17/03/2023
☎️ 0922424515
ቪክቶር እንጨት መሳይ የብረት በሮች
የቴሌግራም https://t.me/yonatanvictordoor 👈
ለዋና መግቢያ/main gate እና ለዉስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ እጅግ ዉብና ለደህንነቶ አስተማማኝ በሮች
🔸ዋጋ በካሬ 9,550 ብር ለዉስጥ ለዉስጥ በሮች ወይም የብሎኬት መጠናቸው 10-10.5 ለሆነ የበር መቃን
🔸ዋጋ በካሬ 11,168 ብር ለዋና መግቢያ/main gate ወይም የብሎኬት መጠን ከ15-29 ለሆነ የበር መቃን
🏠ለኮንዶሚኒየም 40/60 , 20/80
🏠ለአፓርትመንት
🏠ለማህበር ቤቶች
🏠ለሆቴሎች
🏠ለሪዞርቶች
የሚሆኑ ደህንነታቸዉ አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል::
💠የማይዝጉ እና በቀላሉ መታጠብ የሚችሉ
💠ከወጭ የሚመጣን ሰው ማሳያ ሌንስ እና መጥሪያ ደዉል የተገጠመላቸው
💠ዉበቱን የሚያጓላ ራሱን የቻለ ሞስትራ ያለው
💠የመጫጫር እና የመፋፋቅ ባህሪ ያላቸውም
☣️በ3ቱም አቅጣጫ ከ6-10 ተወርዋሪ/locking system ያሏቸው highly secured doors.
🗣🗣በር ማዘዝ ከፈለጉ ከስር ባለው አድራሻ ያግኙን