Here jems

Here jems Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Here jems, Addis Ababa.

02/11/2025
ስልብ በጌታው ንብረት ይፎክራልየኤርትራ መንግስት በጌታው (በግብፅ) ንብረት የሚፎክር "ስልብ" ሆኖ ቀርቷል፣ ከግራና ከቀኝ ጎረቤቶቹን በመናከስ አስመራን "ዘመድ አልባ" እና "ብቻዋን የቀረች...
02/11/2025

ስልብ በጌታው ንብረት ይፎክራል

የኤርትራ መንግስት በጌታው (በግብፅ) ንብረት የሚፎክር "ስልብ" ሆኖ ቀርቷል፣ ከግራና ከቀኝ ጎረቤቶቹን በመናከስ አስመራን "ዘመድ አልባ" እና "ብቻዋን የቀረች ደሴት" አድርጓትም ቆይቷል በዓለም የተገለለና "የጎደፈ ስምና ያደፈ ዲፕሎማሲ" ይዞ የሚንቀሳቀስ በመሆኑ፣ ከካይሮ በቀር እጁን የሚዘረጋለት አጥቷል፣ ይህ ከግብጽ ጋር የሚደረግ ትርጉም አልባ እንቅስቃሴ "በውስጥ የተነሳበትን ተቃውሞ ለማብረድ" ካልሆነ በቀር፣ የኢትዮጵያን ጠንካራ አቋም (የብረት ግንብ) ለመጋፈጥ መሞከር "ታሪክ ሆኖ ከማለፍ" ውጪ ውጤት እንደማያስገኝ ግን አለምም እነሱም ራሳቸው ጠንቅቀው ያውቁታል!

02/11/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Here jems posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share