12/03/2026
የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ - ከETM ሚዲያ
ETM ሚዲያ፣ በማደግ ላይ ላለው የሚዲያ መድረካችን ጥራትንና ሙያዊ ብቃትን የሚያመጡ አዳዲስ የቡድን አባላትን ለመቀላቀል ይፈልጋል።
በመሆኑም፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች እንድታመለክቱ በአክብሮት እንጋብዛለን።
◾ የሥራው መጠሪያ: ዜና አንባቢ (News Announcer)
◾ የሥራው ዓይነት: ሪሞት (ከየትኛውም ቦታ ሆነው የሚሰራ)
◾ ቁልፍ የብቃት መመዘኛዎች:
◾ ማራኪ እና ለዜና ተስማሚ የሆነ የድምጽ ቃና ያለው/ያላት።
◾ የአማርኛ ቋንቋን አቀላጥፎ የማንበብ፣ የመጻፍና የመናገር ከፍተኛ ችሎታ።
◾ ወቅታዊ የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የመከታተል ፍላጎት ያለው/ያላት።
◾ በግል ተነሳሽነትና በኃላፊነት ስሜት መሥራት የሚችል/የምትችል።
ለስራው የሚያስፈልገውን መሰረታዊ ቴክኖሎጂ (ኮምፒውተር፣ ስልክ፣ ጥሩ የኢንተርኔት ግንኙነት እና ማይክሮፎን) ማግኘት የሚችል/የምትችል።
ደመወዝ: በስምምነት
የማመልከቻ ሂደት:
ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች፣ የሥራ ልምዳችሁን የሚገልጽ መረጃ (ረዝሜ/CV) ከድምጽ ናሙና (voice sample) ጋር በሚከተሉት አድራሻዎች መላክ ትችላላችሁ።
በቴሌግራም: