ሮON ፍሪጅ ጥገና ronlad refrigerator maintenance

ሮON ፍሪጅ ጥገና ronlad refrigerator maintenance Refrigerator,air condition,cold room,washing machine repair and service.

25/04/2023

ሰላም የዚህ ግሩፕ አባላት

🆒 ፍሪጅዎ እንዳይበላሽ አንዳንድ ቅድመ ጥንቃቄዎች እንገሮት።

🔹የፍሪጁን ሶኬት ቀጥታ ግርዳው ላይ ይሰኩ( ማከፋፈያ ባይጠሙ ይመከራል)
🔹 በጣም በረዶ ሰረቶ ታችኛው ቅዝቃዜ እንዳያጣ መቆጣጠሪያውን እስከመጨረሻው አይጨምሩ
🔹 በረዶ ሲሰራ ለማስለቀቅ ቢላ ፈጽሞ እንዳይጠቀሙ። በረዶውን ለ ማስለቀቅ የሞቀ ውሀ ወይም ሶኬቱን ነቅሎ ማሳደር
🔹ፍሪጁን ከቦታ ቦታ ሲቀይሩ ጥንቃቄ ያርጉ
🔹መብራቱ እየበራ ቅዝቃዜ ከሌለው ወዲያውኑ በመንቀል ለባለሙያዎች ያሳዩት።ጋዙ አልቆ ሶኬት ከተሰካ ሞተሩ ሊቃጠል ስለሚችል
🔴አዲስ ፍሪጅ ለመገዛት አስበዋል❓❓
ገበያ ላይ ያለው ፍሪጅ 2አይነት ሲሆን
1️⃣ fan system (ፋን ሲስተም)
2️⃣ normal ናቸው።
👍 fan system ፍሪጆች በብዙ ምክንያት ተመራጭ ናቸው እንደባለሙያ ፋን ሲስተም ፍሪጅ እንዲገዙ እንመክራለን 👌

🔴፦ከላይ ከጠቀስናቸው ጥንቃቄ አልፎ ፍሪጅዎ ከተበላሸ ያሉበት በመምጣት አስተማኝኝ የጥገና አገልግሎት እንሰጣለን።
🗄 ፈፍሪጅ ጥገና
🛁 ልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና
🆒AC system ተከላ እና ጥገና
🛠 የኬክ የፒዛ መጋገሪያ
Call to/ 📲0925253899
ይደውሉ ያሉበት ድረስ በመምጣት ማሽኖት ከቤት ሳይወጣ አስተማኝ አገልግሎት እንሰጣለን፡
📠ለድርጅቶች የ VAT ደረሰኝ አለ
☎️ 0925253899

20/04/2023
የሚሸጥ ፍሪጅ 14000  ብር
11/04/2023

የሚሸጥ ፍሪጅ 14000 ብር

27/11/2022

ደከመኝ አግዙኝ

ይሄ የምታዩት ብላቴና አቤል ኢዮብ ይባላል። ልጄ ከዛሬ 6 ዓመት የጀመረው ፍፁም መንቀሳቀስ የማይችል ነበር፤ ይሄውም ሰለብረም የሚባል የአይምሮ ክፍል ዳሜጅ በመሆኑ ባላንሱን መቆጣጠር አይችልም ምክንያቱም የሰውነት ሚዛን የሚቆጣጠረው ሰለብረም የሚባል የአዕምሮ ክፍል ስለሆነ ልጄን በፊዚዬቴራፒና በህክምና ዱላ ይዞ መሄድ እየሞከረ ነው።

በፋጣሪ ስም ነው የምለምናችሁ ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ስለሆነ እርዱኘ
እኔም በአንድ ኩላሊት መድከምና በደም ግፊት ህመም ከፌድራል ፓሊስ ሆስፒታል በቦርድ ከሰራዊቱ ተሰናብቻለው።

ይሄን ልጄ አግዙኘ እንደ እኩዬቹ ትምህርት ቤት እንዲሄድ እንዲቦርቅ እንዲስቅ እርዱኝ የልጅ ነገር ነውና እባካችሁ፤
የለቅሶ ጩኸቴን ስሙኘ ፤

ኢዮብ ጋሻውበዛ ፅጌ
የቁጠባ ሂሳብ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000 1886 50 868

ስልክ +251-939-241192

>< ዋጋ 8000 ብር>< 0925253899
16/11/2022

>< ዋጋ 8000 ብር
>< 0925253899

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925253899

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሮON ፍሪጅ ጥገና ronlad refrigerator maintenance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share