መፍትሄ አለኝ at Nardi solution

መፍትሄ አለኝ at Nardi solution Represent the core guiding, work ethic and social responsibility for hospitality industry.

13/11/2025

We’re here to help you understand, compare, and choose the right insurance — whether for your car, health, life, or business.

💙 Trusted guidance
💼 Simple explanations
💡 Smart protection

Follow us for weekly tips that help you protect what matters most.
#

ቦታው - ቦሌ አትላስ በዘርፉ በቂ ልምድ ያላችሁ በቂ የትምህርት ዝግጅት ያላችሁ ማስረጃዋቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ ብቁ ሰራተኞች ይፍለጋሉ።ለበለጠ መረጃ 0912192821
04/11/2021

ቦታው - ቦሌ አትላስ
በዘርፉ በቂ ልምድ ያላችሁ
በቂ የትምህርት ዝግጅት ያላችሁ
ማስረጃዋቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ ብቁ ሰራተኞች ይፍለጋሉ።
ለበለጠ መረጃ 0912192821

ተወዳጁ የጀበና ቡና #, አንድ ኪሎ ቡና ስንት የጀበና ሲኒ ቡና ይወጣዋል?በመደበኛ ሱቆች ውስጥ የምናገኘውን ቡና  ለቅመን እና ቆልተን መልሰን ብንመዝነው ከ 200 ግራም በላይ ይቀንሳል ያል...
06/10/2021

ተወዳጁ የጀበና ቡና #
, አንድ ኪሎ ቡና ስንት የጀበና ሲኒ ቡና ይወጣዋል?
በመደበኛ ሱቆች ውስጥ የምናገኘውን ቡና ለቅመን እና ቆልተን መልሰን ብንመዝነው ከ 200 ግራም በላይ ይቀንሳል ያልተለቀመና በጣም ደረጃው የወረድ ከሆነ ከዛ በላይ ይቀንሳል ....ከውስጡ የምንለቅመው ቆሻሻ ብቻ ሳይሆን ቡና መቁላት ማለት በውስጡ ያለውን እርጥበት በትነት መልክ ማውጣት ጭምር ስለሆነ ነው።
* አንድ ኪሎ ቡና ለቅመን ቆልተን ብናፈላው በአማካኝ 80 ሲኒ ይወጣዋል....እርግጥ ይሄን ቁጥር የአፈላል፣ የአቆላል እና የቡናው ደረጃ አይነት ትልቅ ለውጥ ያመጣል
*ስንቆላው ብዙ እሳት ሳይገባው ( Brown ) አርገን ብናፈላው ውሀ አያነሳም ቁጥሩ በጣም ያቀንሳል። ጣእሙም ትንሽ ጠንከር እንዲል ውሀም እንዲያነሳ እሳት ገባ ያለው (Dark Brown) የተወሰነውን... የነወሰነውን ደሞ Slightly dark brown አርገን ቆልተን ደባልቀን ብናፈላው ውሀም ያነሳል በጣእም በቀለሙም ላይ ለውጥ ማምጣት ይቻላል።
* ስናፈላው ካዘጋጀነው የተውሰነ ግራም እናስቀርና በባህላዊ አፈላላችን መሰረት አቦሉን ካፈላን በውሃላ ያስቀረነውን ቡና ጣል በማድረግ ቶናውን (ሁለተኛ) በማፍላት ከ አቦሉ ጋር በመቀላቀል ጥሩ ጣእም ያለውም ቡና እናገኛለን።
*ሌላው በዚህ ዘርፍ ላይ የምትሰሩ ከንፅህና ጋር በተያያዘ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ልማድ ሆኖል መሰለኝ አንድ ሰው ከተጠቀመ በውሀላ በውሃ ብቻ ለቅ ለቅ አርጎ ለቀጣዩ ተስተናጋጅ መስጠት መስተካከል ካለበት ጉዳይ አንዱ ሲሆን ሳሙና እና ንጹህ እስፖንጅ ማዘጋጀት እና ዘወትር እጆቻችሁ እና ጥፍሮቻችሁ ንጹሕ እንዲሆኑ ጥረት አርጉ።
ሌላው ይሄን ስራ ለመስራት የምታስቡ ዋጋ ስታወጡ ወጫችሁን ቀድማችሁ አስሉ...

"የእንጨት መመገቢያ እቃዎችን ሽታቸው"ፒዛ፣ ስቴክ፣ አሳን ጨምሮ በእንጨት መመገቢያ ሳህኖችና ማቅረቢያዋች ሲቀርቡ ግርማ ሞገስ አላቸው ለተመጋቢውም በጣም አመቺ ናቸው ። ችግሩ በተጠቀምናቸው ...
30/09/2021

"የእንጨት መመገቢያ እቃዎችን ሽታቸው"
ፒዛ፣ ስቴክ፣ አሳን ጨምሮ በእንጨት መመገቢያ ሳህኖችና ማቅረቢያዋች ሲቀርቡ ግርማ ሞገስ አላቸው ለተመጋቢውም በጣም አመቺ ናቸው ። ችግሩ በተጠቀምናቸው ቁጥር ጠረናቸው መቀየሩ ነው *እንዴት እናጽዳቸው?
*እሱን ብቻ ለማጠብ የምንጠቀምበት ብሩሽ እናዘጋጅ ለ15 ደቂቃ በውሀ እና ፍሳሽ ሳሙና እንዘፍዝፈው ከዛም ሳሙና ብሩሹ ላይ እያስነካን ፍትግ አርግን በደንብ ማጣብና ማለቅለቅ ቶሎ እንዲደርቅ በቁመቱ መደርደር(ቶሎ እንዲደርቅ ኦቭን አቅራቢያ ማድረግ ይቻላል)

*ቤኪንግ ፓውደር እና ሎሚ መቀባት እና ለ5 ደቂቃ ማቆየት ከዛ በፈሳሽ ስሙና ባለው ውሀ ውስጥ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ ከዛም ባዘጋጀነው ብሩሽ ፍትግ አርጎ ማጠብና በደንብ አለቅልቆ ቶሎ እንዲደርቅ ማድረግ

,ሞክሩት .......

I do have a solution .....for this industry *job opportunity*working place*renovations, redecoration, redesign*team work...
28/09/2021

I do have a solution .....for this industry
*job opportunity
*working place
*renovations, redecoration, redesign
*team works
*working area ethics..........

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912192821

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፍትሄ አለኝ at Nardi solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መፍትሄ አለኝ at Nardi solution:

Share