የበረሃው ቀበሮቀበሮ/YeBerahw kebero

የበረሃው ቀበሮቀበሮ/YeBerahw kebero ፕሮሞሽን ማረግ ምፈልጉ ስልክ 0920092881

ጠ/ሚ ዐብይ በይፋ ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት መቼ ነው?ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ለሳምንታት በይፋ አለመታየታቸው በበርካቶች ዘንድ አነጋጋሪነቱን እየጨመረ የመጣ ክስተት ሆኖ ቀጥሏል።ጠቅላይ ...
27/01/2021

ጠ/ሚ ዐብይ በይፋ ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት መቼ ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ለሳምንታት በይፋ አለመታየታቸው በበርካቶች ዘንድ አነጋጋሪነቱን እየጨመረ የመጣ ክስተት ሆኖ ቀጥሏል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ለመጨረሻ ጊዜ ለሕዝብ የታዩት መቼ ነው የሚለው በራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰዎችን እያነጋገሩ ካሉ ጉዳዮች አንዱ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመጨረሻ ጊዜ ለሕዝብ የታዩት እና ንግግር ያደረጉት ወይም ደግሞ ንግግር ሲያደርጉ የታዩት ማክሰኞ ታሕሳስ 13፣ 2013 ዓ.ም በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከነዋሪዎች ጋር በተወያዩበት ጊዜ ነበር።

በተመሳሳይ ቀን በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የተካሄደውን የሚኒስትሮች ስብሰባ መምራታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና በትዊትር ገጽ ላይ ሰፍሮ ይታያል።

ነገር ግን ጥር 4 2013 ዓ.ም የመንግሥት መገናኛ ብዙኀን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ደቡብ ክለል ተጉዘው የኮይሻን ፕሮጀክት ጎብኝተዋል የሚል በምስል የተደገፈ ዜና አቅርበዋል።

በዚህ ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትሩ በአደባባይ አለመታየት መነጋገሪያ መሆኑን ጨምሮ ስለነበር፣ መንግሥትን የሚደግፉ አክቲቪስቶች ይህንን እንደማስረጃ በመጥቀስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቢሯቸው ስራ ላይ መሆናቸውን ጠቅሰው ጽፈዋል።

ይኹን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተንቀሳቃሽ ምስል በመገናኛ ብዙኀን ላይ ቀርበው የታዩት በመተከል ዞን ከነዋሪዎች ጋር ሲወያዩ ቢሆንም በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ማለትም፤ በትዊትር እና ፌስቡክ፣ በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ ቆይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፈረንጆቹን አዲስ አመት፣ ገናን እና ጥምቀትን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫዎችን ተላልፈዋል።

በዛሬው ዕለትም በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ክልሎች ድንበር አካባቢ ስለሰፈን ሰላም በማንሳት የሁለቱ ክልሎች መሪዎች ስለሰሩት ስራ አመስግነው በግል የትዊተር ሰሌዳቸው ላይ ጽፈዋል።

29/12/2020
29/12/2020

አሁን ደቡብ አፍሪካ 1,004,413 በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች መኖራቸው በምርመራ ያረጋገጠች ሲሆን ከእነዚህም መካከል ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር ጀምሮ 26,735 ያህሉ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ባለፈው ሳምንት ብቻ 11,700 ደቡብ አፍሪካውያን በአንድ ቀን በቫይረሱ መያዛቸው የታወቀ ሲሆን በዚህ የተነሳም ከቀደመው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ39 በመቶ እንዲጨምር አድርጎታል። ከረቡዕ እስከ አርብ ድረስ ባሉት ቀናትም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ14,000 ጨምሮ ታይቷል።

R.i.p 😢😢😢
16/12/2020

R.i.p 😢😢😢

12/11/2020

😂😂😂😂

Address

Addis Ababa

Telephone

+251920092881

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበረሃው ቀበሮቀበሮ/YeBerahw kebero posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share