16/06/2023
#አዲስ ምዕራፍ በየጊዜው እያደገና ከፍ እያለ በምርጥ ምርጥ አሰልጣኞቹ እያስደመመን እንድሁም ሁልጊዜ አዳድስ ነገር እያበሰረን ያለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ካምፓኒ ነው። አዕምሮዎን ለመቀየር እና ያለዎትን ብቃት ለመጨመር ይምጡ የረጅም አመት ልምድ ባላቸው እንጋፋ አሰልጣኞቻችን ህይወትን ይቅሰሙ፤ ይማሩ ይለወጡ።
#ነገ ቅዳሜ ልክ 8:00 ላይ በአዲስ ምዕራፍ ቢሮ እጅግ አስደናቂ ስልጠና ይሰጣል፤ በሰዓት እንገናኝ በፍጹም የማይቀርበት ፕሮግራም እንዳያመልጣቹህ፤