Drongoerp

Drongoerp Drongo Enterprise Resource Planning (DrongoERP) your business management software.

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ፣ የበረከት እና የሰላም ይሁንላችሁ።     #ፋሲካ  #ትንሳኤ
12/04/2026

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የደስታ፣ የበረከት እና የሰላም ይሁንላችሁ።

#ፋሲካ #ትንሳኤ

ዒድ ሙባረክ 🌙እንኳን ለየ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።መልካም በዓል
20/03/2026

ዒድ ሙባረክ 🌙

እንኳን ለየ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

መልካም በዓል

ንግድዎ ልዩ ስለሆነ፤ ሲስተምዎም በልዩ ሁኔታ በእርስዎ ልክ ሊዘጋጅ ይገባል!ብዙ ጊዜ ንግዶች አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ሲጠቀሙ አንድ ትልቅ ስህተት ይሰራሉ። የራሳቸውን አሰራር፣ ፈጠራ እና የስራ ...
13/03/2026

ንግድዎ ልዩ ስለሆነ፤ ሲስተምዎም በልዩ ሁኔታ በእርስዎ ልክ ሊዘጋጅ ይገባል!

ብዙ ጊዜ ንግዶች አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ሲጠቀሙ አንድ ትልቅ ስህተት ይሰራሉ። የራሳቸውን አሰራር፣ ፈጠራ እና የስራ ፍሰት (Workflow) በመቀየር ሶፍትዌሩ ለመምሰል ይገደዳሉ። ይህ ማለት ንግድዎ የሲስተሙ አሰራር ተከተለ እንጂ ሲስተሙ የእርስዎ አሰራር እየተከተለ አይደለም።

ይህ አካሄድ የተገደቡ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል! ሲስተም የእርስዎን ንግድ ሊመስል ይገባል እንጂ፣ እርስዎ በሲስተሙን አስገዳጅነት መያዝ የለብዎትም።

የ DrongoERP ልዩነት ምንድነው?

ሲስተማችን ከንግድዎ ጋር አብሮ መሄድ ስለሚችል ፣ ለንግዶ የተኛውንም ችግር ሙሉ መፈትሄ ስለሚያበጅ እንዲሁም የሚከተሉትን ጥቅሞች ሰለሚያስገኝ፦

✅ በፈለጉት አይነት መሆን የሚችል ሲስተም፦ የእርስዎ ድርጅት የራሱ የሆነ የቆየና የተሳካ አሰራር አለው። DrongoERP ያንን ልዩ አሰራርዎን ሳይነካ ድጅታላይዝ ለማድረግ የተሰራ ሲስተም ነው። ስለዚህም አዳዲስ ነገሮችን ወደ ድርጅቶ ለመጨመር አያግድም ወይም አዳዲስ ሃሳቦችን በቀላሉ ወደ ሲስተሞ ለማስገባት አይቸገሩም። ሲስተሙ ከእርስዎ የፈጠራ አድማስ ጋር አብሮ የሚጠብ እና የሚሰፋ ነው።

✅ የሲስተም ማሻሻያዎችን ያለ ተጨማሪ ክፍያ፦ የ DrongoERP ተጠቃሚ በመሆንዎ ብቻ ለንግድዎ የሚሆኑ ሙሉ ለሙሉ የተስተካከሉ መፍትሄዎችን ያለ ምንም ተጨማሪ የገንዘብ ክፍያ ያገኛሉ።

ለምን DrongoERPን ይመርጣሉ?

አብዛኛዎቹ የERP ሲስተሞች "Standard" ወይም ለሁሉም ሰው እኩል እንዲሆኑ ተደርገው የተቀረጹ ናቸው። ነገር ግን "Standard" ማለት ሁልጊዜ "የተሻለ" እና "ለእርሶ የሚሆን" ማለት አይደለም። የተሻለ ሲስተም ማለት፦

👉 የንግድዎን አሰራር በሚገባ የሚረዳ፣
👉 የስራ ጫናዎን የሚያቃልል፣
👉 እና በትክክል የእርስዎን ራዕይ የሚደግፍ ነው።

በDrongoERP ሲጠቀሙ ልክ ለእርስዎ ብቻ ተብሎ የታዘዘ ሲስተም እንደሚጠቀሙ ያህል ይሰማዎታል። ይህም ትኩረትዎ በስራዎ እድገት ላይ ብቻ እንዲሆን ያደርጋል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦

+251 90 777 8899
+251 90 377 8899
+251 90 877 8899

[email protected]
www.demo.drongoerp.com

Convenience at your fingertips!

Happy Adwa Victory Day! Today, we proudly honor the bravery and unity of our forefathers who stood firm in defense of ou...
01/03/2026

Happy Adwa Victory Day!

Today, we proudly honor the bravery and unity of our forefathers who stood firm in defense of our freedom. The victory at Adwa was more than a military triumph. It was a powerful symbol of resistance and dignity that inspired Pan-Africanism and echoed across the continent.

Ethiopia’s resilience kept our nation uncolonized and lit a lasting flame of liberty for Africa and beyond.

Our history. Our pride. Our enduring strength.

hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtagEthiopia hashtagEastAfrica hashtagDigitalTransformation

ለረመዳን እና ለዐቢይ ጾም የተበረከተ ልዩ ስጦታ!ይህ ወቅት በበረከት የተሞላ ፣ የጸሎት እና ራስን የመግዛት ነው። የረመዳን እና የዐቢይ የጾም ወቅት ሲመጣ፣ ትኩረታችን በሙሉ ወደ መልካም ነ...
23/02/2026

ለረመዳን እና ለዐቢይ ጾም የተበረከተ ልዩ ስጦታ!

ይህ ወቅት በበረከት የተሞላ ፣ የጸሎት እና ራስን የመግዛት ነው። የረመዳን እና የዐቢይ የጾም ወቅት ሲመጣ፣ ትኩረታችን በሙሉ ወደ መልካም ነገር ፣ ወደ እድገት እና ለወጥ ይዞራል።

ታዲያ ይህ ለወጥ በመንፈሳዊ ህይወቶዎ ብቻ ለምን ይወሰናል?

በ DrongoERP፣ ንግድዎንም በዘመናዊ መንገድ የሚያሳድጉበትን መንገድ አመቻችተናል። የስራ ጫናን የሚቀንሱ፣ ጭንቀትን የሚያስወግዱ እና ትርፋማነትዎን የሚያረጋግጡ የERP ሲስተማችንን ሲጠቀሙ፣ ለራስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚሆን በቂ ጊዜ ያገኛሉ።

ለምን DrongoERP ለዚህ ሁሉ መፍትሄ እንደሚሆን ያውቃሉ?

✅ ቅልጥፍና፦ የወረቀት ስራን አስቀርተው በቴክኖሎጂ ይዘምኑ።
✅ ቁጥጥር፦ የንግድዎን እንቅስቃሴ በስልክዎ ከየትኛውም ቦታ ሆነው ይከታተሉ።
✅ ገንዘብ አያያዝ፦ ሀብትዎን ይቆጣጠሩ እንዲሁም አላስፈላጊ ወጪዎችን ይቆጥቡ።
✅ እድገት፦ ጊዜዎን ለስራዎ እድገት ብቻ ይጠቀሙ።
✅ ቅጽበታዊ መረጃ፦ ሁሉም የንግድ መረጃዎችን በቅጽበት ያግኙ።

የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ! ✨

በዚህ የተቀደሰ ወቅት፣ ሁሉንም የDrongoERP አገልግሎቶች ለአንድ ወር የሚቆይ የ 10% ቅናሽ አቅርበንልዎታል።

ለውጥ ከራስ ይጀምራል፣ ስኬት ደግሞ ከዘመናዊ አሰራር! ይህ ልዩ ቅናሽ ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው የንግድዎ ስራ ተጠቃሚ ያድርጉ።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦

+251 90 777 8899
+251 90 377 8899
+251 90 877 8899

Convenience at your fingertips!



ያልተደራጀ የብድር አያያዝ ለንግድዎ ስጋት ነው!እስቲ ይህንን ያስቡ፦ በቀን ውስጥ ለብዙ ደንበኞች አገልግሎት ይሰጣሉ። አንዳንዱ ሲገዛ እዛው ይከፍላል፤ አንዳንዱ በብድር ይወስዳል። መጠኑ የተ...
13/02/2026

ያልተደራጀ የብድር አያያዝ ለንግድዎ ስጋት ነው!

እስቲ ይህንን ያስቡ፦ በቀን ውስጥ ለብዙ ደንበኞች አገልግሎት ይሰጣሉ። አንዳንዱ ሲገዛ እዛው ይከፍላል፤ አንዳንዱ በብድር ይወስዳል። መጠኑ የተለያየ ነው... ቀኑ የተለያየ ነው... የተገቡት ቃሎችም የተለያዩ ናቸው። ነገር ግን አንድ ቀን “ገንዘቡ የት ገባ?” ብለው እስኪጨነቁ ድረስ የንግድዎን የገንዘብ ፍሰት ባለመቆጣጠር ኪሳራ ወስጥ ይከቶታል።

የገንዘብ አያያዝ ስርአቶ በደብተር ወይም በወረቀት ከሆነ ለነዚህ ችግሮች ይጋለጣሉ፦

✅ በገንዘብ አያያዝ ስህተት ምክያት ለ ኪሳራ ይዳረጋሉ።
✅ ግልጸኝነት የጎደለው የብድር አያያዝ ስርአት ይዳረጋሉ።
✅ ገንዘቦን ለመቆጣጠር እና ክትትል ለማድረግ ይቸገራሉ።
✅ ገንዘቡ ለማን እና በማን እንደተሰጥ ማወቅ ይችገራሉ።
✅ ስንት ተከፈለ? መቼስ መከፈል አለበት? ለሚለው መልስ ያጣሉ።

የገንዘብ አያያዝ ስርአቶን በDrongoERP ሲስተም ሲያደርጉ፦

✅ ሁሉንም የገንዘብ ወጪ እና ገቢ በቀላሉ ለማወቅ ያስችላል።
✅ እያንዳዱን የገንዘብ ሂደት መረጃ በሙሉ ይመዘግባል።
✅ አስፈላጊ የሆኑ የብድር መረጃዎችን በቀላሉ ለመቆጣጠር እና ለማስተዳደር ያስችላል።
✅ የቀሪ እዳ መጠን፣ትርፍ እና ኪሳራ ሁሉንም በራሱ ያሰላል።
✅ የክፍያ ጊዜን ሲቃረብ እና ምን ያክል እዳ እንዳለ በቀላሉ ያሳውቃል።

📌 አጠቃላይ ሙሉን መረጃ በ እጅ ስልኮ ከተጨማሪ አጭር መልዕክት እና ማስታወሻ ከDrongoERP ሲስተም ያገኙ።

ንግድዎን በደብተር ሳይሆን በሲስተም ይምሩ። ኋላቀር የገንዘብ አያያዝ ለንግድዎ ትልቅ አደጋ ነው። ዘመናዊ የንግድ ተቋማት እያንዳንዱን ብድር፣ እያንዳንዱን ክፍያ እና እያንዳንዱን ቀጠሮ በቀላሉ ይከታተሉ። ግምት የለም! የተረሳ እዳ የለም! ያለምክንያት የሚጠፋ ገንዘብ የለም!

ብድርን በዘመናዊ ሲስተም አለመያዝ፣ ቀዳዳ ባለው ባልዲ ውሃ ከመቅዳት አይለይም። ሽያጭዎ ቢጨምርም፣ ቀዳዳው ካልተደፈነ ንግድዎ ማደግ አይችልም። ለንግድዎ ዘመናዊ መፍትሄ ያስፈልጎታል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦

+251 90 777 8899
+251 90 377 8899
+251 90 877 8899

27/01/2026

ያለ ግምት፣ ያለ ጥርጣሬ... ንግድዎን ይምሩ!

የድሮው የ"ማኑዋል" አሰራር ለስህተት እና ለጭንቀት የተጋለጠ ነው። ይሁንና ጊዜው የቴክኖሎጂ፣ የፍጥነት እና የቀልጣፋ አሰራር ነው። ድካምዎን ወደ ውጤት የሚቀይር ዘመናዊ የቢዝነስ ማኔጅመንት ሲስተም ካሎት ፣ ስራዎን ምን ያህል ቀላል ማደረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

እንግዲውስ ድካምና ጭንቀትን አስወግዶ፣ ንግድዎ ትርፋማ እና ቀልጣፋ እንዲሆን አዲሱን የቢዝነስ ዘይቤ ይከተሉ። በዘመናዊው የቢዝነስ አሰራር እና ቁጥጥር ስራዎን በእጅዎ መዳፍ ላይ ያድርጉ።

💡ዘመናዊ ቢዝነሶች በሲስተም እንጂ በጉልበት አይመሩም። ለውጡን ዛሬውኑ ይጀምሩ!

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።

+251 90 777 8899
+251 90 377 8899
+251 90 877 8899

Drongo Enterprise Resource Planning (DrongoERP) your business management software.

31/12/2025

ታላቅ የበአል ቅናሽ

የእርስዎ አጋርነት የሁልጊዜ ስንቃችን ነው። ለጋራ እድገትና ለዘላቂ ስኬት መሰረት ለሆነው አብሮነታችን ዛሬም እንደቀጠለ ነው። አብረን በማደጋችን እና ትልቅ ውጤት በማስመዝገባችን ደስተኞች መሆናችንን እየገለጽን።

የበዓል ልዩ ዕድል እያቀረብን እንገኛለን
• 10 % ከታህሳስ 16 እስከ ታህሳስ 22
• 5% ከ ታህሳስ 23 እስከ ጥር 1 የሚሆን ይሆናል።

ቀድመው የወሰኑ ቅድሚያ ያገኛሉ። ሙሉ ተጠቃሚ ለመሆንና የ10% ቅናሹን ለማግኘት እስከ ታህሳስ 22 ድረስ ብቻ።

አሁኑኑ ይወስኑ ትክክለኛውን ጊዜ ይጠቀሙ።

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!ምቹ አሰራር በእጅዎ ላይ!
26/09/2025

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

ምቹ አሰራር በእጅዎ ላይ!

Address

Gulf Aziz Building, Bole
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Drongoerp posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Drongoerp:

Share