FetanRepair - ፈጣን ጥገና

FetanRepair - ፈጣን ጥገና ቤት ለ ቤት የ ፍሪጅ እና ወሺንግ ማሽን ጥገና

0933709600

Deep freezer for sell 65k
26/11/2025

Deep freezer for sell 65k

06/11/2025

ፍሪጅዎ እንዳይበላሽ መደረግ ጥንቃቄዎች
👉 ሀይል መቆጣጠሪያ stabilizer ይጠቀሙ
👉 በጣም በሮዶ ሰረቶ ታችኛው ቅዝቃዜ እንዳያጣ ቴርሞስታቱን እስከመጨረሻው አይጨምሩ
👉 የላይኛው በሮዶ ቤት በረዶ በጣም ሲሰራ ለማስለቀቅ ቢላ ፈጽሞ እንዳይጠቀሙ
👉 ፍሪጁን ከቦታ ቦታ ሲቀይሩ ጥንቃቄ ያርጉ ከቀየሩ በኋላ ወዲያውኑ አይሰኩ ቢያንስ 30 ደቂቃ ይጠብቁ
👉ፍሪጅ እየሰራ አለማፅዳት ውስጡን ካጠቡ በኋላ በደንብ ሳይደርቅ አለመሰካት።

አስተማማኝ የ ፍሪጅ ጥገና አገልግሎት ለማግኝት በ 0933709600 ይደውሉ

ቤት ለ ቤት የ ፍሪጅ እና ወሺንግ ማሽን ጥገና

0933709600

የተለመዱ የፍሪጅ ብልሽቶች ( ችግሮች )🎯ምንም አይነት power የለውም🎯መብራት ይበራል ግን አያቀዘቅዝም🎯ድምፅ አለዉ አየቀዘቅዝም🎯የላይኛው ያቀዘቅዛል የታችኛው አያቀዘቅዝም🎯ምንም ያለማቁዋረ...
29/08/2025

የተለመዱ የፍሪጅ ብልሽቶች ( ችግሮች )

🎯ምንም አይነት power የለውም
🎯መብራት ይበራል ግን አያቀዘቅዝም
🎯ድምፅ አለዉ አየቀዘቅዝም
🎯የላይኛው ያቀዘቅዛል የታችኛው አያቀዘቅዝም
🎯ምንም ያለማቁዋረጥ ይሰራል
🎯ፍሪጁ በጣም ድምፅ አለው
🎯ከመጠን በላይ በረዶ ይሰራል
🎯ውሀ ያፈሳል

ለበለጠ መረጃ በ 093 370 9600 ይደውሉ
ቤትዎ ድረስ መጥተን እንሰራለን
Fetanrepair.com

22/08/2025

ለተበላሸ ፍሪጅ ዘላቂ መፍትሄ እንሰጣለን በ 0933709600 ይደውሉ

17/08/2025

አገልግሎታችንን ለማግኘት 0933709600 ይደውሉ

For Sale: Westpoint 450L Refrigerator – Excellent Condition!🔹 ብራንድ: Westpoint🔹 አቅም: 450 ሊትር – በጣም ሰፊ🔹 ሁኔታ: ጥሩ ነው፣ በጥንቃቄ ...
12/07/2025

For Sale: Westpoint 450L Refrigerator – Excellent Condition!

🔹 ብራንድ: Westpoint
🔹 አቅም: 450 ሊትር – በጣም ሰፊ
🔹 ሁኔታ: ጥሩ ነው፣ በጥንቃቄ የተጠበቀ

💰 ዋጋ: [62000]
📞 መረጃ ለማግኘት: 0933709600

02/05/2025

ፍሪጅዎ ማቀዝቀዝ አቁሙዋል ?
እኛ ልረዳዎ እንችላለን!

ሁሉንም ዓይነት ፍሪጆች የትም መውሰድ ሳያስፈልግ ቤትዎ ውስጥ እንሰራሎታለን

በሳምንት ለ 7 ቀናት አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ

ተመጣጣኝ ዋጋዎች፣ ፈጣን አገልግሎት እና የተረጋገጠ ሥራ

የእርስዎ የቤት ዕቃዎች እንደ አዲስ እንዲሠሩ ያድርጉ!"

093 370 9600

ቤት ለ ቤት የ ፍሪጅ እና ወሺንግ ማሽን ጥገና

0933709600

14/04/2025

ቤት ለ ቤት የ ፍሪጅ እና ወሺንግ ማሽን ጥገና

0933709600

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - ቲቪ  ጥገና - የፍሪጅ ጥገና - የልብስ ማጠቢያ ጥገና - የልብስ ማድረቂያ ጥገና - የኦቨን ጥገና - የማይክሮዌቭ ኦቨን ጥገና - የማሞቂያ ጥገና - የተለያዩ አ...
05/03/2023

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

- ቲቪ ጥገና

- የፍሪጅ ጥገና

- የልብስ ማጠቢያ ጥገና

- የልብስ ማድረቂያ ጥገና

- የኦቨን ጥገና

- የማይክሮዌቭ ኦቨን ጥገና

- የማሞቂያ ጥገና

- የተለያዩ አይነት ቦርድ እናስተካክላለን

- የ ማሽን ገጠማ

ሁሉንም አገልግሎት በቤትዎ ከ አሰተማማኝ ጥገና ጋር

በቂ መለዋወጫዎች አሉን

09 33 70 96 00
Fetanrepair ™️

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FetanRepair - ፈጣን ጥገና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FetanRepair - ፈጣን ጥገና:

Share