Buna Plate

Buna Plate A separate manufacturing group for Buna Plate was formed by Kerchanshe Group

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨በቴምርና ኩኪስ ያሸበረቀው ቡና ሳህን የበዓሉን የአብሮነት ድባብ ያሳምራል። 🌴🍪🍽️💚መልካም የመውሊድ በዓል! 🌙🤲✨          ...
24/08/2026

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨

በቴምርና ኩኪስ ያሸበረቀው ቡና ሳህን የበዓሉን የአብሮነት ድባብ ያሳምራል። 🌴🍪🍽️💚

መልካም የመውሊድ በዓል! 🌙🤲✨

✨ እነሆ ባዛሩ ተከፈተ! 🎉 አዲሱን ዓመት በልዩ ውበት ይቀበሉ! ✨🍽️ ለዘመን መለወጫ በዓል ማዕድዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጡ፣ የቡና ሳህን ምርቶች ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5  ድረስ  በአዲስ ...
24/08/2026

✨ እነሆ ባዛሩ ተከፈተ! 🎉 አዲሱን ዓመት በልዩ ውበት ይቀበሉ! ✨

🍽️ ለዘመን መለወጫ በዓል ማዕድዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጡ፣ የቡና ሳህን ምርቶች ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅተው ይጠብቁዎታል። 🛍️

📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል 🏢

🗓️ ቀን፡ ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 📅

🛒 ይምጡ፣ ይምረጡ፤ የበዓል የማዕድዎን ውበት ያሳምሩ! ✨

እንኳን ለፍልሰታ ጾም ፍቺ  በሰላም  አደረሳችሁ! 🙏💙🍽️✨
22/08/2026

እንኳን ለፍልሰታ ጾም ፍቺ በሰላም አደረሳችሁ! 🙏💙🍽️✨

ሙልሙል ዳቦ በቡና ሳህን  ማራኪ አቀራረብ ደምቆ፣ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር  እና የደስታ  ይሁንልን።🍞🍽️😊🎉 መልካም የቡሄ በዓል! 🇪🇹🔥
19/08/2026

ሙልሙል ዳቦ በቡና ሳህን ማራኪ አቀራረብ ደምቆ፣ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን።🍞🍽️😊

🎉 መልካም የቡሄ በዓል! 🇪🇹🔥

🍽️☕ ከቤተሰብዎ ጋር በቡና ሳህን ያማረ ማዕድ እና ውብ ጊዜ ይሁንልዎ! ❤️✨🌿 መልካም ሰኞ! 🌿
17/08/2026

🍽️☕ ከቤተሰብዎ ጋር በቡና ሳህን ያማረ ማዕድ እና ውብ ጊዜ ይሁንልዎ! ❤️✨

🌿 መልካም ሰኞ! 🌿

ሳህኖችዎ በየጊዜው ውበታቸው እየደበዘዘ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ቡና ሳህን ነው! 🍽️✨ማዕድዎን ይበልጥ የሚያደምቁ፣ ወዛቸው በጊዜ ሂደት የማይቀየርና የማይደብዝዝ ልዩ የምግብ ማቅረቢያ ሳህኖ...
13/08/2026

ሳህኖችዎ በየጊዜው ውበታቸው እየደበዘዘ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ቡና ሳህን ነው! 🍽️✨

ማዕድዎን ይበልጥ የሚያደምቁ፣ ወዛቸው በጊዜ ሂደት የማይቀየርና የማይደብዝዝ ልዩ የምግብ ማቅረቢያ ሳህኖች! ❤️✨

👉 አሁኑኑ ይዘዙን፡ 📞 0963474747 / 0901459170

🧩 ማዛመድ ይችላሉ? 🤔🍽️ የትኛው ሳህን ለየትኛው ምግብ? 🍴🍟 የቺፕስ ሳህን🍽️ የመመገቢያ ሳህን🍰 የዲዘርት ሳህን🅰️ Plate A🅱️ Plate B🅲 Plate C👇 መልስዎን ኮሜንት ላይ ያስቀ...
11/08/2026

🧩 ማዛመድ ይችላሉ? 🤔

🍽️ የትኛው ሳህን ለየትኛው ምግብ? 🍴

🍟 የቺፕስ ሳህን
🍽️ የመመገቢያ ሳህን
🍰 የዲዘርት ሳህን

🅰️ Plate A
🅱️ Plate B
🅲 Plate C

👇 መልስዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ! 💬

☕🍽️ የሲኒ ውበት - የሰኞ ብርታት ይሁንሎት! ✨💪መልካም ሰኞ! 🌞🌿   #መልካምሰኞ
10/08/2026

☕🍽️ የሲኒ ውበት - የሰኞ ብርታት ይሁንሎት! ✨💪

መልካም ሰኞ! 🌞🌿

#መልካምሰኞ

🍽️ KB 2010 ነጭ  የመመገቢያ ቡና ሳህን ለሆቴሎች፣ ለድግሶች እና ለቤትዎ ማዕድ አቀራረብ ውበትን ይሰጣል። ✨📲 ሙሉ ምርቶቻችንን ለማየት ኮዱን ስካን ያድርጉ! ለማዘዝ ይደውሉልን፦📞 +2...
07/08/2026

🍽️ KB 2010 ነጭ የመመገቢያ ቡና ሳህን ለሆቴሎች፣ ለድግሶች እና ለቤትዎ ማዕድ አቀራረብ ውበትን ይሰጣል። ✨

📲 ሙሉ ምርቶቻችንን ለማየት ኮዱን ስካን ያድርጉ! ለማዘዝ ይደውሉልን፦

📞 +251963474747 / +251901459170

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም  አደረሳችሁ! 🙏✨ፆም ቅበላ በቡና ሳህን! ☕🍽️መልካም ፆም! 🌿🤍
06/08/2026

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ! 🙏✨

ፆም ቅበላ በቡና ሳህን! ☕🍽️

መልካም ፆም! 🌿🤍

Address

6th Floor, Africa Insurance Building South African Street Addis Ababa
Addis Ababa
19891

Telephone

+251963484848

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buna Plate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share