08/09/2026
#የትጋትና የጽናት ምልክት፤ አዳጊ እና ስኬታማ የኃላፊነት አመታት አሳልፈሻል።
#ልፋትና ጥረት በብዙ ይከፍላል
#የክ/ከተማችንን ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት በመሠረታዊነት ለውጥ እንዲመጣበትና ውጤታማ እንዲሆን በጉልህ ለፍተሻል፤ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ቅድስቴ!
#ከአስተባባሪ ጀምሮ እስከ ባለሙያዎችሽ እንኳን ደስ አላችሁ!
Deserve More!!