Yeab realestat sales markating

Yeab realestat sales markating Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yeab realestat sales markating, Business service, Addis Ababa.

በለቡ ሙዚቃ ሰፈር - አፍሪካ ህብረት አካባቢ - 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኙ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በሽያጭ ላይ!በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እየተገነቡ የሚገኙ...
06/04/2023

በለቡ ሙዚቃ ሰፈር - አፍሪካ ህብረት አካባቢ - 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኙ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በሽያጭ ላይ!
በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እየተገነቡ የሚገኙትን የንግድ ሱቆችና የመኖሪያ አፓርትመንቶች የእርሶ ያድርጓቸው፡፡

 ግሪንላንድ ቪሌጅ አፓርትመንት (በለቡ ሙዚቃ ሰፈር)
o በ 194.67ካ.ሜ አማራጭ ባለ 3መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን ጨምሮ
o ለመኪና ማቆሚያ ምቹ እና 1,000ካ.ሜ አረንጓዴ ኮምፓውንድ ያለው

 ዩኒየን ታወር አፓርትመንት (አፍሪካ ህብረት አካባቢ)
o ከ 131.39ካ.ሜ እስከ 167.51ካ.ሜ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ እንዲሁም አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን ጨምሮ፤
o ለመኪና ማቆሚያ ምቹ እና በቂ ቦታ ፤ የጂም ፤ የስፓ ማዕከል እንዲሁም ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሰፋፊ ቦታዎች ያሉት፤

 ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች (4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ)
o የመኖሪያ አፓርትመንቶች፡ ከ 101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ (ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጭ)
o የንግድ ሱቆች፡ ከ 10.64ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ

በ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ የመኖሪያ አፓርትመንት እንዲሁም በ 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የአፓርትመንት ንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ!

20/03/2023

well come to yeab realestat markating

Address

Addis Ababa

Telephone

+251915557819

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeab realestat sales markating posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share