AbbaMela/አባመላ

AbbaMela/አባመላ Plan, Start, Persist!

02/10/2023

በሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ተሞክሯቸው ጥግ የደረሱትን ምሁራን እና ባለሀብቶች አሰባስቦ አባመላ የንግድ ሥራ አማካሪ ተመሠረተልዎ!

ዓላማው በቢዝነስ ልምድ የሌላቸውን ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ፈጠራቸው ትርፋማ እና በአመርቂ ሁኔታ ውጤታማ እስከሚሆን ድረስ ማነሳሳት፣ ማስጀመር፣ እንዲሁም በስኬት ጎዳና እስከሚንደረደሩበት ጊዜ ያለውን መንገድ አብሮ መጓዝ የሆነ፤ በቢዝነስ ላይ ያሉትን ማነቃቃት፣ ከሀገር አቀፍና አለም ዓቀፍ ተቋማት እና ባለሀብቶች ጋር ማስተሳሰር፣ የቢዝነስ አመራር ክህሎቶቻቸውን በመጨመር እና በማዘመን ድርጅቶቻቸውን በትርፋማነት እና በዘላቂነት እንዲመሩ ማስቻል፣ ንግዶቻቸውን ዘመናዊ እንዲያደጉ መርዳት እና ሌሎችም የሆነ ነው። ተግባራችን ወቅቱን የጠበቀ እና በጥቂት ዓላማዎች ያልታጠረ ነው። ሂደታችንን ስንቀጥል ምርጡን እንደምታጭዱ በመገመት ተሰባስበናል፤ ተቀላቀሉን!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AbbaMela/አባመላ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AbbaMela/አባመላ:

Share