ተንከል ግብርና ስራ እና ማማከር/Tenkel Agriculture & Agro Consulting

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ተንከል ግብርና ስራ እና ማማከር/Tenkel Agriculture & Agro Consulting

ተንከል ግብርና ስራ እና ማማከር/Tenkel Agriculture & Agro Consulting በኢፌዴሪ ንግድ ሚኒስቴር ተንከልስራ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግል/ማህበር በሚል ስያሜ ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ የንግድ ድርጅት የፌስቡክ ገፅ ነው።

02/01/2024
16/11/2023

በ500 የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች የእርባታ ስራ

ወጪ

እንቁላል እየጣሉ ያሉ 500 ዶሮዎች በቀን አንድ ዶሮ 120 ግራም በአማካኝ የምትመገብ ሲሆን ይህም በወር 500 ዶሮዎች 18 ኩንታል እንቁላል ጣይ የዶሮ መኖ ይመገባሉ ። አማካኝ ዋጋ የአንድ ኩንታል 4100 ስለዚህ
18×4100 = 73,800 ብር በወር ለመኖ
7000 ብር ወርሀዊ የቤት ኪራይ
4000 ብር ወርሀዊ የሰራተኛ ደመወዝ
2500 ብር የተለያዩ ወርሀዊ ወጪዎች

ጠቅላላ 87,300 ብር

ገቢ

ከ500 ዶሮዎች 90% ቢጥሉ በቀን 450 እንቁላል በወር 13,500 እንቁላል ሲሆን አንድ እንቁላል ገበያ ላይ 10 ብር ከፋርም ቢወጣ በጠቅላላ 135,000 ብር ሲሆን የተጠራ ትርፍ 135,000 -87,300 ብር =47,700 ወርሀዊ የተጣራ ትርፍ ይሆናል።

በአንድ እንቁላል ስናስበው በወር 13,500 እንቁላል የሚኖረን ሲሆን ጠቅላላ ወርሀዊ ወጪ 87,300 ብር ሲሆን 13, 500÷ 87,300 ብር ይህም 6 ብር 45 ሳንቲም በእንቁላል የምናወጣ ይሆናል። የተጣራ ትርፉ ደግሞ በእንቁላል 3 ብር 55 ሳንቲም ይሆናል።

አስታየት ስጡበት እስቲ ???

16/11/2023

በድርጅታችን ስልጠና እና ዶሮ ለወሰዱ ዶሮ አርቢዎች በሙሉ የአንድ አመት ነፃ ማማከር ድጋፍ ለፋርማችሁ በኢትዮ የዶሮ እርባታ እና ማማከር ባለሙያዎች ይሰጣል።

አላማችን የሀገራችን ዶሮ እርባታ ኢንዱስትሪውን በልዩነት የተሻለ ደረጃ ላይ ማድረስ ነው።

0913375491/0913286608
0908915767/0978385609

አድራሻ:
መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር

Address

ኢ/ያ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተንከል ግብርና ስራ እና ማማከር/Tenkel Agriculture & Agro Consulting posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ተንከል ግብርና ስራ እና ማማከር/Tenkel Agriculture & Agro Consulting:

Share