15/05/2025
[ ] በጣም አስቸኳይ (TOP URGENT)
EXCAVATOR with JACKHAMMER ለኪራይ እንፈልጋለን::
ብዛት : 4 (ከነጃካሀመሩ)
ለ 4*1800 = 7200 ሰዓት
ቅድሚያ ክፍያ የ700 ሰዓት በማሽን
ቦታ: አፋር ክልል መንገድ ስራ ፕሮጀክት
ባለ ንብረቶችና አከራይ ድርጅቶች በ 0919134836 ይደውሉልን።