እንማማር

እንማማር ስለ መልካም ነገሮች፣መጥፎ ድርጊቶችን፣ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች?

09/09/2020

ይህንን ጉድ ያመጣው ሰው ነው?

29/08/2020

ላንተ_ያለውን_እንጀራ_ማንም አይበላውም
"""""" """""""" """""" """"""" """""""""""""
""""እውነተኛ ታሪክ"""
በአንድ ወቅት አንዲት ፈጣሪን የምትፈራና የምትወድ ሴት ነበረች።
በትምህርቷም ጎበዝ ነበረች።ያስተዳደር ትምህርቷን በከፍተኛ # መአረግ አጠናቃለች።
ስራ ፈልጋ በ3000 ብር ደሞዝ ለመቀጠር ስለት ትገባና ሄዳ ትወዳደራለች አልተሳካላትም
ወደቀች።
ፈጣሪ ሆይ አንተን ተማምኜ ስለት ገብቼ ሄጄ ግን አልተሳካልኝም ባንተም በጣም
አዝኛለው ትልና ወደቤቷ ትሄዳለች።
በሌላ ጊዜ በ5000 ብር ደሞዝ ለመቀጠር ስለት ትገባና ትወዳደራላች አሁንም
አልተሳካላትም።
ፈጣሪ ሆይ አዘንኩብህ ብላው ወደቤቷ ትሄዳለች።
አሁንም የ 8,000 ብር ውድድር ወጥቶ ተወዳድራ አልተሳካላትም።
እንደተለመደው ፈጣሪ ሆይ ከዚ በኋላ ያንተ ነገር ቆርጦልኛል እስከዛሬ አንተን ስወድህ እና
ስፈራህ የኖርኩት ለከንቱ ነበር ብላ ወደቤቷ ትሄዳለች።
ከዚያም ከእለታት በአንዱ ቀን በመንገድ ስትሄድ ምን እንደሆነ የማታቀው መንፈስ ገፋፍቷት
አንድ 14,000 ብር ክፍያ ያለው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ታነባለች በውድድሩም ትሳተፍና
# ታሸንፋለች (ትቀጠራለች)።
በዚ ጊዜ በጣም አዝና በደስታ እያለቀሰች ትሄድና
ፈጣሪ ሆይ ለካ እስከዛሬ ስትጥለኝ የነበርከው የዛሬውን የተሻለ ፍሬ እንድበላ ነበር ብላ
ምህረት ጠይቃ ንስሀ ገባች።
ይሄው ዛሬ ከተቀጠርች 6 አመቷ በስራዋ የተዋጣላት ሰራተኛ ሁና ትገኛለች
===============\\===========
# እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው>>ፈጣሪን ከስሜታዊነት በላይ አድርገን መገንዘብ ይኖርብናል።
እሱ እስኪናገር ዝም ማለቱ እንዴት ያማረ ነው።ላንተ ያላትን # እንጀራ ይዘገኝ ይሆናል እንጂ
ካንተ ውጪ ማንም አይነካብህም።
>>>>>>> # መልካም ቀን ይሁንላቹ

Address

አዲስ አበበ
Addis Ababa

Telephone

+251973489120

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንማማር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share