Fua Otto Cleaning Service

Call Website Contact the business

Fua Otto Cleaning Service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fua Otto Cleaning Service, In-Home Service, Addis ababa, Ababa.

ፏ ኦቶ የውሀ ታንከር እጥበት አገልግሎት
Fua Otto Water Tanker Cleaning Service
call us:
+251-9-80-80-07-07
+251-9-65-77-77-30
+251-9-01-95-62-16
"Clean Tanks, Pure Water – For a Healthier Tomorrow."

+251-9-80-80-07-07+251-9-65-77-77-30+251-9-01-95-62-16ፏ ኦቶ የፅዳት  አገልግሎት
01/10/2026

+251-9-80-80-07-07
+251-9-65-77-77-30
+251-9-01-95-62-16
ፏ ኦቶ የፅዳት አገልግሎት

30/09/2026

ጣራ ላይ ያለ ታንከር ይታጠባል?

28/09/2026

በዚህ ውሃ ምግብ ይሰሩ ነበር!!!

የውሃ ታንከር ቢያንስ በትንሹ በአመት 2 ጊዜ
የማይጸዳ ከሆነ በውስጡ ባክቴሪያ አልጌ፣ ሴድመንት
እና የተለያዩ ቆሻሻዎችን በማጠራቀም በጤናዎ ላይ
ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል!!

ታንከሮን በማጸዳት ውሃዎትን ያለስጋት ለመጠቀም
አሁኑኑ ፔጃችን ላይ ባሉት ስልኮች ይደውሉልን



ፏኦቶ የታንከርጽዳት የጽዳትአገልግሎት የውሃማጠራቀሚያ የውሃሮቶ

27/09/2026

እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ!

24/09/2026

ይህ የውሃ ታንከር ከተሰቀለ ሙሉ 5 ዓመታት አልፈውታል። በአምስት ዓመት ውስጥ ግን አንድም ቀን ታጥቦ ወይም ተፀድቶ አያውቅም። የቤቱ ባለቤቶች ታንከሩ መፅዳት እንዳለበት እንኳን አያውቁም ነበር። ነገር ግን በየቀኑ ለምግብ ማብሰያ እና ለመጠጥ ይጠቀሙበት ነበር።በየቀኑ የጠጡት ንፁህ የመሰላቸውን ውሃ ሳይሆን ለዓመታት የተከማቸ ባክቴሪያ፣ ዝገት እና በበሽታ የተሞላ ፈሳሽ ነበር። ሳይታጠብ የቆየ ታንከር ለተቅማጥ፣ ለሆድ ቁርጠት እና ለከፋ የጤና እክሎች ዋነኛ መንስኤ ነው።

የእርስዎስ ታንከር ከተሰቀለ ስንት ጊዜው ሆነ? ውስጡስ ምን እንዳለ ያውቃሉ?

📞 አሁኑኑ በ Bio ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን!

​ #ፏኦቶ #የውሃታንከርጽዳት #ንጹህውሃ #አዲስአበባ

23/09/2026

ትምህርት ቤቶችን ማስዋብ ብቻውን የተማሪዎችን ደህንነት አያረጋግጥም!

​ክፍሎች ቢጸዱም ያልተጸዳ የውሃ ታንከር ተማሪዎችን ለከፋ የውሃ ወለድ በሽታ ይዳርጋል፤ የመማር ማስተማሩንም ሂደት ያውካል።
​የተማሪዎችዎ ጤና ሳይቃወስና መልካም ስምዎ ሳይጠፋ በፏ ኦቶ የውሃ ታንከር ጽዳት አገልግሎት ታንከሮቻችሁን በዘመናዊ መንገድ አጽዱ!

​📞 አሁኑኑ በ Bio ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን!

​ #ፏኦቶ #የውሃታንከርጽዳት #የትምህርትቤትጽዳት #የተማሪዎችጤና #ንጹህውሃ #አዲስአበባ

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Opening Hours

Monday 07:30 - 18:15
Tuesday 07:30 - 18:15
Wednesday 07:30 - 18:15
Thursday 07:30 - 18:15
Friday 07:30 - 18:15
Saturday 07:30 - 18:15

Telephone

+251901956216

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fua Otto Cleaning Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fua Otto Cleaning Service:

Shortcuts

Share