Dubai & Bahrain Employment ስራና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ

Dubai & Bahrain Employment  ስራና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ Dubai & Bahrain Employment ስራና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ
ኤጀንሲ WhatsApp +971 52 789 7485

06/01/2023
ሁላችሁም ትኩርት ወደዚህ 👇👇👇የዛሬ በረራ ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን January 06,2023 ትኬት እና ቪዛ የተላከላችህ 3 እህቶቻችን በረራችህ የሚሆነው ከምሽቱ 4-50 ስለሆነ እባካችሁ እና...
06/01/2023

ሁላችሁም ትኩርት ወደዚህ 👇👇👇

የዛሬ በረራ ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን January 06,2023 ትኬት እና ቪዛ የተላከላችህ 3 እህቶቻችን በረራችህ የሚሆነው ከምሽቱ 4-50 ስለሆነ እባካችሁ እናንተ ቀደም ብላችህ ከምሽቱ 1 ስአት ላይ የኢትዮጵያ ኤርፖርት መገኘት አለባችሁ 🙏

ስም ዝርዝር 👇👇

1➺MS.ABINET AKIRSO AMELE EP6151914

2➺MS.MEKA FELEKE USMAN EP5446634

3➺MS.TIZTA KEJELA MEGERSA EP6333875

አሁንም ከተለያዩ አረብ ሀገራት በቅርቡ የተመለሳቹህ እህቶቻችን ወደ ዱባይ እና ባህሬን መጣችሁ በነፃ የስራ እድል ለሁለት አመት ኩንትራት በፅዳት እና በምግብ ስራ መስራት ትችላላችሁ።

አስተውሉ ይህ ነፃ የስራ እድል መጠቀም የሚችሉት ከተለያዩ አረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ስድስት ወር ያላለፋቸው እና Id Card (የመኖሪያ ፍቃድ) ያላቸው ብቻ እና መመለሻ ትኬት በእጃችሁ ያላችሁ እህቶቻችን ብቻ ነው መጠቀም የምትችሉት።
ለግዜው ለወንዶች እና ለአዲሶቹ ምንም አይነት ስራ የለንም።

ከተለያዩ አረብ ሀገራት ወደ ዱባይ እና ባህሬንም በነፃ የስራ እድል መጣችሁ መስራት ትችላላችሁ።

ይህ 🗣የነፃ እድል የሆነው አናንተ በኩንትራት ስራ ስትገቡ እናንተን ከምትወስዳቹህ ማዳም ስለሚከፈለን እና ከችግር ላይ ችግር የሚሆኑባቹህን አንዳንድ እራስ ወዳዱች ከናንተ ገንዘብ በመቀበል ወደኛ የሚልኩ ስዎች ስላሉ ለወገን ደራሽ ደግሞ ወገን ስለሆነ ቀጥታ በህጋዊ ምንገድ ወደኛ እንድትመጡ ምንገዶን አመቻችተናል ።

🗣በጣም ብዙ እህቶቻችን በአንዳንድ እራስ ወዳድ ሰዎች ዱባይ ገብተው ወደ ገጠራማው ክፍል ና በዝቅተኛ ደሞዝ እንዲሁም እቤታቸው ለሳምንታት በማንገላታት ላይ የተሰማሩ ሰዎችን መንግስት እርምጃ በመውሰድ ላይ ነው እናንተም ተጠንቀቁ ሁሉንም ነገር እራሳቹህ በስልክ መጨረስ የምትችሉበት ምንገድን ስላመቻቸን መምጣትና መስራት ስትፈልጉ ቀጥታ ከኛ ቤሮ ጋር መጨረስ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ እና ፕሮሰስ ለመጀመር WhatsApp telegram imo 👉👉+971 52 789 7485 በዚህ ቁጥር ማናገር ትችላላችሁ።

ጉዞ ወደ እናት ሀገራችን ✈️🇱🇧✈️🇪🇹
05/01/2023

ጉዞ ወደ እናት ሀገራችን ✈️🇱🇧✈️🇪🇹

እውነታውን ማረጋገጥ ለምትፈልጉ በ WhatsApp ሀሊማንም ሁነ በላይነሽን ማገናኘት እንችላለን 🤝እንዲሁም ለተለያዩ መረጃ ለማግኘት WhatsApp 👉👉+971 52 789 7485
05/01/2023

እውነታውን ማረጋገጥ ለምትፈልጉ በ WhatsApp ሀሊማንም ሁነ በላይነሽን ማገናኘት እንችላለን 🤝

እንዲሁም ለተለያዩ መረጃ ለማግኘት
WhatsApp 👉👉+971 52 789 7485

ከቤይሩት ወደ ዱባይ ጉዞ ጀምራለች በሰላም ግቢ በሉልኝ እስኪ 🙏🙏
04/01/2023

ከቤይሩት ወደ ዱባይ ጉዞ ጀምራለች በሰላም ግቢ በሉልኝ እስኪ 🙏🙏

በዱባይ ሀገር ፓስፖርት ለእድሳት የሰጣችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ 170 ፓስፖርት ታድሶ ደርሶናል 👏👏  ፓሰፖርታችሁን በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ጽ/ቤት በኦን ...
04/01/2023

በዱባይ ሀገር ፓስፖርት ለእድሳት የሰጣችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ 170 ፓስፖርት ታድሶ ደርሶናል 👏👏 ፓሰፖርታችሁን በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ጽ/ቤት በኦን ላይን (በፍጥነት እንዲመጣ) አድሳችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ በሙሉ!

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ፓሰፖርታችሁ ታድሶ የመጣ ስለሆነ የቀድሞውን ፓሰፖርት በመያዝ በስራ ቀናት (ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 8፡30 AM - 4፡30 PM) እና አርብ 8፡30 AM - 12፡30 PM) በአካል በኮሚኒቲ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ይህው በዛሬው እለት January,03,2023 ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን ከእህቴ ጋር በነፃ የስራ እድል ሁሉንም ነገር ጨርሰን ምንገድ ጀምረናል እግዚአብሔር ይመስገን ...
03/01/2023

እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ይህው በዛሬው እለት January,03,2023 ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን ከእህቴ ጋር በነፃ የስራ እድል ሁሉንም ነገር ጨርሰን ምንገድ ጀምረናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ወንድማችን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹✈️🇧🇭

እንኳን ደስ ያላችሁ ለተሻለ ህይወት እና ስራ 3 እህቶቻችን January,03,2023 ያለምንም እንግልት ከጆርዳን ባህሬን በሰላም ገብተዋል ✈️🇧🇭🇧🇭🇧🇭✈️
03/01/2023

እንኳን ደስ ያላችሁ ለተሻለ ህይወት እና ስራ 3 እህቶቻችን January,03,2023 ያለምንም እንግልት ከጆርዳን ባህሬን በሰላም ገብተዋል ✈️🇧🇭🇧🇭🇧🇭✈️

ተመስገን እኔም ከቤይሩት ወደ ባህሬን ጉዞ ጀምሬያለሁ 🇱🇧✈️🇧🇭 እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏
03/01/2023

ተመስገን እኔም ከቤይሩት ወደ ባህሬን ጉዞ ጀምሬያለሁ 🇱🇧✈️🇧🇭 እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏

ተመስገን ከቤይሩት ወደ ዱባይ የገቡት እህቶቻችን በ 1,200 Dirham ስራ ጀምረዋል 🙏🙏
02/01/2023

ተመስገን ከቤይሩት ወደ ዱባይ የገቡት እህቶቻችን በ 1,200 Dirham ስራ ጀምረዋል 🙏🙏

Address

Bahrain
Dubai
123456

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dubai & Bahrain Employment ስራና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dubai & Bahrain Employment ስራና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ:

Share