Only Fully Finished Apartments

Only Fully Finished Apartments A house is home for family!�0901963886

ሰመር ሪል እስቴት!"ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ምርጫ! በመዲናችን አዲስ አበባ የቅንጦት ስፍራዎች ላይ የህልም ቤትዎን ከ ሰመር ሪል እስቴት  እውን ያድርጉ!"ሰመር ሪል እስቴት...
06/11/2025

ሰመር ሪል እስቴት!

"ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ምርጫ! በመዲናችን አዲስ አበባ የቅንጦት ስፍራዎች ላይ የህልም ቤትዎን ከ ሰመር ሪል እስቴት እውን ያድርጉ!"

ሰመር ሪል እስቴት እጅግ ውድ እና ተመራጭ በሆኑ ስፍራዎች ላይ ያማረ እና ዘመናዊ ቤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል። በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) በሚያምር የከተማ እይታ እና በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ፣ ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ።

🌟 በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ 73,000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ!
💰 በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!)
🏦 እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን እድል!

📍 የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራዎች:
• ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ)
• ሳንፎርድ አካባቢ: በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት

✨ ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና በወለል አማራጮች አሉን!

ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ!
📲 ይደውሉ: 0952848686

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች (Ready-to-move-in Apartments in Addis Ababa):1. ወሎሰፈር: ጎርጎሪዮስ    *   ዋጋ: 15,499,000 ብር    *...
09/10/2025

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች (Ready-to-move-in Apartments in Addis Ababa):

1. ወሎሰፈር: ጎርጎሪዮስ
* ዋጋ: 15,499,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 2 መታጠቢያ ቤቶች
* 5ኛ ፎቅ / 86 ካሬ ሜትር

2. ቦሌ ቡልቡላ: 93
* ዋጋ: 16,499,000 ብር
* 3 መኝታ ክፍሎች / 2 መታጠቢያ ቤቶች / የሰራተኛ ክፍል
* 4ኛ ፎቅ / 140 ካሬ ሜትር

3. ቦሌ: ደንበል
* ዋጋ: 15,999,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 2 መታጠቢያ ቤቶች
* 6ኛ ፎቅ / 100 ካሬ ሜትር

4. ቦሌ: አትላስ
* ዋጋ: 19,499,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 3 መታጠቢያ ቤቶች / የልብስ ማጠቢያ ክፍል / የሰራተኛ ክፍል
* 12ኛ ፎቅ / 130 ካሬ ሜትር

5. ቦሌ: መስቀል ፍላወር
* ዋጋ: 14,999,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 1 መታጠቢያ ቤት
* 10ኛ ፎቅ / 78 ካሬ ሜትር

6. ወሎሰፈር: ጎርጎሪዮስ
* ዋጋ: 17,999,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 2 መታጠቢያ ቤቶች / የሰራተኛ ክፍል
* 1ኛ ፎቅ / 136 ካሬ ሜትር

7. መገናኛ: 24 መንገድ
* ዋጋ: 13,799,000 ብር
* 2 መኝታ ክፍሎች / 2 መታጠቢያ ቤቶች
* 6ኛ ፎቅ / 108 ካሬ ሜትር

ለበለጠ መረጃ: 0952848686

ስለ እነዚህ ማስታወቂያዎች ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት፣ ለምሳሌ ንጽጽር ማድረግ ወይም ስለ አንድ የተወሰነ አፓርታማ ማብራሪያ ከፈለጉ፣ ልረዳዎ እችላለሁ።

3 bed room 134 m2 J.H semex real estate 5th floor13.5 MHave bank options 📲0952848686
09/10/2025

3 bed room
134 m2
J.H semex real estate
5th floor
13.5 M
Have bank options
📲0952848686

09/10/2025
09/10/2025

📲0901963886

ልደታ : ፍርድ ቤት ° 13,500,000
-
3 Beds / 3 Baths / 4F / 176(140)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ልደታ ፍርድ ቤት አካባቢ ሲሆን ያለበት ህንፃ ከፍታ B+G+10 ሆኖ የተሰራ እና ዘመናዊ ከሚባሉ ቅይጥ ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።ህንፃው በውስጡ የመኪና ማቆሚያ ፣ በመገጠም ላይ ያሉ ሁለት ሊፍት ፣ 65ሺ ሊትር የታንከር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ ሰፊ ሰገነት እና በወለል 2 ቤቶችን ብቻ ይዟል።

አሁን ላይ ከሊፍቱ ውጪ ህንፃው ለመኖር በሚያስችል ሁኔታ ላይ ነው ያለው።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው

#አከፋፈል
ካሽ

📲0901963886ወሎሰፈር: ጎርጎሪዮስ ° 15,499,000-2 beds / 2 baths / 5F / 86sqm- #ቤቱ የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ውስጥ ሲ...
06/10/2025

📲0901963886
ወሎሰፈር: ጎርጎሪዮስ ° 15,499,000
-
2 beds / 2 baths / 5F / 86sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ውስጥ ሲሆን በወለል 5 ቤቶች አሉበት። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ ቴራስ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።

ቤቱ የወጣለት ዋጋ ነው።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው

የሚሸጥ አፓርትመንት አያት አካባቢ 🥢ስፋት 126ካሬ🥢ዋገ  13ሚሊየን ብር🥢ደረጃ  3ኛ ፎቅ 📲0901963886
06/10/2025

የሚሸጥ አፓርትመንት አያት አካባቢ
🥢ስፋት 126ካሬ
🥢ዋገ 13ሚሊየን ብር
🥢ደረጃ 3ኛ ፎቅ
📲0901963886

በ 6.7 ሚሊየን ብር ብቻ የሚሸጥ86ካሬ  ባለ 2መኝታ አፓርትማ 1ኛ ደረጃ ላይ ያለ ቤት ነውቦታው ሰሚት 72ይፍጠኑ 📲0901963886
04/10/2025

በ 6.7 ሚሊየን ብር ብቻ የሚሸጥ
86ካሬ ባለ 2መኝታ አፓርትማ
1ኛ ደረጃ ላይ ያለ ቤት ነው
ቦታው ሰሚት 72
ይፍጠኑ 📲0901963886

በ 5.7ሚሊየን ብር ባለ 2መኝታ አፓርታማ ሺያጭ   በቅናሽ የ አፓርትመንት  ሸያጭ           ቦታ  ኖህ ሪል እስቲት                ባለ ሁለት መኝታ                 ...
26/09/2025

በ 5.7ሚሊየን ብር ባለ 2መኝታ አፓርታማ ሺያጭ
በቅናሽ የ አፓርትመንት ሸያጭ
ቦታ ኖህ ሪል እስቲት

ባለ ሁለት መኝታ
66 ካሬ
አንደኛ ላይ
ካረታ ያለው
❤❤የመሸጫ ዋ 5.7 ሚሊዮን
ድርድር አለው
📲0952848686

Address

Adama City
Adama
0901963886

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Only Fully Finished Apartments posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share