Muhammad Tiqa Harar

Muhammad Tiqa Harar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Muhammad Tiqa Harar, Business service, Addis Abeba, Adama.

01/04/2021

Business service

  ሲገለጽ! #ያለንበት ጊዜ የአፍሪካ ቀንድ በቀውስ ውስጥ ያለበት፣ ብዙ የየራሳቸው ፍላጎትና ዓላማ ያላቸው ኃይሎች የሚራኮቱበት፣ ውስብስብ መጠላለፍ በቀጠናው ያለበት ወቅት ነው። በዚያው ልክ...
01/04/2021

ሲገለጽ!
#ያለንበት ጊዜ የአፍሪካ ቀንድ በቀውስ ውስጥ ያለበት፣ ብዙ የየራሳቸው ፍላጎትና ዓላማ ያላቸው ኃይሎች የሚራኮቱበት፣ ውስብስብ መጠላለፍ በቀጠናው ያለበት ወቅት ነው። በዚያው ልክ ደግሞ በደም፤ በባህል፣ በቋንቋ እና በረጅም ጊዜ የጋራ ታሪክ የተሳሰርን ሕዝቦች ያለንበት አካባቢ ነው የውጭ ግንኙነታችንን በተመለከተ ሀገራችን የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት፣ የአፍሪካ ህብረት መስራችና መቀመጫ፣ የቀድምት ዓለምአቀፍ ተቋማት መስራችና በአለም አቀፍ፤ በአህጉር አቀፍ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ጉልህና ገንቢ ሚና የምትጫወት ሀገር ናት። ይህንኑ በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ የተመሰረተውን ፖሊሲያችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ከአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ጋር በአጠቃላይ፤ እና ከጎረቤቶቻችን ጋር በተለይ በችግርም በተድላም አብረን እንቆማለን። ከኤርትራ መንግሥት ጋር ለአመታት ሰፍኖ የቆየው አለመግባባት እንዲያበቃም ከልብ እንፈልጋለን። የበኩላችንንም እንወጣለን። በጥቅም ብቻ ሳይሆን በደም ለተሳሰሩት የሁለት ሀገር ሕዝቦች የጋራ ጥቅም ሲባል ልዩነቶቻችንን በውይይት ለመፍታት ያለንን ዝግጁነት እየገለለጽኩ የኤርትራ መንግሥትም ተመሳሳይ አቋም እንዲወስዱ በዚሁ አጋጣማ ጥሪዬን አቀርባለሁ!

 ~~~~~~~~~~ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙበት ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀየፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከተሳሳተ መረጃ የሚጠበቁበት እ...
01/04/2021


~~~~~~~~~~
ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙበት ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከተሳሳተ መረጃ የሚጠበቁበት እና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የሚያስችል የማህበረሰብ ማነቃቅያ ዘመቻን እንደሚያካሂድም ባወጣው ፅሁፍ አትቷል።
ከሚመለከታቸው አካለት ጋር በጋራ ለመስራት በሚችልባቸው ሁኔዎች ላይ እየሰራ መሆኑንም ባወጣው ፅሁፍ ላይ ጠቅሷል።
ድርጅቱ የህዝቡን ደሀንነት ለማስጠበቅ ሲባል ገፁ ላይ የጥላቻ ንግግር፣ ብጥብጥን የሚቀሰቅስ፣ ዘርን እና ፆተን ያተኮረ ጥቃት በሚፈፅሙ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን የገለፀም ሲሆን ጥቃት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያንም የፌሰቡክ ህግ ተጥሶ ሲመለከቱ በተቀመጠላቸው የመጠቆሚያ መንገድ ተጠቅመው ሪፖርት እነዲያደርጉ ጠይቋል።
የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚከታተል እና የአማርኛ፤ ኦሮምኛ፤ ትግረኛ እና ሶማለኛ ተናጋሪዎች የተካተቱበት ቡድን ማዋቀሩን የገለፀው ፌስቡክ ሓሰተኛ እና አሳሳች መረጃዎችን ለመለየት እሰራለው ብሏል።
ጥቃትን ለማስቀረት ፈጣን መረጃ ማጣራት ላይ የሚሰራው ፌስቡክ መረጃን ማጣራት ላይ ከሚሰሩ እንደ AFP ያሉ ሌሎች ድርጅቶችም ጋር እንደሚሰራ ገልጿል።
ኢትዮጵያውያን እውነተኛ መረጃ ማጣራት የሚያስችላቸውን የሚዲያ እና የዲጅታል እውቀት ለማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ እንደሚያካሂድም አመልክቷል።
ይህን ማሳካት የሚያስችለውን የቢልቦርድ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ 43 ቦታዎች ላይ ከፈረንጆቹ ታህሳስ 2020 ጀምሮ እያስኬደ መሆኑን ገልጿል።
ለጥላቻ ንግግር ትዕግስት የለኝም ያለው ድርጅቱ ይህን ለመዋጋትም በቴክኖሎጂ እና የሚከታተል ቡድን ላይ ከፍተኛ ገንዘብ መድቦ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
የፖለቲካ ውይይቶች አና ክርክሮች በግልፀኝነት መካሄዳቸውን የሚረጋገጥበት አካሄድ በገጹ ማካተቱን የሚገልጸው ድርጅቱ ከመጋቢት ጀምሮም የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን ማስተዋወቅ የሚችሉ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ እንደሚኖሩ እና ማን እንደሆኑ መለያ ፎርምን ሞልተው ገፁን መጠቀም እንደሚችሉ በፅሁፉ አትቷል።

Address

Addis Abeba
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muhammad Tiqa Harar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share