Beshir Mohamed General Electric Sayinetery and pilambing Work

Beshir Mohamed General Electric Sayinetery and pilambing Work Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beshir Mohamed General Electric Sayinetery and pilambing Work, Business service, Addis Abeba, Addis Ababa.

13/05/2025



👉አራት ሚስቶች የነበሩት አንድ ሀብታም ነጋዴ ነበር፡፡

#አራተኛ ሚስቱን ከሌሎች አብልጦ በእጅጉ ይወዳታል፡፡ ስለሚወዳትም ጥሩውን ሁሉ ለእርሷ በመስጠት ይንከባከባታል ያስደስታታል፡፡

#ሦስተኛ ሚስቱን መውደድም ብቻ አደለም ይኮራባታል፣ ይመካባታልም ጭምር ይዟት በአደባባይም ለመታየት ይፈልጋል ነገር ግን ጥላው እንዳትሄድ በጣሙን ይሰጋል፡፡

#ሁለተኛ ሚስቱንም እንዲሁ ይወዳታል ይች ሁለተኛ ሚስቱ በነገሮች አስተዋይና ብልህ ታጋሽም በመሆኗ ይመካባታል፡፡ ነጋዴው አንዳች እክል ከገጠመው እንዲሁ ችግሩን ታቅፎ እሚያመራው ወደ ሁለተኛ ሚስቱ ነው እሷም በአስቸጋሪው ሰዓት ከጭንቀቱ ትገላግለዋለች፡፡

#የመጀመሪያ ሚስቱ በጣም ታማኝ አጋሩ ናት ቤቱንና ንግዱን የምትመራለትና የምታስተዳድርለት እሷው ነች እሷ በጣም የምታፍቅረውዐቢሆንም እሱ ግን ስለማያፈቅራት አንድም ቀን በትውስታው ውስጥ ቦታ ሰጥቷት አያውቅም ነበር፡፡

ታዲያ አንድ ቀን ህመም ተሰማውና ማለፉን ባሰበ ጊዜ የተድላ ዓለሙን እያስታወሰ እንዲህ አሰበ “አራት ሚስቶችና የተትረፈረፈ ሀብት አለኝ ነግር ግን በሞት ጊዜ ብቻዬን እሆናለሁ፡፡ እንዴት ብቻዬን እሆናለሁ?” በማለት አራቱንም ሚስቶች በማስጠራት ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡

ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ የሚያምሩ አልባሳትንም እያለበስኩ ሳስጌጣችሁ ኖርኩ አሁን ግን ልሞትናውና ከብቸኝነቴ ታድኑኝ ዘንድ ተከተሉኝ አላቸው፡፡

አራተኛው ሚስቱ “በፍጹም አይሆንም” ስትል መልሱን ሰጥታው
ከአካባቢው ተሰወረች፡፡ ነጋዴው በሰማው ምላሽ ልቡ ተነካ፡፡

ለሦስተኛዋ ሚስቱ “በሕይዎቴ ሙሉ ስወድሽ ኑሪያለሁ አሁን አብረሽኝ ልትሆኝና ወደምሄድበት ልትከተይኝ ትፈቅጃለሽ?” አላት በአዘኔታ ሆኖ መልስ ሲጠባበቅ “አይሆንም ሕይወት አትጠገብም፡፡ እዚህ መኖር መልካም ነው እናም ከአንተ ሞት በኋላ አግብቼ መኖር እሻለሁ” አለችው፡፡ ይህ ሀብታም ነጋዴ ልቡ ዝቅ ሲልና ወደ ቀዝቃዛነት ሲለወጥ ተሰማው፡፡

አሁንም በተስፋ መቁረጥ ሁኖ “በሕይዎቴ ሙሉ እርዳታን ስፈልግ ወደ አንች ስመላለስ ኖሪያለሁ ስትረጅኝም ነበር አሁንም እርዳታሽን ፈልጊያለሁና እርጅኝ” ሲል ሁለተኛ ሚስቱን ጠየቃት፡፡

“በዚህ ሰዓት ልረዳህ ባለመቻሌ አዝናለሁ ማድረግ የምችለው አንተን ወደ መቃብርህ መሸኘት ብቻ ነው” ስትለው መብርቅ የመታው ያህል ክው አለ፡፡

በድንጋጤ ስሜት ተውጦ እያለ “የትም ብትሄድ እከተልሃለሁ፤ አንተጋ እሆናለሁ!” የሚል ድምጽ ሲያስተጋባ ተሰማው ዓይኑን ሲያነሳ የተጎሳቆለ እይታ ያላት የመጀመሪያ ሚስቱ ነበረች ነጋዴው እየተናነቀው “ሲኖረኝና ስችል ልንከባከብሽ ይገባኝ ነበረ” በማለት እቅፍ አድርጎ ወደሰውነቱ አስጠጋት፡፡

በመሠረቱ ሁላችንም በሕይዎታችን አራት ሚስቶችን አኑረን ይሆናልና የእኛም ታሪክ ሊሆን ይችላል፡፡

#አራተኛው ሚስታችን ፈራሹ ስጋችን ነው ለምቾቱና ለውበቱ
ተጨንቀን ብንደክምም ቀሪ እንጅ ተከትሎን አይሄድም፡፡

#ሦስተኛው ሚስታችን አለን የምንለው ነገር ንብረት ሀብትና ክብራችን ነው ይሄም እኛ ስንሞት ወደሌሎች የሚተላለፍ ነው፡፡

#ሁለተኛው ሚስታችን ቤተሰቦቻችንና ጓደኞቻችን ናቸው፡፡ በሕይወት ዘመናችን የቱንም ያህል ቀረቤታና ቁርኝት ቢኖረንም ማድረግ የሚችሉት እስከ መቃብር መሸኘት ብቻ ነው፡፡

#የመጀመሪያዎ ሚስታችን ሕያው ነፍሳችን ናት፡፡ በመልካም ስራ እናድሳት ነገ አብራን ትኖራለች ቁስና ሀብት ስናሳድድ ወደ ጎን ገፍተናት ቢሆንም አብራን የምትሆነው እሷው ነችና በመጨረሻው ሰዓት ሳይሆን !!!

ተገኘ Facebook ምርጥ መጣጥፎች
©️Sisay Bekana

27/04/2025
20/01/2025

ማንችስተር ሲቲን ሜዳው ድረስ በመሄድ ከመመራት በመነሳት ድል አድርጓል ፣ እንደእሳት በሚፋጀው አንፊልድ ስንት ጎል ዘንቦበት ይሸነፋል ሲሉ ከሚገርም ብቃት ጋር ነጥብ መጋራት ቻለ አረ እንደውም ነጥብ ጥሎ ወጣ የሚያስብል ግሩምነት ነበረው ፣ ቀጥሉ ትላንት አርሰናል በኢምሬትስ ደሞም በ10 ተጨዋች ግማሹን የጨዋታ ግዜ ተጫውቶ ከውድድሩ ማስወጣት ችሏል

ሶስቱም በፕሪሚየር ሊጉ ያሉ ምርጥ 3 ቡድኖች ናቸው ደሞም ሜዳቸው ድረስ በመሄድ ነው እንግዲህ አሸንፎ መምጣት የቻለው !!..... ዩናይትድ በእነዚህ ሜዳዎች ማሸነፉን ተውት እና ጥሩ ከተጫወተ አመታት ተቆጥረዋል ነገር ግን እሱ ገና ከመጣ እንኳን በቅጡ 3 ወራትን ማሰልጠን ሳይችል ሜዳቸው ድረስ ሄዶ ግዜ እና የሚፈልገው ከተሟላለት ምን መስራት እንደሚችል አሳይቷል

አዎ እናውቃለን ለማሞገስም ለመንቀፍም ገና ነው ቢሆንም ግን በየሶስት ቀኑ ያለምንም ዕረፍት እየተጫወተ ፣ ለራሱ አጨዋወት የማይሆኑ ስልባቦት ተጨዋቾችን ይዞ እየተጫወተ መሆኑ መረሳት የለበትም ።

My Boss ❤️

20/01/2025

ልጁን አጥብቀው ይፈልጉት ነበር !

ክለባችን ማን ዩናይትድ ለፓራጓይ ሊግ ሴሮ ፖርቲኖ የሚጫወተውን ዲያጎ ሊዮንን በትናንትናው እለት ሙሉ በሙሉ ዝውውሩን እንደጨረሱ ይታወቃል።

እናም በልጁ ዝውውር ላይ የክለባችን ዋነኛው ተፎካካሪ የለንደኑ ክለብ አርሰናል እንደሆነ ተነግሯል።

እንዲሁም መድፈኞቹ ዲያጎ ሊዮንን ለማስፈረም ድርድር ቢያደርጉም መጨረሻ ላይ በማንችስተር ዩናይትድ ተሸንፈው ልጁን ሳያስፈርሙት ቀርተዋል።

[James Ducker/Telegraph]

20/01/2025

🚨ይህ የአሰልጣኝ ችግር አይደለም።በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የራሱን ቡድን መስርቶ እስክናየው ድረስ፣ በሩበን አሞሪም ላይ ጥርጣሬ መኖር የለበትም።

በሩበን አሞሪም ሙሉ እምነት አለኝ❤

Manchester United Fans ( Ethiopia)

20/01/2025
20/01/2025

🚨ባይንድር ስለ ሁለቱ ፔናሊቲ መመለስ:🗣
"በዚህ ታላቅ የእግር ኳስ ክለብ ውስጥ ሁሉንም ሰው መርዳት እፈልጋለሁ! የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ከሆንክ በየሰከንዱ ዝግጁ መሆን አለብህ!”

20/01/2025

አንቶኒ በውሰት ወደ ቤትስ ሊያመራ ጨርሷል በውሰት ውሉም መሰረት ዩናይትድ እና ሪያል ቤትስ ደሞዙን ተጋርተው ሲከፍሉ... ቤትሶችግን ልጁን በተደጋጋሚ ቤንች ሚያስቀምጡ ከሆነ በስምምነቱ መሰረት ቅጣት ይቀጣሉ ስለዚህ በቋሚነት መጠቀም አለባቸው...

ዩናይትዶች ደሞ በቦታው ሌላተጨዋች መተካት ይፈልጋሉ ምቤሞ ብሬንትፎርድ ዱብሊንግ ሳውዝሃምተን ከሚፈለጉት መሃል ናቸው...

20/01/2025

ናፖሊ ለማንችስተር ዩናይትድ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም £38m ሲደመር እንደተጫዋቹ ብቃት እና እንደክለቡ ስኬት እየታየ የሚጨመርም ተጨማሪ ገንዘብ ለዩናይትድ ማቅረባቸው ተሰምቷል። ዩናይትዶች ለአርጀንቲናዊው ተጫዋቻቸው ከ50 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ።ክቭቺያ ለመተካት አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ጋርናቾን የመጀመሪያ ምርጫቸው ነው። [አልፍሬዶ ፔዱላ]

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
BESHIR

Telephone

+251910338676

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beshir Mohamed General Electric Sayinetery and pilambing Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share