Asset Real estate markting

Call Contact the business

Asset Real estate markting Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Asset Real estate markting, Addis Ababa.

22/09/2026
03/09/2026

🌼 ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ! / Happy Ethiopian New Year! 🌼
​እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ ብቻ የሚቆይ ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከሰመር ሪልስቴት! / Special New Year Offer from Summer Real Estate valid until Pagume 5 only!
​📍 ቦታ / Location: ቄራ ቡልጋሪያ ዋና መብራት ላይ / Kera Bulgaria (Main Traffic Light)
​🛍️ የንግድ ሱቆች / Commercial Shops:
​ጠቅላላ ዋጋ ከ 3 ሚሊዮን ብር ጀምሮ / Starting from 3 Million ETB
​15% (450ሺ ብር) ቅድመ ክፍያ / 15% (450k ETB) Down Payment
​20% ልዩ ቅናሽ / 20% Special Discount
​🏠 ቅንጡ አፓርትመንቶች / Luxury Apartments:
50% ከወለድ ነፃ በባንክ እስከ 5 ዓመት / 50% Interest-Free Bank Financing up to 5 Years
​ባለ 1 መኝታ / 1 Bed: 7.3M ETB
​ባለ 2 መኝታ / 2 Bed: 10M ETB
​ባለ 3 መኝታ / 3 Bed: 12M ETB
​100% ለሚከፍሉ በካሬ / Upfront Payment: 70,000 ETB / sqm
​✨ ልዩ መገልገያዎች / Elite Amenities:
​Gym & Spa | Day Care | Green Area | Guaranteed Parking
​📞 ለበለጠ መረጃ / Contact: [ስልክ ቁጥር / Phone Number]
​ #የአዲስዓመትቅናሽ


23/08/2026

✨ እንኳን ለደማቆቹ አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! ✨
​የባህል ውበታችን፣ የሕብረታችን እና የእህቶቻችን ኩራት በሆነው በእነዚህ ታላላቅ በዓላት ሳመር ሪል እስቴት (Summer Real Estate) እንኳን ደስ አላችሁ ይላል!
​በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና የሰላም ይሁንላችሁ! 🌼🌾
​🏡 ባላገር በሃገር — የህልምዎን ቤት ከባህሎዎት ውበት ጋር!
​በአገርቤት የመኖርን ህልምዎን እውን ለማድረግ ታማኝ አጋርዎ ነን። በጥራት የተገነቡ፣ ዘመናዊና ምቹ የመኖሪያና የንግድ ቦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ።
​📍 ማዕከላዊና ተመራጭ ቦታዎች
​🏗️ ለዓይን የሚስብ ዘመናዊ ዲዛይንና አስተማማኝ ግንባታ
​💳 አማላይና ምቹ የክፍያ አማራጮች
​ይደውሉልን፤ የህልም ቤትዎ ባለቤት ይሁኑ!
​📞 ለበለጠ መረጃ እና ለነፃ አማካሪነት:
​ስልክ: +251 913 599 755
​ኢሜይል: [email protected]
​አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
​ #ባላገርበሃገር

20/08/2026

በካሬ 68 ሺህ ብር ለመጨረሻጊዜ ለ 5 ቀን ብቻ በቡልጋሪያ
#️⃣አንድ ሪል ስቴት ዋጋው Cheap ነው ማለት ፤Best investment ነው ማለት አይደለም!

#️⃣አንድን ሪል ስቴት በእርግጥም እውነተኛ Value እንዳለውና× Best Investment እንደሆነ የምናውቀው የአካባቢውን የወደፊት የመልማት ፀጋ መረዳት ከቻልን ነው።

#️⃣እኛ ደግሞ ስለ አካባቢው እድገት እና ተፈላጊነት መናገር የማያስፈልገው፤ የቡልጋሪያ ሳይት ላይ የአፍሪካ ህብረት ጎረቤት ልናደርጋችሁ ነው።

#️⃣ሰመር ሪል ስቴት ከባለ አንድ እስከ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች በ10% ቅድመ ክፍያ -በካሬ 89 ሽ ብር እየሸጥን እንገኛለን።

🛏ባለ አንድ መኝታ 81.55 ካሬ
🛏ባለ ሁለት መኝታ 111.3 እና 134.5 ካሬ
🛏ባለ ሶስት መኝታ 168.9 እና182.6 ካሬዎችን በሽያጭ ላይ ነን።

🏊‍♂️ የፕሮጀክቱ የጋራ መገልገያዎች

📷 CCTV Camera

🛗 ዘመናዊ ሊፍቶች

💧 የከርሰ ምድር ውሃ

🚗 ሰፊ የመኪና ማቆሚያ

🎉 የማህበራዊ ዝግጅት አዳራሽ

🌇 ዘመናዊ Terrace

🔌 Power Generator

🏛 የንግድ ሱቆችን ደግሞ ከ16 ካሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ እንገኛለን።

በ 📞 0913599755
ይደውልልን!











01/08/2026

የተዘጋጀው ታላቅ ቅናሽ ሊያበቃ 5 ቀን ብቻ ቀረው
በቡልጋሪያ መብራት ሰመር ሪል እስቴት አፓርትመንቶችን
በባለ1 መኝታ 81ካሬ
ባለ 2 መኝታ 111ካሬ
ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ
​ቅድመ ክፍያ: 10% ብቻ!
​የባንክ ብድር: 50% የተመቻቸለት
​ቀሪው ክፍያ: በግንባታው ሂደት ሂደት በደረጃ የሚከፈል
ለ 10 ቤቶች ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ 09 21 38 81 58 ይደውሉ





27/07/2026

የአፍሪካ ህብረት ጎረቤት ይሁኑ!
የአዲስአበባ አይን ቦታ ቡልጋሪያ
☑️ ቅድመ ክፍያ 10%
☑️ 50% የባንክ ብድር
☑️ በካሬ ዋጋ 89,769 ብር ጀምሮ


ለ ጥቂት ቀናት ብቻ የወጣ ዋጋ
👉 ባለ 1 መኝታ 81 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 111ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 132 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ 182 ካሬ
👉ተጨማሪ እስከ 25% ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ +251951180374ይደውሉልን








homes

06/07/2026
ለንግድዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ ፍጹም ምርጫ — በሳር ቤት / ቡልጋሪያ!የአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ በሚገኘው ስትራቴጂካዊና ተፈላጊ ስፍራ በሆነው ሳር ቤት (ቡልጋሪያ ሳይት) ዘመና...
11/06/2026

ለንግድዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ ፍጹም ምርጫ — በሳር ቤት / ቡልጋሪያ!

የአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ በሚገኘው ስትራቴጂካዊና ተፈላጊ ስፍራ በሆነው ሳር ቤት (ቡልጋሪያ ሳይት) ዘመናዊ የንግድ ሱቆችን እና ምቹ የመኖሪያ አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች እያቀረብን ነው።

የንግድ ሱቆች (Commercial Shops)
የካሬ አማራጭ፦ ከ25 ካሬ እስከ 75 ካሬ

ተመራጭ ለ፦
• ፋርማሲ
• ሬስቶራንት
• ባንክ
• የተለያዩ የንግድ ተቋማት

የመኖሪያ አፓርታማዎች (Apartments)
የካሬ አማራጮች፦
ካሬ አማራጭ ቅድመ ክፍያ
• 81 ካሬ =727,128
• 111 ካሬ =996,435
• 134 ካሬ =1,202,904168 ካሬ = 1, 508,119
• 182 ካሬ =1, 633,795

ቀላል የክፍያ ስርዓት በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋዎች እና ልዩ የክፍያ አማራጮች ተዘጋጅተዋል።

ማሳሰቢያ
ይህ ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተዘጋጀው ለውስን ቤቶች ብቻ ነው። እድሉን እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉ!

📞 +251-913599755
📞 +251-913599755

10/06/2026

በቡልጋሪያ - የአፍሪካ ህብረት (AU) አቅራቢያ የሚገኝ ድንቅ የUltra-Luxury አፓርታማ ሽያጭ!
​ለኑሮዎ ምቾት፣ ለኢንቨስትመንትዎ ደግሞ አስተማማኝ ትርፍ የሚያስገኝ እጅግ ዘመናዊ እና የተሟላ የቅንጦት አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ።
​✨ ልዩ የሚያደርጉት መገለጫዎች፡
​አካባቢ፡ ለየት ያለ ውበት እና ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ እውቅና ባለው የቡልጋሪያ አካባቢ።
​ዋጋ፡ በካሬ ሜትር 70,000 ብር ብቻ!
​የመጀመሪያ ዋጋ፡ ከ 5.2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ።
​ልዩ የቅናሽ እድል፡ ሙሉ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ከ 10% እስከ 25% እጅግ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
​💳 ለመክፈል የሚመቹ ተለዋዋጭ አማራጮች፡
​በግንባታ ወቅት፡ የቅድመ ክፍያ ፈጽመው፣ ቀሪውን በተረጋጋ ሁኔታ በ 30 ወራት (በ2 ዓመት ከግማሽ) በሂደት ከፍለው የሚጨርሱበት።
​በባንክ አማራጭ፡ የ 50% የባንክ ብድር (Bank Facility) አቅርቦት ተመቻችቷል። ቀሪውን በ 20 ዓመታት ረጅም ጊዜ ተከፋፍሎ የሚያልቅ!
​🌿 በውስጡ የያዛቸው ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ማሟያዎች (Amenities)፦
​በከተማዋ እምብርት ላይ የተንጣለለ አረንጓዴ የጓሮ ቦታ (Garden Area)
​የተሟላ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ (Gym & Spa)
​እጅግ ፈጣን እና ዘመናዊ ሊፍቶች (Modern Elevators)
​አስተማማኝ የደህንነት ጥበቃ እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ።
ለበለጠ መረጃ 09131599755

ታላቅ የምስራች ከዚህ በፊት ዕድሉን ያ መለጣችው ሽያጭ ማስጀመሪያ  ቡልጋሪያ —በ 30% ቅናሽ! 🔥​በካዛንቺስ በጥራት ያስረከብነውን እና በኢንግሊዝ ኤምባሲ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽያጭ ማጠናቀቃ...
05/06/2026

ታላቅ የምስራች ከዚህ በፊት ዕድሉን ያ መለጣችው ሽያጭ ማስጀመሪያ ቡልጋሪያ —በ 30% ቅናሽ! 🔥
​በካዛንቺስ በጥራት ያስረከብነውን እና በኢንግሊዝ ኤምባሲ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽያጭ ማጠናቀቃችንን ተከትሎ፣ አዲሱን የቡልጋሪያ መኖሪያ አፓርትመንት በቅድመ-ሽያጭ ማስተዋወቂያ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
​🎯 ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ልዩ አቅርቦት፦
​🥇 ለመጀመሪያዎቹ 20 ደንበኞች ብቻ የሚሆን የ 30% ቅናሽ!
​💵 በ 5.2 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ።
​🏢 የአፓርትመንቱ ልዩ መገለጫዎች፦
​ማራኪ የከተማ እይታ (City View)
​በዘመናዊው Post-Tensioning ቴክኖሎጂ የተገነባ አስተማማኝ ሕንፃ
​ዋና ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym) እና ስፓ (Spa)
​የጋራ መገናኛና የልጆች መጫወቻ ቦታዎች
​🚀 ዕድሉ ሳያመልጥዎት ዛሬውኑ ይመዝገቡ! የህልምዎን ቤት በአጭር ጊዜ በጥራት ለማስረከብ ዝግጁ ነን


living



Address

Addis Ababa

Telephone

+251912181000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asset Real estate markting posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asset Real estate markting:

Shortcuts

Share