Equilibrium Solution General Trading PLC

Equilibrium Solution General Trading PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Equilibrium Solution General Trading PLC, Business service, Addis ababa, Addis Ababa.

የስራ ማስታዎቂያ1. Marketing officer2. Sales promoter and data collector3. Telebirr and Cbe birr operatorዝርዝር መረጃ የድርጅቱ ቴሌግራም ...
28/08/2024

የስራ ማስታዎቂያ
1. Marketing officer
2. Sales promoter and data collector
3. Telebirr and Cbe birr operator

ዝርዝር መረጃ የድርጅቱ ቴሌግራም ገፅ or ላይ መመልከት ይችላሉ።

0923551452

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-√ የገበያ እና ፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት√ ቢዝነስ ፕላን√ የብድር ፕሮፖዛሎች እና ፍይናንሻል ስቴትመንት ዝግጅት√ የኢኮኖሚ ልማት ማማከር አገልግሎት√ የኢኮኖሚ እ...
17/08/2024

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-

√ የገበያ እና ፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት
√ ቢዝነስ ፕላን
√ የብድር ፕሮፖዛሎች እና ፍይናንሻል ስቴትመንት ዝግጅት
√ የኢኮኖሚ ልማት ማማከር አገልግሎት
√ የኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ምርምር/ሪሰርች
√ የኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት
√ የሂሳብ አያያዝ እና ፍይናንሻል ስቴትመንት ዝግጅት ማማከር
√ አመታዊ የሂሳብ ዝግጅት እና ማሳዎቅ ስራዎች
√ የበጀት አስተዳደር ማማከር ስራዎች
√ ጉዳይ ማስፈፀም
√ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክራይና ሽያጭ ኮሚሽን ስራዎች፣የአክሲዮን ሽያጭ ኮሚሽን ስራዎች
√የወረቀት እና የንፅህና መጠበቂያዎች ጅምላ ንግድ እና የጫራታ ስራዎች

ስልክ:- 0923551452/0900050436



አዲስ አበባ ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ወረዳ 01 ፣ለቡ መብራት ሀይል፣አይሀም ህንፃ፣ ቢሮ ቁጥር 103.

√ የኢኮኖሚ፣ ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት ስራዎች:-በኢኮኖሚ፣ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት የማማከር አገልግሎት፣የአዋጭነት እና ገበያ ጥናት፣ በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ዙሪያ የሚሰሩ ጥናታዊ ፁ...
24/12/2023

√ የኢኮኖሚ፣ ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት ስራዎች:-

በኢኮኖሚ፣ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት የማማከር አገልግሎት፣የአዋጭነት እና ገበያ ጥናት፣ በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ዙሪያ የሚሰሩ ጥናታዊ ፁሁፎችን ማማከር፣ የኘሮጀክትና የብድር ፕሮፖዛሎች ማዘጋጀትን በተመለከተ የማማከር አገልግሎት እና ጉዳይ ማስፈፀም።

√ የሂሳብ እና ሥራ አመራር ስራዎች:-

የሂሳብ አካውንት ማዘጋጀት፣የሂሳብ የማጠናቀቅ ስራ፣የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስራዎች፣የፍይናንስ አድምንስትሬሽን ስራዎች፣የበጀት ወጪዎች የመቆጣጠሪያ ሂደቶችን።

አድራሻችን:-
ንፍስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ለቡ መብራት ሀይል
ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት፣ኢሀም ህንፃ ( Iham building) 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103.
አዲስ አበባ

Tel:- 0900050436/0995964695
0713353958

EMAIL፡ [email protected]

Telegram:



እንደስማችን ፍላጎትን ከአቅርቦት፤
አቅርቦትን ከፍላጎት ጋር ለማጣጣም ተግተን እንሰራለን!!

Equilibrium Solution General Trading PLC

በከፍተኛ ጥራት የሚታወቁት የወረቀት እና  የንጽህና መጠበቂያዎች   ዕቃዎች በጅምላ  ከኢኩሊብረም ሶሉሽን ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተመጣጣኝ ዋጋ:-ከፍተኛ ጥራት የሚታወቁ የ A4 ...
06/12/2023

በከፍተኛ ጥራት የሚታወቁት የወረቀት እና የንጽህና መጠበቂያዎች ዕቃዎች በጅምላ ከኢኩሊብረም ሶሉሽን ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተመጣጣኝ ዋጋ:-
ከፍተኛ ጥራት የሚታወቁ የ A4 ወረቀቶች Sinerline, champion , Double A እና ሌሎች ባለ 500 sheet እና 80 gsm A4 ወረቀቶች፣የንፅህና መጠበቂያዎች Viva soft, lifebuoy ሳሙና፣ሌሎችም በጅምላ

አድራሻችን:-
ንፍስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ለቡ መብራት ሀይል
ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት፣ኢሀም ህንፃ ( Iham building) 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103.
አዲስ አበባ

Tel:- 0900050436/0995964695
0713353958

EMAIL፡ [email protected]

Telegram:



እንደስማችን ፍላጎትን ከአቅርቦት፤
አቅርቦትን ከፍላጎት ጋር ለማጣጣም ተግተን እንሰራለን!!

Equilibrium Solution General Trading PLC

በከፍተኛ ጥራት የሚታወቁ የ A4 ወረቀቶች ለ ኮፒ እና ስቴሽነሪ  ቤቶች፣ ለድርጅቶች ፣ለትምህርት ቤቶች፣ለባንኮች፣ለማንኛውም ቢሮ ለፈለጉት አለማ የሚውሉ  Sinerline, champion , ...
09/10/2023

በከፍተኛ ጥራት የሚታወቁ የ A4 ወረቀቶች ለ ኮፒ እና ስቴሽነሪ ቤቶች፣ ለድርጅቶች ፣ለትምህርት ቤቶች፣ለባንኮች፣ለማንኛውም ቢሮ ለፈለጉት አለማ የሚውሉ Sinerline, champion , Double A እና ሌሎች ባለ 500 sheet እና 80 gsm A4 ወረቀቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኢኩሊብረም ሶሉሽን ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር!

አድራሻችን:-
ንፍስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ለቡ መብራት ሀይል
ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት፣ኢሀም ህንፃ ( Iham building) 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103.
አዲስ አበባ

Tel:- 0900050436/0995964695
0713353958

EMAIL፡ [email protected]

Telegram:



እንደስማችን ፍላጎትን ከአቅርቦት፤
አቅርቦትን ከፍላጎት ጋር ለማጣጣም ተግተን እንሰራለን!!

Equilibrium Solution General Trading PLC

Notes: በመላው አዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን!!

ኢኩሊብረም  ሶሉሽን  ጠቅላላ ንግድ  ኃላ/የተ/ የግ/ ማህበር እንኳን ለ 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያለ ከጳጉሜ 06, 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በታች ያሉትን ስራዎች ለመ...
13/09/2023

ኢኩሊብረም ሶሉሽን ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/ የግ/ ማህበር እንኳን ለ 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያለ ከጳጉሜ 06, 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በታች ያሉትን ስራዎች ለመስራት ስራ መጀመሩን እያበሰረ ኑ አብረን እንስራ የሚለውን መልዕክቱን ያስተላልፍል።

የተሰማራባቸው ዘርፎች:-

√ የጽህፈት መሳሪዎች፣ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ጅምላ ንግድ:-
የወረቀት ምርቶች፣የመማርያ ቁሳቁሶች፣ለህትመትና ማስታዎቂያ መስሪያ የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና የፕሪንት እና ኮፒ ማሽን የቀለም እቃዎች በችርቻሮ ንግድ ለተሰማሩ የንግዱ ማህበረሰብ፣ ለድርጅቶች እና ለግል ተጠቃሚዎች በጅምላ ማከፋፈል።

√ የንጽህና መጠበቂያዎች እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች ጅምላ ንግድ:-
ሳሙና፣ዲቴርጀንት፣በመድሀኒትነት የሚፈረጁ ሳሙናዎች፣የኮስሞቲክስ እቃዎች፣ሽቶ፣የውበት እቃዎች፣ሶፍት፣ ሌሎች ለንፅህና እና ለመዋቢያ አገልግሎት የሚያገለግሉ እቃዎችን በችርቻሮ ንግድ ለተሰማሩ የንግዱ ማህበረሰብ፣ለድርጅቶች እና ለግል ተጠቃሚዎች በጅምላ ማከፋፈል።

√ በኢኮኖሚ፣ ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት የማማከር አገልግሎት:-
በኢኮኖሚ፣ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት የማማከር አገልግሎት፣የአዋጭነት እና ገበያ ጥናት፣ በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ዙሪያ የሚሰሩ ጥናታዊ ፁሁፎችን ማማከር፣ የኘሮጀክትና የብድር ፕሮፖዛሎች ማዘጋጀትን በተመለከተ የማማከር አገልግሎት እና ጉዳይ ማስፈፀም።

√ በሥራ አመራር የማማከር አገልግሎት:-
የህዝብ ግንኙነት፣የማበረታቻ እንቅስቃሴዎች
የሂሳብ አሰራር ሂደቶች,የሂሳብ አያያዝ
ፕሮግራሞች,የበጀት ወጪዎች
የመቆጣጠሪያ ሂደቶችን
ለንግድ ድርጅቶች እና ለሕዝብ
አገልግሎቶች የማማከር አገልግሎት መስጠት።

√የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ:-
የሂሳብ አካውንት ማዘጋጀት፣የሂሳብ ኦዲቲን እና የማጠናቀቅ ስራ፣የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስራዎች፣የፍይናንስ አድምንስትሬሽን ስራዎች።

√ የሀገር ውስጥ ንግድ ወኪል:-
ኢኩሊብረም ሶሉሽን ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአሁኑ ሰዓት የቴሌኮም አገልግሎት ከሚሰጡ ሁለት ተቋማት ማለትም ከኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፍሪካም ኢትዮጵያ የtelebirr እና M-PESA አገልግሎቶችን ለመስጠት ውክልና የወሰደ ሲሆን በቀጣይም የሌሎችን የሀገር ውስጥ ንግድ ለማሳለጥ ይሰራል።

√ የመድን ሽያጭ ውክልና ስራ:-
ለየትኛውም አይነት መድን ለደንበኛች ውኪል በመሆን የኢንሹራስ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግና ማስፈፀም።

√ ኮሚሽን የንግድ ሥራዎች :-
በዋናነት የገበያ ጥናትን ማማከር ጨምሮ የንግድ ቤቶች ክራይ፣አክሲዮን ሽያጭ ኮሚሽን ስራዎችን እና ሪል ስቴት ሽያጭ ኮሚሽን ንግድ ስራዎችን ማሳለጥ።

አድራሻችን:-
ንፍስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ለቡ መብራት ሀይል
ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት፣ኢሀም ህንፃ ( Iham building) 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103.
አዲስ አበባ

Tel:- 0900050436/0995964695
0713353958

EMAIL፡ [email protected]

Telegram:



እንደስማችን ፍላጎትን ከአቅርቦት፤
አቅርቦትን ከፍላጎት ጋር ለማጣጣም ተግተን እንሰራለን!!

Equilibrium Solution General Trading PLC

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Equilibrium Solution General Trading PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share