Electric board assemble

Electric board assemble Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Electric board assemble, Brand, Girma kebede, Addis Ababa.

በአምስት ዓመት ውስጥ አራት ሆነናልና ተመስገን ፈጣሪያችን ክብር ለአንተ ይሁን ።
18/04/2023

በአምስት ዓመት ውስጥ አራት ሆነናልና ተመስገን ፈጣሪያችን ክብር ለአንተ ይሁን ።

14/03/2023
በኛ ሐገር ኮንሰልታንቶች አፈርኩ እናንተዬ እስኪ ይህንን ቦርድ ተመልከቱት የውጭ ምንዛሬ ተከፍሎበት የሚመጡት እነኚህ ቦርዶች አለአግባብ ሲሰሩ ሳይ በመናደዴ ሐሳብ እንድትሰጡበት ፖሰትኩት ይህ...
14/03/2023

በኛ ሐገር ኮንሰልታንቶች አፈርኩ እናንተዬ እስኪ ይህንን ቦርድ ተመልከቱት የውጭ ምንዛሬ ተከፍሎበት የሚመጡት እነኚህ ቦርዶች አለአግባብ ሲሰሩ ሳይ በመናደዴ ሐሳብ እንድትሰጡበት ፖሰትኩት ይህንን ቦርድ ለመገጣጠም የመሐከሏ ቦርድ ብቻዋን ከነ 50% ሪዘርፍ እስፔሱ በቂ ሆኖ ሳለ በአንድ ግትርና እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ በሚል ኮንሰልታን እኔ ካልፈረምኩ አይፀድቅም የሚል አመለካከት ባለው ሰው ሶስት ቦርድ ተቀጣጥሎ ካልተሰራ አላፀድቅም በማለቱ እንዲህ ሊሰራ ችሏል በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በሁለት ቦርድ የተገጣጠመውነ ቦርድ ሁለቱ ብሬከር ከላይ መቀመጥ የለበትም ወደጉን በአንድ መደዳ ብቻ ይደርደር መባሉን የምትቀበሉ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ እኔ በዚህ ስራ ላይ ወደ አስር አመት ገደማ ሰርቻለሁ ከብዙ ኮንሰልታንቶችም ጋር በሙያ ዙርያ አውርቻለሁ የዚህ አይነት ግንበቂ ምክንያት የሌለው ግትር ግን ገጥሞኝ አያውቅምና ተገርሜ ወደ እናንተ አመጣሁት በከረንት ዙርያ ስለ ሙቀት አስተያየት ለመስጠት ያሰባችሁ ካላችሁ የቦርዱን ትልቅነት ከግምት አስገብ የቦርዱ ሳይዝ
220*260*60ነው ለግምት እንዲመቻቹ 180*120*30 ቦርድ ላይ አሴምብል የተደረገ ከስር አስቀምጥላችዃለሁ ባለሙያ ነኝ የሚል ሰው ፍርድ ይስጥ ቅንነት የጎደለው ሰው የሚያጠፋው ብዙ ነውና ቅን ልቦናን ፈጣሪ ይስጠው ከማለት ውጪ የምለወ የለኝም ሰላም ሁኑ

My job
01/12/2022

My job

estimation bord size
17/11/2021

estimation bord size

I love my job
04/10/2020

I love my job

29/09/2020

Address

Girma Kebede
Addis Ababa
BAMIKONJOEWEDSHALEHU

Telephone

+251913295911

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Electric board assemble posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category