Negash Zewdu

Negash Zewdu አፋልጉኝ፣ ስራ ማስታወቂያ ፣ .....

Bataskaana ishee Baadiyyaa
29/01/2026

Bataskaana ishee Baadiyyaa

AI adduma!
04/12/2025

AI adduma!

20/11/2025
Maal jechuudha?
16/11/2025

Maal jechuudha?

Afaan Oromoo seeraan qubeessaa.
14/11/2025

Afaan Oromoo seeraan qubeessaa.

25/05/2024

ስለ አህያ ይህንን ያውቃሉ?
👇
1)የራስ ወዳድ እና የስግብግ ሰዎች ፍላጎት እንጂ "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል" በጭራሽ አህያ አላለችም

2)አህያ እንደሌሎች እንስሶች የሰው ማሳ ውስጥ ገብታ የሠው ሰብል አትበላም

3)አህያ በረሀብ ትሞታለች እንጂ የጫነችውን እህል ንክች አታደርግም

4)ብዙ ሰዎች አህያ የማታውቅ ቢመስላቸውም፣ የሄደችባቸውን አቅጣጫ እና መንገድ ሁሉ ከሁሉም እንስሳ በላይ አሳምራ ታውቃለች

5)የገጠር አህያ የከተማ መውጫ መግቢያ አንዴ ካየች እድሜ ልኳን አትረሳም
6)አህያ እስከ 60 ኪሎ ሜትር የሚሰማ፡ጆሮ ስላላትኃይለኛ ዝናብ ከመምጣቱ በፊት ታውቃለች

7)የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከመከሠቱ በፊት ጬኸት በማሰማት ሰዎችን ታተርፋለች።

8)በናሽናል ጂኦግራፊ የእንስሳት ማህደር በጣም ትሁት፣ጨዋ እና አስተዋይ ተብለው የተመዘገቡት ዶልፊን፣ ፖንዳ፣ ዝሆን፣ ፈረስ፣ እርግ እና አህያ ናቸው፡፡

9)አህያ ለዘመናት ሰዎችን በታማኝነት ሳይታክት የሚያገለግል ታታሪ ሰራተኛ ሆኖ እያለ ለሰነፍ ሰው፣ ደካማ ሰው ወይም ገልቱ ሰውን ለመግለፅ 'አህያ'ተብሎ መሰደቡ የአህያን የዘመናት ውለታ መካድ ነው፡፡

10)የሰዉ ልጆች ዋነኛ አገልጋይ አህያ ቢሆንም የአህያን ክብር አንኳሶ፣ ምንም አገልግሎት ለማይሰጠን ለአንበሳ የተለየ ክብር መስጠታችን የተፈጥሮ ሚዛን የጎደለን መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡

11)አህያ 20 ሰአት ሠውን እያገለገለ የአህያ ቀለቡ ዱላ ሲሆን የድመት ግን ወተት ነው።

12)አህያ አገርና ህዝብን እያገለገለች ከዱላ እና ስድብ ውጪ አንዴም ተሞግሳ አታውቅም፡፡የውለታ አልቦው ትዕቢተኛው አንበሳ ግን ሙገሳና ውዳሴ ይቸረዋል፡፡

13)በእኛ አገር ክብር ባይሰጠውም በእንግሊዝ አህያ ላይ ጉዳት ማድረስ ፍርድ ቤት ገትሮ ዘብጥያ ያስወርዳል፡፡የአህያ መብት ተሟጋችም በእንግሊዝ ከተቋቋመ ቆይቷል፡፡

14) በአሜሪካ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ምልክት አህያ መሆኑ የአህያን ውለታ በማሰብ ነው፡፡

ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ አንበሳ ነን ብለው ለሚፎክሩ የእኛ አገር ፖለቲከኞች ጥሩ ምሳሌ ነው (ከገባቸው) አይገባቸውም እንጂ የፖለቲካ ፖርቲዎች ለምርጫ ሲወዳደሩ የአህያን ምስል በምልክትነት ቢጠቀሙ ጥሩ ነው፡፡

15) "እንደ ሰው የሚያስብ አህያ ባላውቅም እንደአህያ የሚያስ ሰው አውቃለሁ"የሚለው አባባል ደደብ ሰዎችን ለመግለፅ የሚያገለግል ቢመስልም የአህያን ኢንተለጀንሲ በማያውቁ ሰዎች የተገለጸ አባባል ነው።

16)በአንበሳ እንጂ በአህያ ሆቴል እና ንግድ ቤት መክፈት የማይወዱት የእኛ አገር ነጋዴዎች 'አህያ ሆቴል' ወይም "አህያ ንግድ ቤት" "አህያ ሱፐርማርኬት" ብለው ቢሰይሙ የታታሪዋን እና የጨዋዋን እንስሳ ስያሜ መጠቀማቸው እንጂ ስድብን የሚገልፅ አለመሆኑን መረዳት አለባቸው፡፡ሚያዚያ 30 የአህያ ቀን ነው።

ምንጭ ማህበራዊ ሚዲያ

ልጅስ አይታምም ሼር አድርጉላችው እባካችሁ🙏🙏🙏ለህፃን አሜን ፍቅረአብ ኤርቤቶ ላለፉት ወራት ሕፃን አሜን ፍቅረአብ በተለያዩ ሆስፒታሎች በልብ ሕመም ምክንያት የህክምና አገልግሎት ሲሰጣት ቆይቶ...
23/05/2024

ልጅስ አይታምም ሼር አድርጉላችው እባካችሁ🙏🙏🙏

ለህፃን አሜን ፍቅረአብ ኤርቤቶ

ላለፉት ወራት ሕፃን አሜን ፍቅረአብ በተለያዩ ሆስፒታሎች በልብ ሕመም ምክንያት የህክምና አገልግሎት ሲሰጣት ቆይቶ አሁን ሕመሙ ከአቅም በላይ እየተባባሰ በመሄዱ እና አስጊ ደረጃ በመድረሱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሃገር ሄዳ እንድትታከም ወስኗል ። ለእዚህም እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ታውቋል ።

ወገኖች ሕፃን አሜን ፍቅረአብን ለመታደግ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ!! የመልካምነት እጃቹን እንድትዘረጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

ፍቅረ አብ ኤርቤቶ ( አባት )
የባንክ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000085266911
ብርሃን ባንክ 1001027027984

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Negash Zewdu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share