16/08/2025
ቀን፡-10/12/2017
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
እቶን ፋድስ እና ፔስትሪ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩትን የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1፡- የስራ መደብ፡- ፋይናንስ (Accountant)
• የስራ ልምድ፡- 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆቴል እና ሬስቶራንት ላይ ሲስተም የሰራ/ች
• የትምህርት ደረጃ፡- በፋይናንስ እና በተያያዝ የትምህት ዘርፋ ወረቀት ያለዉ
• ብዛት፡- 2
• ደምወዝ፡- በስምምነት
2፡- እቃ ግዢ (Purchaser)
• የስራ ልምድ፡- 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆቴል እና ሬስቶራንት ላይ የሰራ/ች
• ብዛት፡- 2
• ደምወዝ፡- በስምምነት
3፡- ባህላዊ ምግብ አብሳይ፡-
• የስራ ልምድ፡- 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በሙያዉ ላይ የሰራ/ች
• ብዛት፡-4
• ደምወዝ፡-በስምምነት
4፡- መስተንግዶ (Waiter)
• የስራ ልምድ፡- 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በሙያዉ ላይ የሰራ/ች
• ብዛት፡-4
• ደምወዝ፡- በስምምነት
5. የኬክ ባለሙያ የስራ ልምድ:-1 አመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት-2ደሞዝ በስምምነት
6. የስራ መደብ-ባሬስታ የስራ ልምድ:-1 አመትና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/የሰራች ብዛት-4 ደሞዝ በስምምነት
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች አድራሻ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ምድር ላይ የሰዉ ኃይል አስተዳደር በሚገኘዉ ቢሮአችን ለተከታታይ በ5 ቀን ዉስጥ በአካል ቀርበዉ ማመልከት ትችላላችሁ::