29/05/2026
በጉጉት ከሚጠበቀው የዓለም ዋንጫ በፊት ለኔይማር ልዩ ፀሎት ተደረገ! 🇧🇷
በፊታችን ከሚጀምረው የዓለም ዋንጫ ውድድር አስቀድሞ፣ ለታዋቂው ብራዚላዊ የፊት መስመር ተጫዋች ኔይማር ዳ ሲልቫ ሳንቶስ ጁኒየር (Neymar Jr) ልዩ የባርኮት እና የፀሎት ሥነ-ሥርዓት ተደርጎለታል።
ኳስ እና እምነት ሲገናኙ! በርካታ እግርኳስ ተጫዋቾች ከመጫወታቸው በፊትም ሆነ ካሸነፉ በኋላ ፈጣሪያቸውን በሜዳ ላይ ሲያመሰግኑና ክብር ሲሰጡ ማየት የተለመደ ነው።
ይህ "Worshipers on the pitch" የተሰኘው መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ስፖርቱ ከሜዳም ባለፈ ጥልቅ መንፈሳዊ ትስስር እንዳለው ያሳያል።
ለንጉሱ ኔይማር እና ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን መልካም እድል እንመኛለን! 🏆
⚽️⚽️⚽️