Mesert Mare Solar Import and Installation

Mesert Mare Solar Import and Installation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesert Mare Solar Import and Installation, Solar Energy Service, Addis Ababa, Ababa.

Meseret Mare Solar Import and Installation has been a leading solar company since 2016, distributing 60,000+ solar home systems & lanterns, and installing thousands of solar pumps for irrigation and clean water.

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም  አደረሳችሁ! 🌅በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ እና ገ...
12/04/2026

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም  አደረሳችሁ! 🌅

በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።

መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ እና ገጣሚ

በነዳጅ እጥረት የፈተነው ግብርና እና  ህልውናችን...🌍በአሁኑ ወቅት የሚታየው የነዳጅ አቅርቦት መቋረጥና የዋጋ ንረት በግብርናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል። ይህም በተለይ የበ...
02/04/2026

በነዳጅ እጥረት የፈተነው ግብርና እና ህልውናችን...🌍

በአሁኑ ወቅት የሚታየው የነዳጅ አቅርቦት መቋረጥና የዋጋ ንረት በግብርናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል።

ይህም በተለይ የበጋ መስኖ ስራን በማስተጓጎል፦
👉 ሰብል ያለጊዜው እንዲደርቅና እንዲከስም፣ እንዲሁም
👉 የምርት መጠንና ጥራት እንዲቀንስ በማድረግ፤

ገበሬውን ለከፍተኛ ኪሳራ፣ ህዝቡን ደግሞ ለከፋ የኑሮ ውድነት እየዳረገ ይገኛል። ይህንን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ የፀሐይ ኃይል (Solar Energy) አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።

ሶላር የውሃ ፓምፖችን መጠቀም፦

✅ የነዳጅ ወጪን ሙሉ በሙሉ በማስቀረት ገበሬው ያለምንም ኃይል መቆራረጥ አመቱን ሙሉ እንዲያመርት ያስችለዋል 🌱
✅ የሶላር ፓምፖች ተንቀሳቃሽ አካላት (Moving parts) ስለሌሏቸው፣ ከነዳጅ ሞተር የጥገናና የዘይት ወጪ ነፃ ናቸው
✅ ከድምፅና ከጭስ ብክለት የጸዳ በመሆኑ ለከባቢ አየርም ሆነ ለአፈር ለምነት ተመራጭ ነው 🌿

በነዳጅ ላይ ያለንን ጥገኝነት በመቀነስ፣ ተፈጥሮ በነፃ በሰጠችን የፀሐይ ኃይል የምግብ ዋስትናችንን እናረጋግጥ! 🌞🌾

መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ እና ገጣሚ

ዛሬውኑ ይደውሉ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
✉️ [email protected] | [email protected]
🌐 www.meseretmare.com
🔗 ማህበራዊ ድህረገጾቻችን ለመጎብኘት
https://linktr.ee/Meseretmaresolar
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ

On March 28, Meseret Mare Solar Import & Installation had the privilege of joining a remarkable event organized by EWIEN...
30/03/2026

On March 28, Meseret Mare Solar Import & Installation had the privilege of joining a remarkable event organized by EWIEN (Ethiopian Women in Energy) in celebration of International Women’s Day.

As a proud women-owned company in the energy sector, we were honored to showcase our solar solutions and reinforce the critical role of clean energy in advancing sustainable development.

A standout moment was the panel on improving agriculture through renewable energy, which emphasized that women’s leadership and innovation are key drivers of meaningful, sector-wide change

Beyond the sessions, the networking opportunities allowed us to connect with inspiring leaders and organizations working toward a more inclusive and sustainable energy future. We extend our sincere appreciation to EWIEN for creating such a meaningful platform and for continuously championing women in the energy field.

26/03/2026

💧☀️ ሶላር የገጸምድር የመስኖ ፓምፕ ተከላ በስኬት ተጠናቀቀ!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አሶሳ ከተማ, አሶሳ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ለሆፕ ኢንተርፕራይዝ ትምህርት ቤት 100% በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የገጸምድር ውሃ ፓምፕ (Surface Pump) ተከላ በስኬት ተጠናቋል።

የቴክኒክ መረጃዎች

🔹 የፓምፕ አይነት: የገጸምድር ውሃ ፓምፕ (Surface Pump)
🔹 የፓምፕ አቅም: 2.2 kW
🔹 የሶላር ፓናል አቅም: 3.85 kW
🔹 ከውሃው እስከ ማሳው ያለው ርቀት: 300 ሜ
🔹 የፈጀው ጊዜ: 4 ቀናት ብቻ

🌱 ይህ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የመስኖ ሲስተም ትምህርት ቤቱ ያለ ነዳጅ ወጪ አመቱን ሙሉ ማምረት ያስችለዋል; ለተማሪዎችም የተመጣጠነ ምግብ ከማቅረብ ባለፈ፣ ተግባርራዊ የዘመናዊ ግብርና ትምህርት እንዲቀስሙ ይረዳል።🌾🍅

🌍 ለአካባቢያችን ደህንነትና ለተሻለ መጻኢ ጊዜ ለምናደርገው አስተዋጽኦ ኩራት ይሰማናል!

መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ እና ገጣሚ

ዛሬውኑ ይደውሉ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
✉️ [email protected] | [email protected]
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ



🌙✨ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🕌🎉 በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!🌙 Eid Mu...
20/03/2026

🌙✨ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🕌

🎉 በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

🌙 Eid Mubarak! ✨

መሰረት ማሬ ሶላር አስመጭ እና ገጣሚ

🌍 Driving Private Sector Insights on Scaling Solar Water PumpsWe were honored to serve as a panelist at the Multi-Stakeh...
04/03/2026

🌍 Driving Private Sector Insights on Scaling Solar Water Pumps

We were honored to serve as a panelist at the Multi-Stakeholder Platform (MSP) discussion on scaling solar water pumps from pilot projects to market.

Drawing on our decades of experience in solar installation and after-sales service, we shared practical insights on market challenges, real demand dynamics, proper system sizing, and the importance of strong regional support systems.

For us, it’s not just about selling a pump — it’s about delivering reliable, long-term solutions.

☀️ Committed to clean water.
💧Committed to quality.

26/02/2026

💧☀️ የፕሮጀክት ስኬት - የንጹህ መጠጥ ውሃ ፓምፕ ተከላ ተጠናቀቀ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አሶሳ በሚገኘው የሆፕ ኢንተርፕራይዝ ቦርዲንግ ትምህርት ቤት (Hope Enterprise Boarding School) የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም የሚሠራ የመጠጥ ውሃ ፓምፕ ሲስተም በስኬት ማጠናቀቃችንን በደስታ እንገልጻለን።

🔧 የቴክኒክ መረጃዎች (System Highlights)

👉 የፓምፕ አቅም: 2.2 kW
👉 የሶላር ፓናል አቅም: 3.85 kW 👉 የጉድጓድ ጥልቀት: 50 ሜትር
👉 እስከ ማጠራቀሚያው ያለው ርቀት: 300 ሜትር
👉 የፈጀው ጊዜ: 4 ቀናት ብቻ
👥 ተጠቃሚዎች: ከ1,000 በላይ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ አባላት

🎓 ንጹህ እና አስተማማኝ ውሃ ማግኘት ተማሪዎች ጤንነታቸው ተጠብቆ በሙሉ ትኩረት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ያግዛቸዋል።

ዛሬ ንጹህ ውሃ በማቅረብ፣ በነገው ትውልድ ላይ ኢንቨስት እናድርግ!

መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ እና ገጣሚ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ

19/02/2026

💧☀️ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሶላር ፓምኘ ፕሮጀክት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!

ድርጅታችን መሰረት ማሬ ሶላር አስመጭ እና ገጣሚ በደቡብ ጎንደር ዞን ለመካነ ቅዱሳን ድልሞ ኢየሱስ ገዳም በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፓምፕ ዝርጋታ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን በታላቅ ኩራት እናበስራለን።

📍 ቦታ - ደቡብ ጎንደር ዞን፣ ፎገራ ወረዳ፣ ላይ ውዶ ጉራምባ ቀበሌ
⛪ ባለቤት - መካነ ቅዱሳን ድልሞ ኢየሱስ ገዳም

የፕሮጀክቱ ቴክኒካዊ መረጃዎች

🔹 የፓምፕ አቅም -18.5 ኪ.ዋ
🔹 የሶላር ፓነል አቅም - 29.5 ኪ.ዋ
🔹 የውሃ ጉድጓዱ ጥልቀት - 105 ሜ
🔹 ፓምፑ የተተከለበት ጥልቀት - 95 ሜ
🔹ከጉድጓድ እስከ ታንከር ያለው ርቀት - 1.5 ኪ.ሜ
🔹 የፈጀው ጊዜ - 15 ቀናት

ይህ ሶላር የውሃ ፓምፕ ከ1000 በላይ ለሆኑ የገዳሙ የአብነት ተማሪዎች እና ሌሎች አባላት አስተማማኝ ንጹህ የመጠጥ ውሃን ያቀርባል።

ዛሬውኑ ይደውሉ
📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
🏠 አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ

🌞💧 የፍቃዱ ልምድ፡ የሶላር ፓምፕ ችግር እና ውጤታማ መፍትሄፍቃዱ በዱራሜ ያገኘነው አርሶአደር ሲሆን ለ 3 ሄክታር መሬቱ 2.2 ኪዋ ሶላር ፓምፕ ከመርካቶ ገዝቶ ገጥሞ ነበር። ነገር ግን ፓም...
06/02/2026

🌞💧 የፍቃዱ ልምድ፡ የሶላር ፓምፕ ችግር እና ውጤታማ መፍትሄ

ፍቃዱ በዱራሜ ያገኘነው አርሶአደር ሲሆን ለ 3 ሄክታር መሬቱ 2.2 ኪዋ ሶላር ፓምፕ ከመርካቶ ገዝቶ ገጥሞ ነበር። ነገር ግን ፓምፑ የታሰበውን ያህል የውሃ አቅርቦት መስጠት አልቻለም ነበር።

የእኛ የኢንስታሌሽን ባለሙያዎች ከአዩት በኋላ ችግሩ የፓምፑ ሳይሆን የዲዛይን እና ተከላ መሆኑን አረጋግጠዋል።

⚠️ ዋና ዋና ችግሮቹም

1️⃣ የፓኔሉ አቅም ለፓምፑ ከሚያስፈልገው በታች መሆኑ
2️⃣ የተሳሳተ Series እና Parallel አደራደር ያልተመጣጠነ Power, Current እና Voltage መፍጠሩ
3️⃣ የፓኔሉ አቀማመጥ / አንግል ልክ አለመሆን

✅ እነዚህ ችግሮች ካስተካከልንለት በኋላ፣ ፓምፑ የሚጠበቅበትን ያህል ውሃ በብቃት በማቅረብ ችሏል።

ማስታወሻ: ከፍተኛ የሶላር ፓምፕ አፈፃፀም የሚወሰነው በፓምፕ አቅም ብቻ ሳይሆን፣ የሳይት ጥናት፣ የሲስተም ዲዛይን እና ትክክለኛ ኢንስታሌሽን ጭምር ነው።

መሰረት ማሬ ሶላር አስመጭ እና ገጣሚ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
🔗 ድህረገጾቻችን በዚህ ሊንክ ይጎብኙ። linktr.ee/Meseretmaresolar
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ

🌞 ማሳዎን የሚያደርቀው ፀሐይ መልሶ ሊያጠጣዉ እንደሚችል ያቃሉ?የበጋ መስኖ ወቅት በመጣ ቁጥር ገበሬው የናፍጣ ፓምፕ መጠቀሙ በየጊዜው በሚጨምረው የነጃድ ዋጋ እና አቅርቦት እጥረት ምክንያት ...
03/02/2026

🌞 ማሳዎን የሚያደርቀው ፀሐይ መልሶ ሊያጠጣዉ እንደሚችል ያቃሉ?

የበጋ መስኖ ወቅት በመጣ ቁጥር ገበሬው የናፍጣ ፓምፕ መጠቀሙ በየጊዜው በሚጨምረው የነጃድ ዋጋ እና አቅርቦት እጥረት ምክንያት ሲስተጓጎል ይስተዋላል፡፡

💭 “የበጋ መስኖ ቢቀርብኝስ” ብሎ ሊያስብ ይችላል።

💡 ብልህ ገበሬ ግን ያንኑ ፀሐይ በመጠቀም በሶላር ፓምፕ አመቱን ሙሉ ያመርታል፡፡

ለማንኛውም አይነት ሶላር የውሃ ፓምፕ ፍላጎትዎ ዛሬውኑ ይደውሉ!

መሰረት ማሬ ሶላር አስመጭ እና ገጣሚ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
✉️ [email protected] | [email protected]
🌐 www.meseretmare.com
🔗 ሁሉንም ማህበራዊ ድህረገጾቻችን በዚህ ሊንክ ይጎብኙ።
https://linktr.ee/Meseretmaresolar
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ



አንድን ሶላር ፓምፕ በቡድን መጠቀም እንዲሚችሉ ያውቃሉ?በጉራጌ ዞን፣ ምስራቅ መስቃን ወረዳ፣ዶበና ጎላ ቀበሌ አንድ ባለ 5.5 kW ሶላር ፓምፕ ለ 8 ባለአነስተኛ መሬት አርሶአደሮች የመስኖ ...
28/01/2026

አንድን ሶላር ፓምፕ በቡድን መጠቀም እንዲሚችሉ ያውቃሉ?

በጉራጌ ዞን፣ ምስራቅ መስቃን ወረዳ፣ዶበና ጎላ ቀበሌ አንድ ባለ 5.5 kW ሶላር ፓምፕ ለ 8 ባለአነስተኛ መሬት አርሶአደሮች የመስኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

እነዚህም ገበሬዎች በድምሩ 10 ሄክታር ኩታ ገጠም የእርሻ መሬት ያላቸው ሲሆን የሶላር ፓምፑን በየተራ በመጠቀም የመስኖ ስራቸውን ያከናውናሉ።

ይህም

👉 እያንዳንዱ ገበሬ ለመጀመሪያ ኢንቨስትመንት የሚያወጣውን ክፍያ ቀንሶለታል
👉 በዉሃ ብክነትን ይቀንሳል
👉 የማህበረሰብን አብሮ ሰርቶ የማደግ እሴትን ያጠናክራል
👉 የመንግስት እና የልማት ድርጅቶችን / NGOs / ድጋፍ በቀላሉ ማግኘት ያስችላል

አንድ ፓምፕ ብዙ አርሶ አደሮች ለተሻለ ነገ!

መሰረት ማሬ ሶላር አስመጭ እና ገጣሚ ድርጅት

ዛሬውኑ ይደውሉ

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
✉️ [email protected] | [email protected]
🌐 www.meseretmare.com
🔗 ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን በዚህ ሊንክ ያገኛሉ። linktr.ee/Meseretmaresolar
🏠 አዲስ አበባ, አዲሱ ገበያ, ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ

🔆 High Quality Solar Powered Water PumpsMeseret Mare Solar Import and Installation offers reliable solar powered water p...
23/01/2026

🔆 High Quality Solar Powered Water Pumps

Meseret Mare Solar Import and Installation offers reliable solar powered water pumps with professional installation services.

Our products:

✅ Submersible Pumps – for ground water
✅ Surface Pumps – for rivers, ponds, and shallow water

🌟 Durable and high performance
💰 Affordable pricing
🛡️ 2-year warranty
🌱 sustainable and cost effective solutions for irrigation and water supply.

Contact us

📞 +251 944 211 121 | +251 935 336 969 | +251 913 040 053
✉️ [email protected] | [email protected]
🌐 www.meseretmare.com
🔗 Get our social media links https://linktr.ee/Meseretmaresolar
🏠 Addis Ababa, Addisu Gebeya, near Noc Gas Station

Address

Addis Ababa
Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251913040053

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesert Mare Solar Import and Installation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mesert Mare Solar Import and Installation:

Share