Habesha bread

Habesha bread Ethiopian Traditional Bread �
• Dabo • Anebabero
Fresh & Homemade �
Addis Ababa �
DM for orders

02/06/2026

የድፎ ዳቦ ወዳጆች የት አላችሁ?ድፎ ዳቦ ምኑ ያስደስታችኋል? #የሀበሻብሬድ #ድፎዳቦ

01/06/2026

ቀላል የፆም ዳቦ አሰራር ቤታችሁ ሰርታችሁ ሞክሩት #ድፎዳቦ #የሀበሻብሬድ

31/05/2026

ስለመረጡን እናመሠግናለን #የሀበሻብሬድ #ድፎዳቦ

28/05/2026

እንኳን አደረሳችሁ እኛ ሀበሻ ብሬድ ጥራት ያላቸዉን ድሮ ዳቦ እና አንባሻ በትዛዝ እናዘጋጃለን ይደዉሉልን ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን #የሀበሻብሬድ #21 #

27/05/2026

ለበኣል ለዝክር ለልደት እንዲሁም ለማንኛውም ፕሮግራም ድፎ ዳቦ እና አነባበሮ በትዛዝ እናቀርባለን #የሀበሻብሬድ #ድፎዳቦ

26/05/2026

ለሁሉም ቀን አለዉ ስራ ክብር ነው! በብርሃን እጅ የተጋገረ፣ ማዕዱን የሚያደምቅ እውነተኛ የሀበሻ ድፎ ዳቦ። 🥖🇪🇹 ታታሪነቴን የምታበረታቱ ሁሉ ላይክ እና ሼር በማድረግ ከጎኔ ሁኑ። መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ!
​ #የሀበሻብሬድ #ድፎዳቦ #ታታሪነት"

25/05/2026

ርቀት በረከትን አይከለክልም! ✨ ከሀገር ውጪም ሆናችሁ ሀገር ውስጥ... መዘከር ለምትፈልጉ ሁሉ እኛ እናንተን ሆነን በታማኝነት እንዘክራለን። 🥖🙏 ለማዘዝ በዲኤም ያናግሩን። #ድፎዳቦ"

Address

Summit
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha bread posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share