አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር, Amahe Manufacturing PLC

  • Home
  • አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር, Amahe Manufacturing PLC

አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር,  Amahe Manufacturing PLC "Strive for perfection through innovation with green energy."

15/09/2025
We greatly appreciate the opportunity to host the senior officials from GIZ International Ethiopia at our workshop. Thei...
07/11/2024

We greatly appreciate the opportunity to host the senior officials from GIZ International Ethiopia at our workshop. Their visit was not only an honor but also a significant step towards enhancing our production capabilities. The insights they shared regarding technological advancements, energy efficiency, and sustainable practices were incredibly valuable.
It is inspiring to know that we have partners who are committed to helping us grow and succeed. We look forward to collaborating further with GIZ International Ethiopia and exploring new avenues for development that align with our shared goals.

Thank you once again for your time, insights, and unwavering support. Together, we can make a meaningful impact in our community and beyond.

አንዱና ከሌላው የምንለይበት ሁሉም የእንጀራ ምጣዶቻችን ተሟሽተው፤ የጥራት ቁጥጥር ሂደቱን አልፈው፤ ተለክተው  ለደንበኞቻችን ማቅረባችን ነው: ደግሞም የማህበራዊ ድረገጸቻችንን ቢወዳጁ ሁሉንም...
26/09/2024

አንዱና ከሌላው የምንለይበት ሁሉም የእንጀራ ምጣዶቻችን ተሟሽተው፤ የጥራት ቁጥጥር ሂደቱን አልፈው፤ ተለክተው ለደንበኞቻችን ማቅረባችን ነው: ደግሞም የማህበራዊ ድረገጸቻችንን ቢወዳጁ ሁሉንም መረጃ ያገኛሉ፡፡ እናመሰግናለን
አድራሻችን፤
ቁጥር-1 ሴንቸሪ ሞል ፊትለፊት ላሜ ዴይሪ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ
ቁጥር- 2 ሰዓሊተ ምሕረት ተፈዘር የገበያ ማዕከል ውስጥ

የሞባይል ስልኮቻችን
+251 903181878, +251 903181877, +251 930 362626
የቢሮ ስልካችን +251 118535298
ኢሜል (email) [email protected]
ፌስ ቡክ ፔጅ (facebook)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555005643087&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም (telegram) http://t.me/amahemanufacturing
ዌብ ሳይት (website) https://amahe.com.et/
ዩቲዩብ ቻናል (Youtube channel) www.youtube.com/

-12 ዓይነት  የእንጀራ ምጣዶች አሉን፤ የወደዱትን ይውሰዱ-የመግዛት አቅምዎን ያገናዘቡ፤-ሰፊ፤መካከለኛ እንዲሁም ጠባብ ኪችን ቢኖርዎት እንደምርጫዎ ተዘጋጅዋል፤ -የምንጠቀምባቸው ጥሬ ዕቃዎች...
20/09/2024

-12 ዓይነት የእንጀራ ምጣዶች አሉን፤ የወደዱትን ይውሰዱ
-የመግዛት አቅምዎን ያገናዘቡ፤
-ሰፊ፤መካከለኛ እንዲሁም ጠባብ ኪችን ቢኖርዎት እንደምርጫዎ ተዘጋጅዋል፤
-የምንጠቀምባቸው ጥሬ ዕቃዎች ሁሉ ለምግብ ተስማሚ (FOOD GRADED) ከሆኑ አሉሙኒየም የተሰሩ
-ይምጡ ይጎብኙን፤ አስተያየትዎን ይስጡን፤ በእርግጠኝነት ሃሳብዎ በሚቀጥለው ፈጠራ ተካቶ ያገኙታል፤፤
እናመሰግናለን

‘’ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የ2016 በጀት ዓመት በኢነርጂ ቁጠባ፣ በተሻለ የምርት ጥራትና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም የዋንጫና ሰርተፊኬት ተሸላሚ”• 12 ዓይነት የኤሌክትሪክ ...
20/09/2024

‘’ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የ2016 በጀት ዓመት በኢነርጂ ቁጠባ፣ በተሻለ የምርት ጥራትና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም የዋንጫና ሰርተፊኬት ተሸላሚ”
• 12 ዓይነት የኤሌክትሪክ እንጀራ ምጣድ
• 6 ዓይነት የኤሌክትሪክ ምድጃዎች
• 8 ዓይነት ሬዚስታንስ
• በተጨማሪም በደንበኞች ፍላጎት አዲስ ዲዛይን ሰርተን እናመርታለን
የምርቶቻችን መገለጫዎች
-ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኃይል ቆጣቢ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው
-ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ፓተንት (patent right) ያለው
-ምጣዶቻችን ለምግብ ተስማሚ በሆነ አሉሚኒየም (Food graded Aluminum) የተሰሩ መሆናቸው
-ምርቶቻችንን ለሚያከፋፍሉና ለሚሸጡ ደንበኞቻችን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠታችን
-ሁሉም ምርቶቻችን የተሟላ ዋስትና ያላቸው መሆኑ
-አስተማማኝ የመለዋወጫ አቅርቦትና የተሟላ የጥገና አገልግሎት ያለው
-ከፍተኛ ልምድ ባላቸው መሃንዲሶች ምርምርና ዲዛይን የሚመረቱ መሆናቸው
-ምርቶቻችንን በተገቢው ጊዜና ቦታ ማቅረባችን
-ሁሌጊዜም በደንበኞቻችን ግብረመልስ ማሻሻያዎችን ማድረጋችን
-ከኢነርጂና አካባቢ ብክለት ጋር ከሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር መስራታችን

Mobile +251 903181878, +251 903181877, +251 930 362626
Office +251 118535298

ኢሜል (email)
[email protected]
ፌስ ቡክ ፔጅ (facebook)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555005643087&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም (telegram)
http://t.me/amahemanufacturing
ዌብ ሳይት (website)
https://amahe.com.et/
ዩቲዩብ ቻናል (Youtube channel)
www.youtube.com/

ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን ድርጅታችን ያቀረባቸውን ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶችንና ዘመን ምድጃዎችን የአዲስ...
17/09/2024

ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን ድርጅታችን ያቀረባቸውን ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶችንና ዘመን ምድጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎበኙን ሲሆን ለከተማችን ህዘብም በታላቅ ቅናሽ አከፋፍለናል፡፡
ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶቻችንን እንዲሁም ዘመን የኤሌክትሪክ ምድጃዎቻችን
- ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኃይል ቆጣቢ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው
- ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ፓተንት (patent right) ያለው
- ምጣዶቻችን ለምግብ ተስማሚ በሆነ አሉሚኒየም (Food graded Aluminum) የተሰሩ መሆናቸው
- ምርቶቻችንን ለሚያከፋፍሉና ለሚሸጡ ደንበኞቻችን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠታችን
- ሁሉም ምርቶቻችን የተሟላ ዋስትና ያላቸው መሆኑ
- አስተማማኝ የመለዋወጫ አቅርቦትና የተሟላ የጥገና አገልግሎት ያለው
- ከፍተኛ ልምድ ባላቸው መሃንዲሶች ምርምርና ዲዛይን የሚመረቱ መሆናቸው
- ምርቶቻችንን በተገቢው ጊዜና ቦታ ማቅረባችን
- ሁሌጊዜም በደንበኞቻችን ግብረመልስ ማሻሻያዎችን ማድረጋችን
- ከኢነርጂና አካባቢ ብክለት ጋር ከሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር መስራታችን ሁሌም በሁሉም ተጠቃሚ፣ በሁሉም ቦታ ተመራጭ አድርጎናል!!!

የሞባይል ስልኮቻችን
+251 903181878, +251 903181877, +251 930 362626

የቢሮ ስልካችን +251 118535298
ኢሜል (email)
[email protected]
[email protected]
ፌስ ቡክ ፔጅ (facebook)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555005643087&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም (telegram)
http://t.me/amahemanufacturing
ዌብ ሳይት (website)
https://amahe.com.et/
ዩቲዩብ ቻናል (Youtube channel)
www.youtube.com/

ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ያቀረባቸውን ደረጃቸውን የጠበቁ ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶች...
16/09/2024

ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ያቀረባቸውን ደረጃቸውን የጠበቁ ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶችንና ዘመን ምድጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ክቡር ጃንጥራር አባይን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎበኙን ሲሆን ለከተማችን ህዘብም በታላቅ ቅናሽ አከፋፍለናል፡፡
ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶቻችንን እንዲሁም ዘመን የኤሌክትሪክ ምድጃዎቻችን
ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኃይል ቆጣቢ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው
ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ፓተንት (patent right) ያለው
ምጣዶቻችን ለምግብ ተስማሚ በሆነ አሉሚኒየም (Food graded Aluminum) የተሰሩ መሆናቸው
ምርቶቻችንን ለሚያከፋፍሉና ለሚሸጡ ደንበኞቻችን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠታችን
ሁሉም ምርቶቻችን የተሟላ ዋስትና ያላቸው መሆኑ
አስተማማኝ የመለዋወጫ አቅርቦትና የተሟላ የጥገና አገልግሎት ያለው
ከፍተኛ ልምድ ባላቸው መሃንዲሶች ምርምርና ዲዛይን የሚመረቱ መሆናቸው
ምርቶቻችንን በተገቢው ጊዜና ቦታ ማቅረባችን
ሁሌጊዜም በደንበኞቻችን ግብረመልስ ማሻሻያዎችን ማድረጋችን
ከኢነርጂና አካባቢ ብክለት ጋር ከሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር መስራታችን ሁሌም በሁሉም ተጠቃሚ፣ በሁሉም ቦታ ተመራጭ አድርጎናል!!!
የሞባይል ስልኮቻችን
+251 903181878, +251 903181877, +251 930 362626

የቢሮ ስልካችን +251 118535298

ኢሜል (email)
[email protected]
[email protected]
ፌስ ቡክ ፔጅ (facebook)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555005643087&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም (telegram)
http://t.me/amahemanufacturing
ዌብ ሳይት (website)
https://amahe.com.et/
ዩቲዩብ ቻናል (Youtube channel)
www.youtube.com/

የምርቶቻችን መገለጫዎች  ከኢትዮጵያ  ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን  የኃይል ቆጣቢ እና  የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው   ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ፓተንት (patent rig...
13/09/2024

የምርቶቻችን መገለጫዎች
ከኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኃይል ቆጣቢ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው
ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ፓተንት (patent right) ያለው
ምጣዶቻችን ለምግብ ተስማሚ በሆነ አሉሚኒየም (Food graded Aluminum) የተሰሩ መሆናቸው
ምርቶቻችንን ለሚያከፋፍሉና ለሚሸጡ ደንበኞቻችን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠታችን
ሁሉም ምርቶቻችን የተሟላ ዋስትና ያላቸው መሆኑ
አስተማማኝ የመለዋወጫ አቅርቦትና የተሟላ የጥገና አገልግሎት ያለው
ከፍተኛ ልምድ ባላቸው መሃንዲሶች ምርምርና ዲዛይን የሚመረቱ መሆናቸው
ምርቶቻችንን በተገቢው ጊዜና ቦታ ማቅረባችን
ሁሌጊዜም በደንበኞቻችን ግብረመልስ ማሻሻያዎችን ማድረጋችን
ከኢነርጂና አካባቢ ብክለት ጋር ከሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር መስራታችን
ኢሜል (email)
[email protected]
[email protected]
ፌስ ቡክ ፔጅ (facebook)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555005643087&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም (telegram)
http://t.me/amahemanufacturing
ዌብ ሳይት (website)
https://amahe.com.et/
ዩቲዩብ ቻናል (Youtube channel)

Address

Addis Ababa, Ethiopia

1284

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 17:30

Telephone

+251942078888

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር, Amahe Manufacturing PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር, Amahe Manufacturing PLC:

  • Want your business to be the top-listed Business?

Share