MSA Business Group

MSA Business Group The Group ensures Trust,quality, efficiency and reliability.

MSA Business Group is a diversified Ethiopian company operating in import and export, animal feed, PP and cement packaging, logistics, hospitality, edible oil, and aluminum manufacturing.

29/05/2026

በግብርናው ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን ዋናው ነገር ጤነኛ እና ብርቱ እንስሳትን መያዝ ነው፤ ታድያ ጤናን ከብርታት ጋር የሚሰጠውን ሙሌ የእንስሳት መኖ ተጠቅመዋል? ካልተጠቀሙ አሁኑኑ ያግኙን፡፡
አድራሻችን፦ ደብረዘይት መንገድ፣ ላንቻ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ፦ +251 905 43 44 45
ድረ-ገጽ፦ www.msaethiopia.com
ኢሜይል፦ [email protected]

27/05/2026
20/05/2026

አስተማማኝ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አጋር ይፈልጋሉ? ኤምኤስኤ (MSA) ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሁሌም ለዚህ ዝግጁ ነው!
የሀገር ውስጥ እንዲሁም የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎቶችን በእምነት፣ በጥራት፣በጥንቃቄ እናደርሳለን በትክክለኛው ሰዓት፣ ሁልጊዜም!
Looking for a reliable logistics partner? MSA Transportation and Logistics has you covered! Whether it’s local distribution, international shipping, we bridge borders and deliver trust.🌐💼
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
· የሀገር ውስጥ እና የሀገር አቀፍ የጭነት ትራንስፖርት
· የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት

19/05/2026

ለኢንዱስትሪዎ ምርጥ እና አስተማማኝ የማሸጊያ መፍትሄ ይፈልጋሉ? 🧱
​አማር ፒፒ ከረጢቶች (AMAARR PP Bags) በጥራት የተመረቱ፣ ጠንካራ ስፌት ያላቸው እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የፒፒ (PP Bags) ከረጢቶችን በከፍተኛ ጥራት እና በፈለጉት መጠን ያቀርብልዎታል።
​እጅግ ዘመናዊ በሆነው ፋብሪካችን ውስጥ የሚመረቱት ከረጢቶቻችን ለተለያዩ ምርቶች ማሸጊያነት ተመራጭ ናቸው፦
✅ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች
✅ ለሀገር ውስጥ እና ወደ ውጪ ለሚላኩ ዘሮች
✅ ለዱቄት እና ለእህል ምርቶች
✅ ለስኳር፣ ለጨው እና ለተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶች

ምርጥ የተመጣጠነ መኖ፣ ጠንካራ እንስሳት! ለከብቶችዎ፣ ለፍየሎችዎ እና ለዶሮዎችዎ ምርጡን መኖ ሙሌ የእንስሳት መኖን ይጠቀሙ፡፡
15/05/2026

ምርጥ የተመጣጠነ መኖ፣ ጠንካራ እንስሳት! ለከብቶችዎ፣ ለፍየሎችዎ እና ለዶሮዎችዎ ምርጡን መኖ ሙሌ የእንስሳት መኖን ይጠቀሙ፡፡

Quality is at the heart of everything we do. ​We MSA Business Group, we don’t just export crops we export the hard work ...
13/05/2026

Quality is at the heart of everything we do.
​We MSA Business Group, we don’t just export crops we export the hard work and dedication of our farmers.

Address

Addis Ababa
Ababa
34624

Opening Hours

Monday 02:30 - 23:30
Tuesday 02:30 - 23:30
Wednesday 02:30 - 23:30
Thursday 02:30 - 23:30
Friday 02:30 - 23:30
Saturday 02:30 - 06:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MSA Business Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share