Sami Events & promotion

Sami Events & promotion ለማንኛውም መድረክ የማስተዋወቅ እና የማስተባበር ስራ 0911018540 📞 ይደውሉልን !

08/02/2026
ታዋቂው ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ ወምብያ የተሰኘ ሙዚቅ ክሊፕ ወደ አድማጭ ተመልካች በቅርብ ቆንጆ ስራ ይዞ ብቅ ሊል ነው 🎶መልካም ዕድል ወንድሜ !
26/12/2025

ታዋቂው ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ ወምብያ የተሰኘ ሙዚቅ ክሊፕ ወደ አድማጭ ተመልካች በቅርብ ቆንጆ ስራ ይዞ ብቅ ሊል ነው 🎶

መልካም ዕድል ወንድሜ !

ድርሹ ዳና ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።  | አስራ ሶስት ቅርጫፎች ያሉት የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀጣይ በመላው ኢትዮጰያ እንደሚዳረስ ገልፆል። ለሁሉ የገንዘብ ብድር እና ተቋም...
14/12/2025

ድርሹ ዳና ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።

| አስራ ሶስት ቅርጫፎች ያሉት የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀጣይ በመላው ኢትዮጰያ እንደሚዳረስ ገልፆል።

ለሁሉ የገንዘብ ብድር እና ተቋም የማስታወቂያ ባለሙያ ድርሹ ዳናን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሿሟታል።

ጋዜጠኛ እና የ ማስታወቂያ ባለሙያ የሆነችው ድርሹ ዳና ከ ለሁሉ የገንዘብ ብድርእና ተቋም ጋር ለ አንድ አመት የሚቆይ የ Brand ambassador እና ዓመታዊ የተቋሙ የማስታወቂያ ስራ ለመስራት ተፈራርመዋል።

ጋዜጠኛ እና የማስታወቅያ ባለሚያ ድርሹ ዳና ትላንት በሸራተን አዲስ ከ የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ጋር የብራንድ አምባሳደርነት ፊርማ አደረገች።

ያለ ማስያዧ ብድር እንደሚሰጥ የገለፀው ተቋሙ: በወጣቶች የተገነባ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።

አስራ ሶስት ብራቾች ያሉት የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀጣይ በመላው ኢትዮጰያ እንደሚዳረስ ገልፆል።

ድርሹ ዳናም ከተቋሙ ጋር አብራ በመስራቷ የተሰማትን ደስታ በፊርማ ኘሮግራሙ ላይ ተናግራለች።

የእኔ ጀግና እህት ድርሹዬ !
እንኳን ደስ አለሽ...በርቺልኝ 👊

03/10/2025

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911018540

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami Events & promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sami Events & promotion:

Share