Tidarfelagi.com

Tidarfelagi.com Tidarfelagi.com: Ethiopia’s trusted platform for love.

Find meaningful, lasting relationships with a smart matching system that respects your personal and cultural values. በአሁኑ ሰአት የአኗኗር ዘይቤያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣበት ወቅት ላይ ነን። የዕለት ተለት ማህበራዊ ግንኙነታችን በእጅ ስልካችን ውስጥ የሚያልፍ ሆኗል። በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት አብዛኛው የፍቅር ግንኙነት በኦንላይን የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶቻችንን የሚያከበር ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚች

ሉበትን መተግበሪያ አዘጋጅተናል።

መተግበሪያውን ከጉግል ፕለይ ስቶር በማውረድ ስለ ራስዎ እና ስለሚፈልጉት አይነት ሰው በሚጠይቀው መሰረት የተሟላ መረጃ ይምሉ። የርሶን አቻ ለማግኘት Matches የሚለውን በተን ተጭነው የርሶን ማች ማየትና የሚፈልጉት ሰው ፎቶ ላይ በመጫን ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው "Message" የሚለውን በተን በመጫን የትውውቅ መልዕክት በመላክ፤ በመተዋወቅና በመግባባት፤ ግንኙነትን በመፍጠርና በማጠናከር የፍቅር አጋርዎን ማግኘት ይችላሉ።

15/02/2025
09/12/2024

Exciting news! 🎉 Our app just got even better to help you find your perfect match. Update now!

በአዲስ የተሻሻለውን መተግበሪያ ከጉግል ፕለይ ስቶር ያውርዱና ይጠቀሙ!

👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.tidarfelagi

Tidarfelagi.com ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶቻችንን የሚያከበር፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን ማግኘት የሚችሉበት መተግበሪያ ነው።

21/11/2023
20/11/2023

From Online Sparks to Real-Life Connections & Real Moments! Download the Android app from Google Play Store Now.

12/07/2021

Tidarfelagi.com is not just a dating site, this site is where people find a solid long-lasting romantic relationship and get married

22/02/2021

Tidarfelagi.com - Find love and Get Married!

19/02/2021

ከታች Install Now የሚለውን በተን በመጫን ከጎግል ፕለይ ስቶር ላይ የአንድሮይደ አፕ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ።

19/02/2021

በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከአምስት የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ አንዱ በኦንላይነ የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚችሉበትን አፕ አዘጋጅተናል። ከታች Install Now የሚለውን በተን በመጫን ከጎግል ፕለይ ስቶር ላይ የአንድሮይደ አፕ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ።
አፑ ላይ በቀላሉ ለመመዝገብ "Login With Facebook" የሚለውን በተን በመጫን የፌስቡክ አካውንቶን በመጠቀም የሚጠየቀውን መረጃ በመሙላት በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ
የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ህይወትዎን አስደሳች እና ቀላል ያድርጉ!

18/01/2021

ሎሚ ብወረውር …
በአፕ!

አሁን ከጎግል ፕለይ ስቶር ላይ የአንድሮይድ አፑን በማውረድ መጠቀም ይችላሉ።
አፑ ላይ በቀላሉ ለመመዝገብ "Login With Facebook" የሚለውን በተን ይጫኑ

የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ህይወትዎን አስደሳች እና ቀላል ያድርጉ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tidarfelagi.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tidarfelagi.com:

Share

Category