Arif business group

Arif business  group Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arif business group, Consulting Agency, Addis Ababa.

ራሳቸውን መቀየር የሚፈልጉ ብቻ  21ቀን የፖራዳይም ሺፍት  በተጨማሪ የስራ እድልእድለኞች ብቻ የሚቀላቀሉት ይደውሉልን እራሶን ፡ቤተሰቦን፡ ሀገሮን ይቀይሩ💪 ጀግኖች  ብቻ የሚቀላቀሉት 💪   ...
07/04/2023

ራሳቸውን መቀየር የሚፈልጉ ብቻ 21ቀን የፖራዳይም ሺፍት በተጨማሪ የስራ እድል
እድለኞች ብቻ የሚቀላቀሉት
ይደውሉልን
እራሶን ፡ቤተሰቦን፡ ሀገሮን ይቀይሩ

💪 ጀግኖች ብቻ የሚቀላቀሉት 💪

ፍራቻን መጋፈጥ

ፍራቻ ስለምንፈራው ነገር በቂ ግንዛቤ እና እውቀት ከማጣት የሚመጣ ነው፤ ብዙ ጊዜ የምትፈራው የማታውቀውን ነገር ነው፤ ስለምትፈራው ነገር በቂ እውቀት ካላዳበርክ ፍርሀት በውስጥህ ቦታውን ይይዛል ፍርሀትን በሁለት ነገር ማሸነፍ ትችላለህ፤ አንድም ስለፍርሀትህ ጥናት በማድረግ ሌላው ደግሞ ከፍርሀትህ ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ ነው ስለዚህ ስለምትፈራው ነገር ለምንድ ነው ብለህ አጥና በእርግጥ ፍራቻን ብታጠናው፤ ብታጠናው አያልቅም፤ ነገር ግን ፍርሀትህን ፊት ለፊት ስትጋፈጠው ልትወድቅ ትችላለህ መጨረሻ ላይ ግን ታሸንፈዋለህ

መልካም ቀን ይሁንልን

ይመዝገቡ +251947533021

ራሳቸውን መቀየር የሚፈልጉ ብቻ  21ቀን የፖራዳይም ሺፍት  በተጨማሪ የስራ እድልእድለኞች ብቻ የሚቀላቀሉት ይደውሉልን እራሶን ፡ቤተሰቦን፡ ሀገሮን ይቀይሩ 💸 💵 💵 💵የስህበት ሕግ በአዕምሮህ...
06/04/2023

ራሳቸውን መቀየር የሚፈልጉ ብቻ 21ቀን የፖራዳይም ሺፍት በተጨማሪ የስራ እድል
እድለኞች ብቻ የሚቀላቀሉት
ይደውሉልን እራሶን ፡ቤተሰቦን፡ ሀገሮን ይቀይሩ 💸 💵 💵 💵

የስህበት ሕግ

በአዕምሮህ በተደጋጋሚ የምታስበውን ሀሳብ ወደ ራስህ ትስበዋለህ፤ ይህ የ Low of Attraction ሕግ የሚሰራው መጀመሪያ ከሀሳብ ነው፤ ያ ያሰብከው ሀሳብ ስሜትህን ይቆጣጠረዋል፤ ሀሳብህ ላይ የተመረኮዘው ስሜት ነው የንዝረት ኃይልን እያመነጨ ወደ ድርጊት የሚመራህ፤ ይህ የስህበት ህግ አላወከውም እንጂ ሁሌም እለት በእለት ህይወትህ ውስጥ እንደሰራ ነው። የምትፈልገውን ወደ ራስህ ለማምጣት ይህ ሕግ የሚሰራው ውስጥህ ሰላምና መረጋጋት ሲኖረው ነው ሕጉን ካስተዋልከው የመልካምም ሆነ የመጥፎ ጥሪህ ውጤት ነው ስለዚህ ያልጠራኸው ነገር ወደ ሕይወትህ አይመጣም አሁን በሕይወትህ እያገኘህ ያለው ነገር ሁሉ የሀሳብህን ውጤት ነው። የማትፈልገው ነገር በሕይወትህ ተፈጥሮ ከሆነ መቼ ነው ያሰብኩት ብለህ ራስህን ጠይቅ በአጋጣሚ የሆነ አይደለም የሆነ ጊዜ አስበህ ጠርተኸው ነው።

መልካም ቀን

📞 +251912428554
+251947533021

ከተከታያችን የተላከ መልዕክት አንድ ሰው ከሚያሳየው ባህሪ በመነሳት ሁለት ሰው ነው ማለት እንችላለን ። ሁሉም ሰው ሲፈጠር ድንቅ የሆነ ማንነት ያለው ሰው ሲሆን በተለያየ ምክንያት ይህ ሰው ...
28/03/2023

ከተከታያችን የተላከ መልዕክት

አንድ ሰው ከሚያሳየው ባህሪ በመነሳት ሁለት ሰው ነው ማለት እንችላለን ። ሁሉም ሰው ሲፈጠር ድንቅ የሆነ ማንነት ያለው ሰው ሲሆን በተለያየ ምክንያት ይህ ሰው የሚኖረው ሰበበኛ በመሆን ነው።
ሰበበኛው ማንነታችን "አይቻልም፤ አላሠራም አሉኝ ..." ሲል ድንቅ የሆነው ማንነታችን ደግሞ "ይቻላል፤ አላሠራም ቢሉኝም አሸንፊ መሥራት እችላለሁ ..." በማለት ሥራውን የሚሠራ ማንነት ነው።
ሰበበኛው ማንነታችን ይዋሻል፤ ያስመስላል ... ድንቁ ማንነታችን ግን አይዋሽም ፤ ማስመሰልም አይችልም ....
ሰበበኛውን ማንነታችንን በውስጣችን ካሳደግነው ሕይወታችንን ይወርሰናል፤ የሰበበኛውን ማንነት ባህሪ በእሳት በማቃጠል የድንቁን ሰው ባህሪ 21 ቀን በትክክል ከተለማመድነው ድንቅ ሰው እንሆናለን።
ይህንን ድንቅ ትምህርት ያስተማረንን ዳዊት ድሪምስን እናመሰግናለን ።
*************
ይህንን ድንቅ ትምህርት የተማረና የተለማመደ አንድ ሰው፤ ድንቅ በመሆን ስብሰባ ላይ ድንቅ የሆኑ ሐሳቦችን ማቅረብ ይጀምራል። ትምህርቱን ያልተማሩ ኃላፊዎች "ከእኛ በላይ ድንቅ ሐሳብ እንድታስብ ማን ፈቀደልህ?" በማለት በስብሰባ ላይ ይነቁሩታል። በስብሰባ ላይ ለመናገር ዕድል ያላገኘው ድንቁ ሰው ሐሳቡን በሶሻል ሚድያ ላይ ሲያቀርብ "እንዴት ትፅፋለህ?" በማለት ከሥራ ያግዱታል። ድንቁ ሰው የፃፈው እውነትን ስለሆነ አልተፀፀተም። በመጨረሻ "ይቅርታ ጠይቀህ ወደ ሥራህ ተመለስ" ሲሎት "ጥፋት ስለሌለብኝ ይቅርታ አልጠይቅም" በማለት ይመልሳል።
"እኔ ሰበበኛና ድንቅ ሰው መሆን የምችል ሁለት ሰው ነኝ" የምትፈልጉት ድንቁን ነው? ወይስ ሰበበኛውን ማንነቴን ነው? በማለትም ያስመርጣቸዋል። እኛ የምናምነው አንድ ሰው አንድ ዓይነት ባህሪ እንዳለው ብቻ ነው። የምንፈልገው የቀደመውንና አንተ ሰበበኛ የምትለውን ማንነትህን ስለሆነ በዛ መሠረት እንደ ድሮው በመሆን ሥራህን ቀጥል፤ "ድንቅ ሰው ነኝ የምትል ከሆነ ግን ከሥራ ትባረራለህ" ሲባል ፦ የአሠሪውን መብት በማክበር ሰበበኛው ማንነት አሁን ሥራ ጀምሯል።

እራሶን መቀየር ይፈልጋሉ ?   በአስተሳሰብ   በአመለካከት     በኑሮ ሁኔታ 👉መስራት መለወጥ እና ማደግ ለሚፈልግ ብቻ 👉100% ትክክለኛ የሆነ እና መንግስታዊ ፈቃድ ያለው👉በትርፍ ግዜያቺ...
28/03/2023

እራሶን መቀየር ይፈልጋሉ ?
በአስተሳሰብ
በአመለካከት
በኑሮ ሁኔታ
👉መስራት መለወጥ እና ማደግ ለሚፈልግ ብቻ
👉100% ትክክለኛ የሆነ እና መንግስታዊ ፈቃድ ያለው
👉በትርፍ ግዜያቺሁ የምትሰሩት
👉በአጭር ግዜ ውስጥ በጣም ብዙ የምታተርፉበት
👉 በሙያው አንቱ በተባሉ ባለሟያዎች እና አስተዳደሮች የተቋቋመ
👉በአጭር ግዜ ውስጥ በሀገራቺን ከ4 በላይ ቅርንጫፎችን ከፍቶ የሚንቀሳቀስ
👉 በፈለጋቺሁት ግዜ እና ሰአት በክፍያ የማታገኙትን የቢዝነስ ስልጠና በታዋቂ ሰዎች በነፃ የምታገኙበት
👉 ከምታገኙት ገቢ ላይ ለመንግስት 2%(TOT) የምትከፍሉበት ህጋዊ ድርጅት
👉 በተጨማሪም የተለያዩ አይነት ሽልማቶች እና ጥቅማጥቅሞች ያሉት
👉ተቀላቅለው በአጭር ግዜ ውስጥ የሀብት ማማ ላይ መቀመጥ ይፈልጋሉ?
👉 እንግዲያው አሁኑኑ ደውለው ያናግሩን

👇👇👇👇👇👇
+251912428554
+251947533021

ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ
ቀድሞ የተገኘ ሁሌም ቀድሞ ይጠቀማል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arif business group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share