Leniza

Leniza Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Leniza, Addis Ababa.

27/05/2026
27/05/2026
23/05/2026

Jijjiiramni saffisaa waggoota muraasa keessatti Bishooftuu keessatti gale kun nu qofaaf osoo hin taane, magaalota Aafrikaa biroof illee fakkeenya gaariidha. Hawaasni fi hoggansi magaalaa keenyaa kan ittiin boonaniidha!
• ​በጥቂት ዓመታት ውስጥ በቢሾፍቱ የተመዘገበው ፈጣን ለውጥ ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የአፍሪካ ከተሞችም ጥሩ ምሳሌ ነው። የከተማችን ማህበረሰብና አመራር ሊኮሩበት የሚገባ ነው!
• ​ The rapid transformation achieved in Bishoftu within a few years is a great model not only for us but also for other African cities. The community and leadership of our city should be proud!

20/05/2026

አርሰናል እንደ ክለብ ለአመታት በብዙ ጽናት በብዙ ውጣ ውረድ በብዙ ቁጭት አልፈዉ ዛሬ ዋንጫውን ከፍ አድርገው ይዘውታል፤
ብልፅግና እንደ ሀገር በርካታ ሸክሞችን ሲረከብ ያልተቀበለው አይነት የመከራና የችግር ብዛት አልነበረም..... ነገር ግን ፈተናዎች የጽናት ውጤት ሆነው ወደ ከፍታው ጫፍ ኢትዮጲያን አወጣት.... የድሉን ዋንጫ ባዳና ባንዳ እያዩ ከፍ አደረጋት!!
Congrats, Gunners!!!

20/05/2026

• ​ Jijjiiramni saffisaa waggoota muraasa keessatti Bishooftuu keessatti gale kun nu qofaaf osoo hin taane, magaalota Aafrikaa biroof illee fakkeenya gaariidha. Hawaasni fi hoggansi magaalaa keenyaa kan ittiin boonaniidha!
• ​በጥቂት ዓመታት ውስጥ በቢሾፍቱ የተመዘገበው ፈጣን ለውጥ ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የአፍሪካ ከተሞችም ጥሩ ምሳሌ ነው። የከተማችን ማህበረሰብና አመራር ሊኮሩበት የሚገባ ነው!
• ​ The rapid transformation achieved in Bishoftu within a few years is a great model not only for us but also for other African cities. The community and leadership of our city should be proud!

19/05/2026

• Guddinni Magaalaa Bishooftuu yeroo ammaa mul’atu kun bu’aa hojii guddaa mootummaa fi uummanni keenya harka wal qabatanii hojjetaniidha. Waliin taanaan waan guddaa bira ga’uun akka danda’amu ragaa qabatamaadha. Hojii gaariidha, itti fufuu qaba!
• ​በአሁኑ ወቅት በቢሾፍቱ ከተማ የሚታየው እድገት መንግስትና ህዝባችን እጅ ለእጅ ተያይዘው የሰሩት የታላቅ ስራ ውጤት ነው። በጋራ ከቆምን ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደምንችል ህያው ምስክር ነው። መልካም ስራ ነው፣ ይቀጥል!
• The current growth of Bishoftu city is a great result of the joint efforts of our government and public working hand in hand. It is tangible proof that together we can achieve greatness. Great job, keep it up!

19/05/2026

የዐቢይ ምጽዋተኞች

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ(በረከታቸው ይደርብንና) በነበሩ ዘመን አንድ ሰው እሳቸውን ሰድቦ መጽሐፍ ያሳትማል፡፡ ቤተ ክህነቱ ይከሰዋል፡፡ እሱም ይታሠራል፡፡ በኋላ አቡነ ጳውሎስ ይሰማሉ፡፡
“ለምን ከሰሳችሁት” አሉ
“እርስዎን ሰድቦ፣ መጽሐፍ አሳትሞ እየሸጠ ነው” ብለው መጽሐፉን አምጥተው አሳዩዋቸው፡፡
“ለመሆኑ ልጁ ሥራ አለው” አሉ
“ኧረ የለውም፤ ይሄንኑ እየሸጠ ነው የሚበላው”
“ሊሸጥ የሚችል ስምስ አለው”
“ኧረ ስሙ መንገድ ላይ ወድቆ ቢገኝ ማንም አያነሣውም”
“በሉ ተውት፤ ከሚርበው ስሜን ሽጦ ይብላ፤ ለእኔም እንደ ምጽዋት ይቆጠርልኛል፤ እሱኮ የሚሠራው ሥራም፣ የሚሸጠው ስምም ስለሌለው ነው” አሉ ይባላል፡፡
አሁን አሁን የዐቢይን ስም ሽጠው የሚበሉ ምጽዋተኞች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች ሁለት ነገር የላቸውም፡፡ አንድም ሥራ የላቸውም፤ አንድም የሚሸጥ ስም የላቸውም፡፡ ያላቸው አማራጭ የዐቢይን ስም ሸጠው መብላት ነው፡፡ ልጆቻቸውም በዚህ ሽያጭ ነው የሚያድጉት፤ ቢልም የሚከፍሉት ከዚሁ ሽያጭ ነው፡፡ ለዐቢይ በዋናነት የሚጸልዩት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ስሙ እንጀራቸው ነዋ!
እነዚህ የዐቢይ ምጽዋተኞች ናቸው፡፡
ስሙ እንጀራቸው ነው፡፡
ስሙ ልብሳቸው ነው፤
ስሙ የታክሲ ሂሳባቸው ነው፡፡
ያሳደጋቸው የዐቢይ ስም መሆኑን ልጆቻቸውም ያውቃሉ፤ እናም ምኞታቸው አሳዳጊያቸውን ዐቢይን ማየት ነው፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ፡-
ለአንዳንዶች በታላላቅ ፕሮጀክቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፤
ለአንዳንዶች የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል ተመቻችቶላቸዋል፤
ለአንዳንዶች በሪሞት የሚሠሩት ሥራ ተዘጋጅቶላቸዋል፤
ለአንዳንዶች በኮሪደር ልማት የሥራ ዕድል አግኝተዋል፤
ለአንዳንዶች በሌማት ትሩፋት የገቢ ምንጭ ተፈጥሮላቸዋል፤
ለአንዳንዶች በአረንጓዴ ዐሻራ የእንጀራ ገመድ ተዘርግቶላቸዋል፤
ለአንዳንዶች በስንዴና በሩዝ አብዮት ሀብት ተትረፍርፎላቸዋል፤
ለአንዳንዶች ቤት ተሠርቶላቸው ሱቅ ተሰጥቷቸዋል፤

ለነ እንቶኔ ደግሞ ስሙን ሸጠው የመተዳደር የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፤
እናም፤ ምጽዋተኞችን ተዋቸው፤ እዘኑላቸው፤ አትፍረዱባቸው፡፡
ስም በመሸጥ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው “የዐቢይ ምጽዋተኞች” ናቸው፡፡

ፀሀፊ:ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

Paartii Badhaadhinaa Filadhaa!ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!Mallattoon keenya Nadoo Qamadiitiምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው
18/05/2026

Paartii Badhaadhinaa Filadhaa!
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!
Mallattoon keenya Nadoo Qamadiiti
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው

ዘመን ተሻጋሪ እና ሀገርን በድል፣ በክብር ወደከፍታ አሻጋሪ የሆነው የክቡር ጠ/ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት መፅሀፍ በአረብኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በአቡዳቢ በድምቀት ተመረቀ...
18/05/2026

ዘመን ተሻጋሪ እና ሀገርን በድል፣ በክብር ወደከፍታ አሻጋሪ የሆነው የክቡር ጠ/ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት መፅሀፍ በአረብኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በአቡዳቢ በድምቀት ተመረቀ።
*
*
*
*
*

18/05/2026

ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው ወ/ኪዳን ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ በሚዘዋወሩ ህግን ባልተከተሉ ህገወጥ ድርጊቶች ላይ የሰጡት ማብራሪያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Leniza posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Leniza:

Share