Ethio Business,Economics,Research Consultancy

Ethio Business,Economics,Research Consultancy ለፕሮፌሽናል
ሪሰርች
ቢዝነስ
ኮርስ እና ለተለያዩ የማማከር አገልግሎቶች በኢትዮጵያ ብቸኛው ፔጅ ነው።

04/02/2023

ምርምር ዘዴ ምንድን ነው?
የምርምር ዘዴ የአንድን ርእስ መረጃ ለመለየት፣ ለመምረጥ፣ ለማስኬድ እና ለመተንተን የሚያገለግሉ ልዩ ሂደቶች ወይም ቴክኒኮችን የያዘ ነው። በምርምር ወረቀት ውስጥ፣ የጥናት ስልት ክፍሉ አንባቢው የጥናቱን አጠቃላይ ትክክለኛነት እና አስተማማኝነት በጥልቀት እንዲገመግም ያስችለዋል። የረሰርች ዘዴ ክፍል ሁለት ዋና ጥያቄዎችን ይመልሳል፡ መረጃው እንዴት ይሰበሰባል ? እንዴትስ ይተነ ተናልል?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Business,Economics,Research Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Business,Economics,Research Consultancy:

Share