ሀበሻ የደንበኛ አገልግሎት - Habesha Customer Service

ሀበሻ የደንበኛ አገልግሎት - Habesha Customer Service የሀበሻ እንግዳ ተቀባይነት እንዲሻሻል ሁላችንም ሀላፊነት አለብን!!

06/11/2024

የትራፊኮች ትህትና!

በአለም ላይ የሚገኙ የህግ አካላት መለያቸው ኮስታራነታቸው መሆኑን ማንም አይክድም። በተለይም ደግሞ በአፍሪካ አብዛኞቹ በዚህ ባህሪይ ይታወቃሉ። በአካባቢያችን ከምናስተውላቸው ህግ አስከባሪዎች መካከል የትራፊክ ፓሊሶች ይጠቀሳሉ።

አስቡት እስኪ..... አንድ የትራፊክ ፓሊስ አሰቁሟቹህ ትህትና ያለው ሠላምታ ሰጥቶ፣ ስለ ቤተሰባችሁ ደህንነት ጠይቋችሁ፣ ለጥቂት ሰኮንድችም ስለ ኑሮ ውድነት ወይ ስለ እስራኤል እና ፍልስጤም ጦርነት አልያም ስለ ትራምፕ አወያይቷችሁ ሲያበቃ ጥፋታችሁን ጠቅሶ ሲቀጣችሁ!

የትራፊክ ፖሊሶቻችኝ እንዲህ ቢሆኑ ምን ይሠማችኋል?

05/11/2024

As the Symbol of African Aviation, Ethiopian Airlines is getting the momentum going by Purchasing the best of Both ends. On one hand, Boeing and ET have agreed to transact upto 67 Planes of Different Models. On the other, 11 Aircrafts were ordered by the same Company.

My question to long time Customers of the Ethiopian Airlines is, which Aircraft do you prefer to make your Flights, and why? I would really like to hear your Experiences.

hashtag hashtag hashtag hashtag

Time to recommend your favourite Local Coffee Shop (only Local or የጀበና ቡና ቤት)!Where is it located?What do you lime about...
04/11/2024

Time to recommend your favourite Local Coffee Shop (only Local or የጀበና ቡና ቤት)!

Where is it located?

What do you lime about it?

What is the Customer Service like?

04/11/2024

ደንበኞች እና ፈረሳ!

ከኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ አብዛኞዎቹ በመንገድ ላይ የሚገኙ ሞሎች፣ ሱቆች፣ ሱፐርማርኬቶች ወዘተ ወደውስጥ ገባ ብለዋል አልያም ሙሉ በሙሉ ከነበሩበትቦታ ተነስተዋል።

በዚህም የተነሳ የአድራሻ ለወጥ ያደረጉ በርካታ ተቋማት በከተማው ውስጥ አሉ። ደንበኞቻቸውን በፕሮፌሽናል ሁኔታ ሲያስተናግዱ የቆዩት አድራሻ ቢቀይሩም ደንበኞቻቸውን አያጡም። የአብዛኞቻችን ስጋት ግን ነባር ደንበኞቻችንን ስለምናጣ አዲስ ደንበኞችን እንዴት እናምጣ የሚል ነው።

እናንተ ከየትኛው ናችሁ?

30/10/2024
24/07/2024

እኔ እና የደንበኛ አገልግሎት!!

እኔ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር፣ የተለያዩ ተግዳሮቶችን ማለፍ እንደምችል ማረጋገጥ የምወድ ሰው ነበርኩ። የእርሻ ስራ አስኪያጅ ከመሆኔ ጀምሮ የባለብዙ ገፅታ ኩባንያ ዋና የኦፕሬሽንስ አስፈጻሚ እስከሆንኩባቸው ያለፉት 15 አመታት ራሴን እንደ አዲስ እንድፈጥር አድርገውኛል። በዚህ መንገድ፣ እኔ ፣ ነገሮችን በቦታ ላይ ማሳካት የምወድ፣ መጮህ ወይም ነገር እንዲተገበር ማስገደድ የማልወድ ይልቁንም ጉድለቶቹን አይቼ ለችግሮቹ መፍትሄ መፈለግ የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔን ተረድቻለሁ።

ስለራሴ የምወደው ነገር ሰዎችን መርዳት እና ሌሎችን ማገልገል መውደዴነው፡፡ በሕይወቴ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ችግሮችን አጋጥሞኛልም ፈጥሬያለሁም፡፡ ነገር ግን በችግሩ ላይ ማተኮር ሁልጊዜ እጠላለሁ። በተቻለ ፍጥነት ችግሩን ለመፍታት እሞክራለሁ። ያለማቋረጥ ሌሎችን ምክር እየሰጠሁ የተሻሉ እንዲሆኑ አበረታታለሁ፣ መንገዶችንም አሳያቸዋለሁ። ለዚህም ነው ለደንበኛ አገልግሎት የተፈጠርኩ ሰው ነኝ ወደሚል መደምደሚያ የደረስኩት። ምን ይመስላችሀዋል?

ሳሊም አብዱራህማን

Me and Customer Service!!

I was a person who likes trying out new things, going through various challenges and proving that I can make it. From becoming a Farm Manager in my early Careers to becoming the COO of a Multi-faceted Company, the last 15 years made me re-invent myself. Along this path, I found that I am a person, who likes to get things accomplished on-spot, who doesn't like to shout or force thing to be implemented, but rather, see the flaws and find solutions to the problems.

What I like about myself is that I like helping people and serving others. I have encountered and also created millions of problems in my life, but I always hate dwelling on the problem. I look to solve it as early as possible. I constantly advise and motivate others to become better, and even show them ways. That is why I have come to the conclusion that I am a person made for Customer Service. What do you think?

Salim Abdurahman

17/07/2024

What should Customers look for while buying a Smartphone?

Part One

1. Display Screen: Depending on how you use your smartphone and what you constantly use it for, the display's size and resolution may vary. When you switch on the phone, the display is the first thing you see. As a result, manufacturers are concerned about the quality of the screen in addition to its size. Display technology and resolution are two important elements that affect how well a display is made. A display between the sizes of 5.5 and 6 inches with full-HD or QHD resolution should be adequate for you if you frequently stream videos, edit images or videos, or download and watch movies.

2. Battery Life: This function has more weight when choosing a smartphone. You essentially have what is sometimes referred to as BLA, or Battery Life Anxiety if you own an iPhone. It occurs when you are continually searching for a wall outlet, laptop, or power bank to charge your phone. Your phone occasionally seems to run out of battery right when you need it most. So, while shopping for a new phone, be sure to consider the battery's capacity. Don't settle for anything less than 3000mAH. Typical phone batteries have a starting capacity of around 700mAh and a maximum capacity of 5,000mAh.

3. Storage: The OS and the pre-installed programs on a smartphone take up a significant portion of the device's capacity. A 16GB, 32GB, 64GB, or more truly does not come with the exact space specified. Choose 32GB of storage if you like to have fewer apps on your devices. Users who wish to retain more applications can choose the 64GB, 128GB, 256GB or more storage options. A 16GB model with microSD card capability is also available meaning its storage capacity can be extended.

4. Security: Nowadays, the majority of smartphones include additional security measures like fingerprint or iris scanners. These are used as passwords to access particular files, documents, or apps in addition to locking and unlocking a phone. Even a smartphone at the high end may be obtained with a fingerprint sensor, but iris scanners are still uncommon. Since most people now carry smartphones with personal information on them, it is advisable to get a smartphone with these added security features.

To be continued…..

17/07/2024

ስማርት ስልኮችን ሲገዙ ደንበኞች ምን መፈለግ አለባቸው?

ክፍል አንድ

1. ዲስፕሌይ እስክሪን፡- ስማርት ስልካችንን እንዴት እንደምንጠቀምበት እና በቋሚነት የምንጠቀምበት አላማ ላይ በመመስረት የዲስፕሌይ እስክሪኑ መጠን እና ጥራት ሊለያይ ይችላል። ስልኩን ሲያበሩ ዲስፕሌይ እስክሪኑ መጀመሪያ የሚያዩት ነገር ነው። በዚህም የተነሳ፣ አምራቾች ከዲስፕሌይ እስክሪኑ መጠን በተጨማሪ ስለ ጥራቱም ይጨነቃሉ፡፡ የዲስፕሌይ ቴክኖሎጂ እና ጥራት እስክሪኑ በጥሩ ሁኔታ እንዲሠራ ተጽዕኖ ያላቸው ሁለት አስፈላጊ ነገሮች ናቸው። ቪዲዮዎችን ደጋግመህ የምታሰራጩ፣ ምስሎችን ወይም ቪዲዮዎችን ኤዲት የምታደርጉ ወይም ፊልሞችን የምታወርዱ እና የምትመለከቱ ከሆነ በ5.5 እና 6 ኢንች መካከል መጠን ያላቸው የዲስፕሌይ እስክሪኖችን ከሙሉ HD ወይም QHD ጥራት ካገኛችሁ በቂ ነው።

2. የባትሪ እድሜ፡- ስማርት ስልኮች በምንመርጥበት ጊዜ የባትሪ እድሜ የበለጠ ክብደት የሚሰጠው ጉዳይ ነው። በመሰረቱ ስማርት ስልከ ተጠቃሚዎች ብዙ ጊዜ BLA (Battery Life Anxiety) ወይም የአይፎን የባትሪ እደሜ ጭንቀት ያጋጥማቸዋል። ይህ በሚፈጠርበት ወቅት ስልካቸውን ቻርጅ ለማድረግ የግድግዳ ሶኬት፣ ላፕቶፕ ወይም ፓወር ባንክ ያለማቋረጥ ሲፈልጉ ይታያሉ። ለዚህም ምክኒያት ስልክዎን በጣም በሚፈልጉበት ጊዜ ባትሪው አልፎ አልፎ አልቆ ስለሚያገኙት ነው፡፡ ስለዚህ አዲስ ስልክ ሲገዙ የባትሪውን አቅም ግምት ውስጥ ማስገባትዎን ያረጋግጡ። ከ3000mAH በታች በሆነ ነገር ለመምረጥ አያስቡ። የተለመዱ የስልክ ባትሪዎች የመነሻ አቅም 700mAh አካባቢ ሲሆን ከፍተኛው 5000mAh ነው፡፡

3. ማከማቻ፡- የስልኩ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና በስማርት ስልኩ ላይ ቀድመው የተጫኑ ፕሮግራሞች ካለው የማከማቻ አቅም ውስጥ በርከት ያለውን ቦታ ይይዛሉ። 16GB፣ 32GB፣ 64GB፣ ወይም ከዚያ በላይ ተብለው ስልኮቹ ቢመጡም በተገለጸው ትክክለኛ መጠን አይገኙም። በስማርት ስልክዎ ላይ ትንሽ መተግበሪያዎች እንዲኖሩዎት ከፈለጉ 32GB ማከማቻ ይምረጡ። ተጨማሪ መተግበሪያዎችን ማቆየት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች 64GB, 128GB, 256GB ወይም የበለጠ ማከማቻ አማራጮችን መምረጥ ይችላሉ። የማይክሮ ኤስዲ ካርድ አቅም ያለው 16 ጂቢ ሞዴል ስልክ የማከማቻ አቅሙ መተለቅ ይችላል ማለት ነው።

4. ደህንነት፡- በአሁኑ ጊዜ አብዛኞቹ ስማርት ስልኮች እንደ አሻራ ወይም አይን ብሌን ስካነሮች ያሉ ተጨማሪ የደህንነት መንገዶችን ያካትታሉ። ስልኩን ከመቆለፍ እና ከመክፈት በተጨማሪ የተወሰኑ ፋይሎችን፣ ሰነዶችን ወይም መተግበሪያዎችን ለመጠበቅ እንደ የይለፍ ቃሎች ያገለግላሉ። የመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሱ ስማርትፎኖች እንኳን በጣት አሻራ መዳሰሻ የሚከፈቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን አይን ብሌን ስካነሮች አሁንም ያልተለመዱ ናቸው፡፡ አብዛኛው ሰው በአሁን ወቅት የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ስለሆነ የግል መረጃውን ይዞ ስለሚነቀሳቀስ እነዚህን ተጨማሪ የደህንነት መቆጣጠሪያዎች ያለው ስማርትፎን መግዛት ተገቢ ነው።

ይቀጥላል…..

16/07/2024

What should Customers look for when shopping for Body Soaps?

1. Ingredients: By prioritizing products free from harmful chemicals and with responsibly sourced ingredients, you can rest assured that your Body Soap is both safe for your skin and environmentally friendly.

2. Scent: The scent of a Soap can significantly enhance your bathing experience. Body Soaps offer an extensive range of aromas, from herbal to floral to fruity. Reading customer reviews can provide valuable insights into the scent profile of a Body Soap before making a purchase, ensuring it aligns with your preferences.

3. Lathering: A luxurious lather can elevate your bathing ritual, providing a creamy and indulgent experience. Experimenting with different ingredients can help you find the perfect balance of scent and lathering ability for your preferences.

4. Moisturizing: Hydration is key to maintaining healthy and supple skin. Seek out Body Soaps enriched with moisturizing ingredients containing nourishing components that help replenish moisture and soothe dry, irritated skin.

As an additional tip, before making a purchase, consider common questions that may arise regarding Body Soap products. Assess the Soap's shelf life and whether it contains any chemical preservatives. Look for organic certification to ensure the Soap meets strict standards for purity and sustainability. If you have sensitive skin, verify the Soap's suitability for delicate skin types.

ደንበኞች የገላ ሳሙና ሲገዙ ምን መፈለግ አለባቸው?

1. ግብዓቶች፡- ከጎጂ ኬሚካሎች ለፀዱ ምርቶች እና በኃላፊነት ለተመረቱ ንጥረ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት የሰውነትዎ ሳሙና ለቆዳዎ እና ለአካባቢው ተስማሚ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ።

2. መዓዛ፡- የሳሙና መዓዛ የመታጠብ ልምድዎን በእጅጉ ያጠናክራል። የገላ ሳሙናዎች ከዕፅዋት፣ ከአበባ ወይም ከፍራፍሬ ጣዕሞችን ጨምሮ ከብዙ ዓይነት መዓዛዎችን ይዘጋጃሉ። የሌሎች ደንበኞችን ግምገማ በማዳመጥ ግዢ ከመፈጸምዎ በፊት ስለ ሰውነት ሳሙና የመዓዛ መገለጫ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ያግኙ፡፡ በዚህም ምክኒያት ከምርጫዎ ጋር የሚስማማ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል።

3. አረፋ፡- ለስለስ ያለ አረፋ ትጥበትዎን አስደሳች ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህም እንደ ክሬም አይነት ልስላሴ ያጎናጽፋል። የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን መሞከር ለምርጫዎችዎ ፍጹም የሆነ የመዓዛ እና የአረፋ አይነት እንዲያገኙ ያግዝዎታል።

4. እርጥበት፡ እርጥበት ጤናማ እና ለስላሳ ቆዳን ለመጠበቅ ቁልፍ ነው። እርጥበት ከገላ ሳሙና ለማግኘት ደረቅ እና የተጎዳ ቆዳን ለማስታገስ የሚረዱ ገንቢ ውህዶችን በያዙ እርጥበት ሰጪ ንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የሰውነት ሳሙናዎችን መግዛት ይሞክሩ።

እንደ ተጨማሪ ጠቃሚ ምክር ግዢ ከመፈጸምዎ በፊት የገላ ሳሙና ምርቶችን በተመለከተ ሊነሱ የሚችሉ የተለመዱ ጥያቄዎችን ያስቡ። የሳሙናውን እድሜ እና ማናቸውንም የኬሚካል ማከሚያዎች እንደያዘ ይገምግሙ። ሳሙና ለንጽህና እና ዘላቂነት ጥብቅ ደረጃዎችን ማሟላቱን ለማረጋገጥ የኦርጋኒክ ሰርተፊኬት ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። በጣም እንክብካቤ የሚፈልግ እና የተጎዳ ቆዳ ካለዎት ሳሙናው ለለስላሳ የቆዳ አይነቶች ተስማሚ መሆኑን ያረጋግጡ።
Unilever P&G

ቢዝነስ ሐኪሟን አገኘች!!እናንተም እፎይ በሉ!!በዝነስዎ ያጋጠሙት ችግሮች ተቀርፈው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያግዝዎ መድረክ ተዘጋጅቶልዎታል!!በቅርቡ በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት የሚዘጋጅ!hashtag...
18/05/2024

ቢዝነስ ሐኪሟን አገኘች!!

እናንተም እፎይ በሉ!!

በዝነስዎ ያጋጠሙት ችግሮች ተቀርፈው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያግዝዎ መድረክ ተዘጋጅቶልዎታል!!
በቅርቡ በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት የሚዘጋጅ!

hashtag hashtag hashtag

We have come to you!- The market is frozen!- My business is not going the way I want!We hear these thoughts over and ove...
17/05/2024

We have come to you!

- The market is frozen!
- My business is not going the way I want!

We hear these thoughts over and over again. We are ready to change and heal this history of your business.

Stay tuned soon!!

ወደ እናንተ መጥተናል!

- ገበያ ቀዘቀዘ!
- ቢዝነሴ እንደፈለኩት እየሄደ አይደለም!

እነዚህን ሀሳቦች በተደጋጋሚ የምንሠማቸው ሆነዋል። ይህንን የቢዝነስዎን ታሪክ ለመቀየር እና ለማከም ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

በቅርቡ ይጠብቁን!!

hashtag hashtag hashtag

09/05/2024

የተሳካ የደንበኛ ስኬት ስትራቴጂ መገንባት

ሰዎች እና ቴክኖሎጂ ከደንበኛ ስኬት ጋር ገቢን ከፍ ለማድረግ ቁልፍ መሆናቸው አያስደንቅም። ፈተና የሚሆነው ሁለቱን ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በዛሬው ገበያ እንዴት መተግበር እንደሚቻል ማወቁ ነው። ይህ ሁሉ የሚጀምረው በደንበኞች አመዳደብ እና ደንበኞችዎ በአቅርቦቶችዎ ስኬታማ እንዲሆኑ ምን አይነት ልምዶች ውጤታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ በመረዳት ነው።

#የደንበኞችስኬት #የደንበኛአገልግሎት #ኢትዮጵያ

Building a Successful Customer Success Strategy

It’s no surprise, both humans and technology provide key benefits for driving revenue with customer success. The challenge is how to implement these cost-effectively in today’s market. It all starts with customer segmentation and understanding what experiences are most effective for your customers to be successful with your offerings.



Source: Tek Experts

Address

Addis Ababa

Telephone

+251909777878

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀበሻ የደንበኛ አገልግሎት - Habesha Customer Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሀበሻ የደንበኛ አገልግሎት - Habesha Customer Service:

Share