Henos fruit and veg supplier PLC.

Henos fruit and  veg supplier PLC. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Henos fruit and veg supplier PLC., Business service, Nifas silk lafto, Addis Ababa.

ለምን?ከትውልድ ትውልድ ከዘር ዘር ከዘመን ዘመን ሲተላለፍ የመጣው የኢትዮጵያዊ የዋሀዊ በሃሪ ይሉኝታ የተከናነበው ያለ ቅጥ የማክበር እና ዝቅ የማለት ስሜት የማህበረሰቡን ስነ - ልቡና ሲያደ...
05/02/2023

ለምን?
ከትውልድ ትውልድ ከዘር ዘር ከዘመን ዘመን ሲተላለፍ የመጣው የኢትዮጵያዊ የዋሀዊ በሃሪ ይሉኝታ የተከናነበው ያለ ቅጥ የማክበር እና ዝቅ የማለት ስሜት የማህበረሰቡን ስነ - ልቡና ሲያደቀው ሲያኮማሽሸው ከርሞ ከርሞ ዘንድሮ ላይ አግባብነት ያለውን የራስ መውደድ ስሜቱ በቁሙ እንዲሞት አድርጎታል። በዚህም ምክንያት ህዝቡ የግል ጥቅሙ ሲነካ ያለአግባብ በሞራሉ ላይ ሲረማመዱበት በይሉኝታዊ ማንነት ስሜቱ ላይ ፍሬ ከርስኪ ያጠነዛውን ቢሮክራሲ ተግባራዊ ሲያረጉበት... ? ብሎ መጠየቅ ባለመቻሉ የበሬውን ቀምበር ደፍተውበት ሞፈሩን አሸክመው በእሾህ እና መርዝ የተገመደ ጅራፋቸውን በጀርባው ላይ እያንከባለሉ በማይጠፋ ጠባሳ በማይሽር ሰንበር ጥላቻ እና መገፋትን ከጀርባው እየሳሉ በእርሱ ሕመም እና ሲቃ ከዲስኮ እስከ ከበርቻቻ እየጨፈሩ እስከዛሬ እንዲዘልቅ አድርገውት ቆይተዋል! ።
ዛሬስ?
ዛሬ ላይ የጅራፉ ድቁሳት ያበለዘው ማህበረሰብ ሲቃውን ማልጎምጎሙን ማስታመም ቢያቅተው ? ወደሚል ጥያቄ እና ጩኅት ቀይሮታል ለምን which means ( revolution ) " አ ብ ዮ ት " ማለት ነው (ለምን - እንዴት - ወዴት) የአብዮት መነሻ ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ናቸው።
የ ሃገሬ ሰው አሁን ላይ (ለምን) ማለት ችሏል በቀጣይ እንዴት ነው የምንቀጥለው>> ወዴት ይሆን መጨረሻው የሚሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ ሲጀምር የአብዮቱ ፍጻሜ እየደረሰ ነው ማለት ነው... የዛ ቀን ሰው ይበለን!
አሜን።

Address

Nifas Silk Lafto
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Henos fruit and veg supplier PLC. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share