14/07/2026
የመብራት መቆራረትና የነዳጅ ወጪን በዘላቂነት ያስቀሩ!
🔋G-Power የኤሌክትሪክ መቆራረጥን ታሪክ የሚያደርጉ አስተማማኝ የሶላር እና ኢንቨርተር ሲስተሞችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለምን G-Powerን ይመርጣሉ? (The Value)
🔹የወጪ ቅነሳ፦ በየወሩ ለነዳጅ እና ለኤሌክትሪክ የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ያስቀራሉ።
🔹የአእምሮ እረፍት፦ ድምፅና ጭስ አልባ በመሆኑ ስራዎን በሰላም ያከናውናሉ።
🔹የረጅም ጊዜ ዋስትና፦ ለሊትየም ባትሪዎች የ5 ዓመት፣ ለኢንቨርተሮች ደግሞ የ2 ዓመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
🔹ነፃ አገልግሎት፦ የ1 ዓመት ነፃ የጥገና (Maintenance) እና የክትትል አገልግሎት።
💯የቴክኒክ ብቃቶቻችን (Technical Excellence):
🔹High-Efficiency Solar Panels: ከፍተኛ የጸሃይ ብርሃን የመሳብ አቅም ያላቸው ፓነሎች በደመና ዉስጥም ቢሆን።
🔹Parallel expansion system: የኃይል ፍላጎትዎ ሲያድግ አሁን የገጠሙትን ሳይቀይሩ ሌላ ተጨማሪ ሲስተም በቀላሉ የመደረብ ዕድል::
🔹Pure Sine Wave Inverters: የቤትዎንም ሆነ የቢሮዎን ኤሌክትሮኒክስ ሳይጎዱ በንፅህና የሚያነቁ።
🔹Lithium (LiFePO4) Battery Tech: ረጅም እድሜ ያላቸው እና በፍጥነት የሚሞሉ ዘመናዊ ባትሪዎች።
🔹Smart Monitoring: የሃይል አጠቃቀምዎን በቀላሉ የሚቆጣጠሩበት
🔹አንዴ ገዝተው ለ ልጅ ልጅ የሚያወርሱት
0920640529(Telegram & whatsapp)