Great Vision Consultancy Service (GVCS) PLC, Ethiopia

Great Vision Consultancy Service (GVCS) PLC, Ethiopia A Private Independent Consulting, Training & Research Business Organization. Established Since 2015 G.C.

02/02/2026
20/01/2026
With MARSIL TV WORLDWIDE – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
20/01/2026

With MARSIL TV WORLDWIDE – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

27/12/2025
የተሻለ የስረአት ለዉጥ ቢመጣ አንጠላም ነበር፡፡ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን የስረአት ለዉጥ በሁያ ሆዬ ባይሆን ጥሩ ነዉ የሚል ምክር አለኝ፡፡ የባሰ ያለመረጋጋት ሁኔታ ዉሰጥ በመግባት የሚገኝ...
29/10/2024

የተሻለ የስረአት ለዉጥ ቢመጣ አንጠላም ነበር፡፡

ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን የስረአት ለዉጥ በሁያ ሆዬ ባይሆን ጥሩ ነዉ የሚል ምክር አለኝ፡፡

የባሰ ያለመረጋጋት ሁኔታ ዉሰጥ በመግባት የሚገኝ የኢኮኖሚ ለዉጥ ሊኖር ከቶ አይችልም፡፡

ቸር እደሩ፡፡

25/10/2024

ነብሴን መለሳት፡፡

Dr Eyasu Abreha.ICON OF DETERMINATION.
23/10/2024

Dr Eyasu Abreha.

ICON OF DETERMINATION.

ለኑሮ ዉድነት ቁንጽል መፍቲሄ ልንገርህ (ሽ)፡፡ ከቁርስ፤ ምሳ ወይም እራት አንዱን መርጠህ(ሽ) በቀን አንዴ ቢቻ ብላ(ይ)፡፡ እንደኔ ከሆነ ምሳ ብታደርገ (ጊ)ዉ ጥረ ነዉ፡፡ ሌላ ሌላዉን ተ...
16/10/2024

ለኑሮ ዉድነት ቁንጽል መፍቲሄ ልንገርህ (ሽ)፡፡

ከቁርስ፤ ምሳ ወይም እራት አንዱን መርጠህ(ሽ) በቀን አንዴ ቢቻ ብላ(ይ)፡፡

እንደኔ ከሆነ ምሳ ብታደርገ (ጊ)ዉ ጥረ ነዉ፡፡ ሌላ ሌላዉን ተወ(ዉ)፡፡

ከለመድክ(ሽ) ቦሃላ እንዴት እንደሚመችህ(ሽ) አትጠይቀ(ቂ)ኝ፡፡

“የምግብ ዋስትና ተረጋገጠ የሚባለዉ በቀን ሶስቴ መብላት ሲቻል ነዉ” እየተባለ የሚታወቀዉ ሳይንስ ትርጉም አልባ ምልከታ እንደሆነ ያኔ የምታጤነ(ኚ)ዉ ይሆናል ብዬ እሰባለሁ፡፡

ሊቀሩ የማይችሉ ወጪዎች ላይ ቢቻ አተኩር(ሪ)፡፡

የገዢ እቅዶችህን ሁሉ ሰርዝ(ዢ)፡፡

በተለይ ኢትዮጲያዊ እና ቀጥተኛ ሰዉ ከሆንክ(ሸ) ገቢ ለማሳደግ ያለዉ እድል ጠባብ እንደሆነ ይግባህ(ሽ)፡፡

ለቅጥር ላይ ታች ብትል(ይ) ሰዉ አይኖርህ(ሽ) ይሆናል፡፡ ልነግድ ብትል(ይ) መሽሎክሎክ፤ መወሻከት ብያስፈልግ በቀጥተኛነትህ(ሽ) ምክንያት የመጣዉ ይምጣ እንጂ አንተ(ቺ) ያንን አታደርግ(ጊ) ይሆናል፡

እናም ያለኝን ወይም የማገኘዉን (ያገኘሁትን እና በእጄ መያዝ የቻልኩትን) ላብቃቃ በሚለዉ ላይ አተኩር(ሪ)፡፡

ለተጨማሪ የአመጋገብ ምክር በተለይ የኤርሚያስ ጠቅል አመልጋን ንግግሮች ፈልገህ ስማ (ስሚ)፡፡
ፒስ ይመችህ (ሽ)፡፡
ቸር ዋሉ፡፡ ቻዉ፡፡

When Abdile Arrested - 6 Years Ago.
08/10/2024

When Abdile Arrested - 6 Years Ago.

Address

Back Adjusent To Ali Bira Street In Adama City, Dabe Subcity
Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Vision Consultancy Service (GVCS) PLC, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share