M'r Fikre

M'r Fikre THE SUN WILL RISE AND WE WILL TRY AGAIN TOMORROW.

 ‼️ወዲ ካሳ ከሕወሓት ጋ የፈጠረው ጥምረት ያበሳጫቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ፋኖዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከህዝባቸው እየተቀላቀሉ ይገኛሉ !!!!!!
22/09/2026

‼️

ወዲ ካሳ ከሕወሓት ጋ የፈጠረው ጥምረት ያበሳጫቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ፋኖዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከህዝባቸው እየተቀላቀሉ ይገኛሉ !!!!!!

ሰበር ...ጎንደር ተማምሎ ሰላምን መርጧል!🙏❤    ~~~በእነ ዘመመ ካሴ ከህወሓት ጋር ተፈጠረ የተባለው ጥምረት ያበሳጫቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመ...
22/09/2026

ሰበር ...ጎንደር ተማምሎ ሰላምን መርጧል!🙏❤
~~~
በእነ ዘመመ ካሴ ከህወሓት ጋር ተፈጠረ የተባለው ጥምረት ያበሳጫቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከሚወዱት ህዝባቸው ጋር በሰላም እየተቀላቀሉ ይገኛሉ! ደሞቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ!🙏

ለሰው ልጆችና ለኢትዮጵያ ይሁን!

በአላማጣ  በመለስ ዜናዊ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተከማቸ የከባድ መሳሪያና ተተኳሽ በድሮን ተመታ ‼️ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 አካባቢ በአላማጣ ከተማ በሚገኘው መለስ...
22/09/2026

በአላማጣ በመለስ ዜናዊ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተከማቸ የከባድ መሳሪያና ተተኳሽ በድሮን ተመታ ‼️

ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 አካባቢ በአላማጣ ከተማ በሚገኘው መለስ ዜናዊ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ተከማችቶ ነበር የተባለው የህወሓት ከባድ መሳሪያ ተተኳሽ በድሮን ጥቃት ከጥቅም ውጭ መሆኑ ተዘግቧል።

በአካባቢው የሚደርሱ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ ጥቃቱ በአካባቢው የቡድኑን የጦር አቅም ለመቀነስ የተወሰደ እርምጃ ነው ተብሏል።

በተያያዘም ደቡባዊ ዞንን ከህወሓት ታጣቂዎች ለማስለቀቅ የሚደረገው የጸጥታ እርምጃ መጠናከሩ ተገልጿል።

የመንግስትን ሆደሰፊነት እንደ ፍርሃት የቆጠረችው ሕወሓት መጠነኛ የአየር ሀይላችንን ምቶች እየቀመሰች ነው!እነሆ ዛሬ ብቻ ህወሃት ራያ ላይ በደንብ የቀመሰች ሲሆን በተለያዩ ቦታዎች ያሉ የጦር...
22/09/2026

የመንግስትን ሆደሰፊነት እንደ ፍርሃት የቆጠረችው ሕወሓት መጠነኛ የአየር ሀይላችንን ምቶች እየቀመሰች ነው!

እነሆ ዛሬ ብቻ ህወሃት ራያ ላይ በደንብ የቀመሰች ሲሆን በተለያዩ ቦታዎች ያሉ የጦር መሣሪያ ዲፖዎች ከነመሳሪያቸው ከጥቅም ውጭ እየሆኑ ነው።

ዛሬ ጠዋት 4:30 ጥሙጋ ተክለ ሃይማኖት የተሳካ የድሮን ጥቃት ተካሂዷል። በዚህም፣ ሃዉጃኖ ትምህርትም ቤት ጠዋት 3:30 ስብሰባ ላይ እያሉ የፅምዶ አመራር የተሳካ የድሮን ጥቃት ተደርጓል።ብዙወቹ መድፍ እና የመሳሪያ መጋዘን እንድሁም ሰራዊት አባላት ቁስለኛና ሙት ሆነዋል እየተባለ ነው።

ቢያንስ 7 ቦታ እርምጃ ተወስዷል። ነገር ግን አሁንም ብዙ መድፍ እና ዙ 23 ያልተመቱ አሉ።
#ህወሓት
#ትግራይ
#ኢትዮጵያ

ያለ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር  ጠረፍ ምኑም አይደለችም:- መሐመድ ቢን ሰልማን ዛሬ የሳውዲ አልጋ ወራሽ ልዑል መሐመድ ቢን ሰልማን በግብጽ ቤተመንግሥት ከፕሬዝዳንት አብደልፋታህ አል-ሲሲ ጋር በ...
22/09/2026

ያለ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጠረፍ ምኑም አይደለችም:- መሐመድ ቢን ሰልማን

ዛሬ የሳውዲ አልጋ ወራሽ ልዑል መሐመድ ቢን ሰልማን በግብጽ ቤተመንግሥት ከፕሬዝዳንት አብደልፋታህ አል-ሲሲ ጋር በነበራቸው ውይይት ወቅት ያለ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጠረፍ ምኑም አይደለችም በማለት መናገራቸው ተዝግቧል::

አልጋ ወራሹ በንግግራቸው ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጠረፍ ተዋሳኝ መሆኗ ለሁላችንም ጠቃሚ ነው። የኢትዮጵያን የመልማት መብት በማክበር ግብጽ በናይል ወንዝ ዙሪያ ፍትሃዊ ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ ከላይኛው ተፋሰስ ሀገራት በዋነኝነት ከኢትዮጵያ ጋር የምታደረገውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሳውዲ አረቢያ ለመደገፍ ከመቸውም በላይ ዝግጁ መሆኗን ገልፃለች::

ሳውዲ አረቢያ በተመሳሳይ ኤርትራንም ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መምጣት ተገቢ ጥያቄ በመሆኑ በንግግርና በድርድር መፍታት አለባችሁ በማለት በአጽንኦት ተናግሮላችኋል።

ይህንን ለሁለቱም መሪዎች የተናገሩት ዛሬ ሁቲዎች በቀይ ባህር ላይ የተገነባውን የሳውዲ አረቢ
ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩን የመቱበት ዜና ተሰማበት ቀን መሆኑ ተነግሯል::

ይህም ሳውዲ አረቢያ እና ሌሎች ሀገራት በቀይ ባህር ላይ የነበረውን ሽብር ጥቃቶችን ኢትዮጵያ ብቻ መመከት እንደምትችል ያመኑበትን ህደት ያመለክታል ተብሏል።

ኢስት አፍሪካ ሚዲያ

ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች  እንጂ።ጠላቶቿ ለዘመናት ሉዓላዊነቷን ሊዳፈሩ፤ ነጻነቷን ሊነፍጉ፤ የታሪክ የበላይነቷን ሊገረስሱ በኅቡህ ተንቀሳቅሰዋል። መንቀሳቀስ ብቻም ሳይኾን ኀ...
22/09/2026

ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች እንጂ።

ጠላቶቿ ለዘመናት ሉዓላዊነቷን ሊዳፈሩ፤ ነጻነቷን ሊነፍጉ፤ የታሪክ የበላይነቷን ሊገረስሱ በኅቡህ ተንቀሳቅሰዋል። መንቀሳቀስ ብቻም ሳይኾን ኀያልነቷን ሊነጥቁ ተደጋጋሚ ጥቃት ፈጽመዋል። ኢትዮጵያ ግን ከዓለት በጠነከረ ክንዷ፤ ከነበልባል በሚልቅ ኀይሏ ጠላትን ድባቅ እየመታች ኀያልነቷን አጽንታለች።

👉በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የውጭ ጥቃቶች

ኢትዮጵያውያን ዘመኑን የሚመጥን ቴክኖሎጂ ሳይታጠቁ፤ የሥልጣኔ መሠረቶችን ሳይጎናጸፉ፤ ባሕላዊ የጦር መሥሪያ በያዙበት ወቅት ወራሪዎች ኢትዮጵያን ለመውረር ተነሱ።

የሀገር ፍቅርን የተጎናጸፉ፤ የነጻነት ጥቅምን የተረዱ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም በባዶ እግራቸው በየተራራ እና ሸለቆው በመታገል፤ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሉዓላዊነታቸውን አስጠብቀዋል። በዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ ኩራት እና የነጻነት አርማ መኾን ችለዋል።

ጠላቶች በተደጋጋሚ ጥረት ቢያደርጉም ኢትዮጵያ ግን አልተንበረከከችም። ይልቁንም የሀገር ፍቅርን፤ ጀግንነትን፤ አልሸነፍ ባይነትን፤ ለክብር በጽናት መቆምን እና ድል ማድረግን ለዓለም አሳይታለች።

👉የኢትዮጵያ የውስጥ የግጭት ፈተናዎች።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የግል ፍላጎትን እና የሥልጣን ጥምን ለማርካት ሲባል የውስጥ ግጭቶች ሲካሄዱ ይስተዋላል። ለአብነትም በትግራይ፤ በኦሮሚያ፤ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እና በሌሎች አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላት የኢትዮጵያ የውስጥ ፈተና ኾነዋል።

ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጎን በመቆም ኢትዮጵያን ለማዳከም ሠርተዋል፤ እየሠሩም ይገኛሉ። ታጣቂዎቹ የንጹሐን ሕይወት እንዲቀጠፍ፤ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት እንዲከሰት፤ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ቀውስ እንዲፈጠርም ሠርተዋል።

ኾኖም ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በውጭ ኀይሎች የሚደገፉ የውስጥ ግጭቶችን በጥበብ አሸንፋለች።

👉የኢትዮጵያ ማሸነፊያ መንገዶች

ለውስጥ ኀይሎች የሰላም አማራጭን በማቅረብ፤ የሰላም አማራጭን በማይቀበሉት ላይ ደግሞ ጠንካራ ሕግ የማስከበር እርምጃዎችን በመውሰድ ፈተናዎችን በድል እየተሻገረች ነው። በጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ደግሞ የውጭ ኀይሎችን በማሸነፍ ላይ ትገኛለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ መነሳቷን እና እያንሠራራች መኾኗን በተለያዩ ጊዜያት ተናግረዋል። በልጆቿ ደም እና አጥንት በዓድዋ ድል ለአፍሪካ የነጻነት ደወል፤ የነጻነት አርማ መኾኗን ተናግረዋል።

የለመለመች፤ የበለጸገች ሀገርን ለቀጣዩ ትውልድ ለማውረስ እንሠራለን ነው ያሉት። በሁሉም ዘርፎች በጋራ በመሥራት ኢትዮጵያን እናሻግራለን ብለዋል። ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎችን በድል ማለፏንም ገልጸዋል።

ሰላምን በማጽናት፤ በኅብረት እና በጋራ በመቆም ኢትዮጵያን ማሳደግ ይገባል ብለዋል። ባለፉት ዘመናት ችግሮችን በኀይል ለመፍታት መሞከር፤ የባንዳነት አመል እና ጠላቶች የኢትዮጵያን ዕድገት መፍራት የኢትዮጵያ ፈተና እንደነበር ተናግረዋል።

የኢትዮጵያን ልዕልና በሚገዳደር ጉዳይ ላይ በጋራ መቆም የፖለቲካ ስብዕናን አያሳጣም ነው ያሉት። የኢትዮጵያን የሰላም መደፍረስ ምንጩን ስለምናውቅ ከምንጩ የሚነሳን ማንኛውንም ትንኮሳ ለመከላከል የሚያስችል ቁመና በመፍጠር ላይ እንገኛለንም ብለዋል።

"ኢትዮጵያ አትወድቅም የወደቁትን ታነሳለች፣ የተኙትን ታነቃለች" ነው ያሉት።

#ኢትዮጵያ🇪🇹

የአፍሪካ በር ቦሌ
22/09/2026

የአፍሪካ በር ቦሌ

ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!አገራችን የተጋረጠባት አደጋዎች ክቡር መስዋእትነት እየከፈለ በጀግንነት ጠላቶችን እያሽመደመደ የሚገኝ የኢትዮጵያ ሃገር መከላከያ ሰራዊት ክብር ይ...
22/09/2026

ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!

አገራችን የተጋረጠባት አደጋዎች ክቡር መስዋእትነት እየከፈለ በጀግንነት ጠላቶችን እያሽመደመደ የሚገኝ የኢትዮጵያ ሃገር መከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል።

ለሃገር ከህይወት በላይ የሚሰጥ ስጦታ የለምና!! እናመሰግናለን 🇪🇹🙏

| #ኢትዮጵያ 🇪🇹
!
!!

24/7 ቅኝቱ ቀጥሏል🌀ትናንት ለሊቱ 9፡15 ዛታ ላይ ተጠራቅሞ በነበረው የህወሓት ከባድ ወታደራዊ ትጥቆች ላይ እጅግ የተሳካ የድሮን ጥቃት በመፈጸም ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል! ከከባድ የ...
22/09/2026

24/7 ቅኝቱ ቀጥሏል
🌀ትናንት ለሊቱ 9፡15 ዛታ ላይ ተጠራቅሞ በነበረው የህወሓት ከባድ ወታደራዊ ትጥቆች ላይ እጅግ የተሳካ የድሮን ጥቃት በመፈጸም ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል! ከከባድ የጦር መሳሪያዎች ጋር የነበሩ የአሸባሪው ቡድን ታጣቂዎች ሙትና ቁስለኛ ሁነዋል!
አሸባሪው ቡድን በንጹሃን ላይ ጉዳት ደረሰ ምናምን የሚል ችኮ መግለጫውን ለማውጣት ለምን እንዳዘገየው ሊገባኝ አልቻለም.

ጀግናው የኢፌደሪ አየር ሃይል በአላማጣ ኢላማውን የጠበቀ የተሳካ ጥቃት ፈጽሟል። በጥቃቱ የተዘየሩ ታጣቂ አመራሮችን የወደመ ሎጂስቲክስን በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን።
22/09/2026

ጀግናው የኢፌደሪ አየር ሃይል በአላማጣ ኢላማውን የጠበቀ የተሳካ ጥቃት ፈጽሟል። በጥቃቱ የተዘየሩ ታጣቂ አመራሮችን የወደመ ሎጂስቲክስን በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን።

Address

Africa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M'r Fikre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to M'r Fikre:

Shortcuts

Share