Ethio Times

Ethio Times love is forever❤

26/05/2026
የአዲስ አበባ ህዝብ ለፓርቲው ያለውን ጠንካራ ድጋፍ በደማቅ ሁኔታ እያሳየ ነውከሁሉም የከተማችን ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች የመጡ መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ለቃሉ የታመነውን እና የኢት...
26/05/2026

የአዲስ አበባ ህዝብ ለፓርቲው ያለውን ጠንካራ ድጋፍ በደማቅ ሁኔታ እያሳየ ነው

ከሁሉም የከተማችን ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች የመጡ መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ለቃሉ የታመነውን እና የኢትዮጵያን የከፍታ ጉዞ እየመራ ያለውን ታላቁን የብልፅግና ፓርቲ በደማቅ ሁኔታ ደግፈዋል። ይህ ሰልፍ ተራ የድጋፍ መግለጫ አይደለም፤ በተግባር ለታየ ለውጥ የተሰጠ የታማኝነት ምስክርነት ነው!

ጃዋር ዛሬ ያሳያቸው የምርጫ ካር ሁሉም ውሸት መሆናቸው ተጋልጧልሰውዬው ሁሌም ስራው እንደዚህ ህዝብን ማጭበርበር ነው። በውስጥ እንደተላከለት አድርጎ የለቀቃቸው ሁሉም ፎቶዎች የቆዩ እና ከአም...
25/05/2026

ጃዋር ዛሬ ያሳያቸው የምርጫ ካር ሁሉም ውሸት መሆናቸው ተጋልጧል

ሰውዬው ሁሌም ስራው እንደዚህ ህዝብን ማጭበርበር ነው። በውስጥ እንደተላከለት አድርጎ የለቀቃቸው ሁሉም ፎቶዎች የቆዩ እና ከአምስት አመት በፊት በሶሼል ሚዲያው ልክ እንደ እሱ ለፕሮፓጋንዳ ሲጠቀሙበት የነበረ ነው። ጀዋር መሃመድ በጣም የዘቀጠ እና በውሸት ላይ ብቻ ጊዜውን የሚያጠፋ ስለመሆኑ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም።

ዛሬ እና ትላንት ስለምርጫው የሚለቃቸው ነገሮች ውሸት መሆናቸውን ያጋለጡ መረጃዎች ይሄው ሁሉም ሰው እያየው ነው። የሚገርመው ነገር ይሄ ሰው ብዙ መረጃ በውስጥ ደረሰኝ የሚለው ሁሉም ውሸት መሆናቸው ነው።

ምርጫውን ለማንቋሸሽ ይሄን ሁሉ እርምጃ ሄዷል። ህዝብ በእሱ ውሸት ምክንያት አንቅሮ እንደተፋው ግልፅ ነው። ውሸት መቼም መቼም አያሻግርምተ በጀዋር ማወቅ ይቻላል።

❤️🇪🇹🇪🇹
24/05/2026

❤️🇪🇹🇪🇹

Galatoomaa❤️🇪🇹
24/05/2026

Galatoomaa❤️🇪🇹

Harmeen Jaalala❤️
24/05/2026

Harmeen Jaalala❤️

24/05/2026
23/05/2026

Gooticha Ilma Oromoo❤

23/05/2026

Gootota keenya!👇
Abiy Ahmed Ali
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ

23/05/2026

The leader

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share