MR ALMAW

MR ALMAW 6 ኢየሱስም፡— እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

22/06/2026
Tilmaammmmmmmaaaa
16/06/2026

Tilmaammmmmmmaaaa

እኔ ሁለተኛ ደረጃ አዲስ ከተማ ት/ቤት ስማር እናቴ ጥቁር አንበሳ (ኢትዮ ስዊዲሽ) ስትሰራ ያጋጠመኝን ላውጋችሁ። ያን ጊዜ ይቺ የምታይዋት ውይይት ታክሲ ከቡና ቀጥሎ የኢኮኖሚ ዋልታ ነበረች ...
15/06/2026

እኔ ሁለተኛ ደረጃ አዲስ ከተማ ት/ቤት ስማር እናቴ ጥቁር አንበሳ (ኢትዮ ስዊዲሽ) ስትሰራ ያጋጠመኝን ላውጋችሁ። ያን ጊዜ ይቺ የምታይዋት ውይይት ታክሲ ከቡና ቀጥሎ የኢኮኖሚ ዋልታ ነበረች ብዬ ብናገር አላጋነንኩም።

ታድያ እናቴ ከሀገርቤት የሚመጡ ዘመዶችም ጎረቤቶቻቸውም የማሳከም ኃላፊነት ነበራት። እናም በአንዱ ቀን ሕክምና የጨረሱ ዘመድ ከተማውን ስለማያውቁ እኔ በውይይት ታክሲ ከምንኖርበት የጦርኃይሎች አካባቢ ቀጥታ ት/ቤታችን የሚገኝበት አውቶቡስ ተራ እንዳደርሳቸው ኃላፊነት ተሰጠኝ። ለወትሮ በእግሬ የምሄደውን መንገድ በእንግዳዋ አማካይነት በታክሲ መሄዴ አንዱ ብርቅ ገጠመኝ ነበር።

ሌላው እና የማልረሳው ግን ከኋላ የሞላ ውይይት ታክሲ መጥቶ ሲቆምልን ጋቢና ለመግባት በሩን ስከፍትላቸው ጋቢናው ዝቅ ያለ ሲሆንባቸውና ወደሰዎቹ መቀላቀል ያለባቸው ስለመሰላቸው የበልግ ዝናብ ባጨቀየው ጫማቸው መቀመጫው ላይ በፍጥነት ወጥተው ቆሙ። ሹፌሩ በንዴት "ውረዱ!" እያለ ሲጮህ እኔ በሳቅ ስፈርስ፣ እንግዳዋ ሲደነግጡ የነበረው ድባብ መቼም የማልረሳው ትዝታ ነው። አቤት ልጅነት!

ውይይት ታክሲ ላይ ተዋውቃችሁ የተጋባችሁም አትጠፉምኮ፣ ብቻ የውይይት ታክሲ ትዝታ ያላችሁ እስቲ አጋሩን!

(ፎቶውን ያገኘሁት ከጫካ ቡና ግድግዳ ላይ ነው)

15/06/2026

With Celine Dept – I just got recognized as one of their top fans!

haras,ittuma fufee jira yommuu waqaayyoo gatii isa dif kennuu hin dhisu torbaanumma kana keesa waaqni nutti waqeessinu d...
14/04/2026

haras,ittuma fufee jira yommuu waqaayyoo gatii isa dif kennuu hin dhisu torbaanumma kana keesa waaqni nutti waqeessinu deebisa nutti haa argisiisu

20/01/2026

Echen kowas

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MR ALMAW posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MR ALMAW:

Shortcuts

Share