10/01/2023
Hab ፈሳሽ እና Hab ደረቅ የእጅ በሳሙና(25g)
ለበዓሉ ድምቀት ከቤተዎ የማይጠፋው Hab ሳሙና ነው። ዝንጥ ብሎ በንጹህ ልብስ ለመውጣት ፤በምግብ ማብሰያዎ በንጽህና ምግበዎን ለማዘጋጀት ፤ብሎም ለመመገብ ለእጀዎ ንጽህና ከልበዎ Hab ሳሙናን ያድርጉ ከጉያዎ
ምርታችን
> የማጽዳት አቁሙ በጥራት የተፈተሸ
> ጥሩ የሚያውድ ሽቶን ተላብሶ
> በድምቀት እየኮረፈ ቆሻሻን ያስወግዳል።
በተመጣጣኝ ዋጋ ካሉበት እናደርሳለን።
Hab ፈሳሽ ሳሙና
Gafat chemical solution plc
+251 911 349 167/ +251 923 523 087