Watch Security and Sanitation Services PLC

Watch Security and Sanitation Services PLC Watch Security and Sanitary Services PLC is owned and operated by certified law enforcement officer

ዋች የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት  ኃላ/የተ/የግ/ማህበርራዕያችን ፡ በጥበቃ እና በጽዳት አገልግሎት ዘመናዊ እና አርኪ ስራ በመስራት በሃገራችን ተመራጭ እና አርአያ ድርጅት ሆኖ መገኘት ነ...
14/12/2022

ዋች የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ራዕያችን ፡
በጥበቃ እና በጽዳት አገልግሎት ዘመናዊ እና አርኪ ስራ በመስራት በሃገራችን ተመራጭ እና አርአያ ድርጅት ሆኖ መገኘት ነው።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

1. ለግል እና ለመንግስት ድርጅቶች እንዲሁም ለፋይናንስ ተቋማት ፣ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ኤምባሲዎች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት ከተሟላ የፓትሮል ቁጥጥር ጋር ያቀርባል

2. ለግል ድርጅቶችና መንግስታዊ ተቋማት የጽዳት አገልግሎት በሰው ሃይል ብቻ ወይም ከነ ጽዳት መሳሪያዎች 5 ኬሚካሎች ከተሟላ የሱፐርቪዥን ክትትል ጋር ያቀርባል

3. ፍሳሽ ቆሻሻዎችን በፓይፕና በተሸከርካሪ ያስወግዳል

4. በጥበቃ የጽዳት ስራ ለሚሰማሩ ሰራተኞች የተሟላ ስልጠና ይሰጣል

ድርጅታችን ከሌላው የሚለይባቸው ጉዳዮች

• ሁሉንም ስራዎች በህጋዊነት የምንሰራ መሆናችን (ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እና የሰራተኛ የጡረታ እንዲሁም የስራ ግብር መዋጮዎችን የምንከፍል መሆናችን)
• በዘርፉ የተሻለ የስራ ልምድና በቂ የሙያ ስልጠና ባላቸው ባለሙያዎችና አመራሮች እየተመራ ዘመናዊነትን የተላበስን መሆናችን
• ለሰራተኞች መብት ቅድሚያ የሚሰጥ ድርጅት መሆናችን (በተሻለ መነሻ ደሞዝ የሚቀጥር መሆኑ እና የሙከራ ግዜውን ጠብቆ በቋሚ ሰራተኝነት የሚቀጥር መሆናችን)
• ቅያሪ ዮኒፎርም በአንድ ግዜ ሁለት በመስጠት ለሰራተኞቻችን ዘወትር ንጹሕ ሆነው በስራ ገበታቸው ላይ እንዲገኙ የምንጨነቅ መሆናችን
• ጥብቅ የሱፐር ቨዝን እና ክትትል ስራ የምንሰራ መሆናችን(አንድ የቡድን አስተባባሪ በስሩ አስር ሰዎች የሚመራ ሲሆን አንድ ሱፐርቫይዘር ከአምስት ቡድኖች በላይ ስለማይመራ ለድጋፍ በቂ መጠን ያለው ሰራተኛ ብቻ መያዙ እንዲሁም ሱፐርቫይዘሩም በጽሑፍ የተቀመጡ መጠይቆችን በመያዝ ስራ የሚከታተል ከመሆኑም በላይ የአሰሪ ድርጅቶችን ግብረ መልስ በየግዜው ይጠይቃል)

ይምጡ ይጎብኙን!!

በአገልግሎታችን ጥራት ይረካሉ!!
አድራሻ ፡ መገናኛ ለም ሆቴል ፊት ለፊት
ስልክ ፡- 0118278555
Email : [email protected]
Website : www.watchsecurity.com.et

Address

Addis Ababa Around Lem Hotel
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Watch Security and Sanitation Services PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Watch Security and Sanitation Services PLC:

Share