Tibeb Health research, training and Consultation Plc

Tibeb Health research, training and Consultation Plc Th

Tibeb consulting, training and research Plc is a private firm that is founded to work on health and health related research, training and consultancy research any where in and out side our country.

14/04/2021
14/12/2020

ለጤና በለሙያዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ ገጻችንን ይከተሉ
Siket Health professionals recruiting PLC
Telegram channel t.me@siketplc

30/11/2020

የስራ ማስታወቂያ ለጤና ባለሙያዎች
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ይውደዱ የቴሌግራም ገገፃችንን ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/siketplc/
Telegram:

18/11/2020

ጤና ባለሙያዎች በተጠቀሰው የሙያ አይነት እንዲሁም በሌሎች ሙያዎች በመመዝገብ ስራዎትን ይጀምሩ

28/10/2020

ድርጅታችን ስኬት የጤና ባለሙያዎች የኮሚሽን ኤጀንት የሚከተሉትን ክፍት የስራ ዘርፎች ላይ ባለሙያዎችን ማቅረብ ይፈልጋል በመስፈርቱ መሠረት በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ብቻ ደውለው ይመዝገቡ

27/10/2020

ድርጅታችን ስኬት የጤና ባለሙያዎች ኤጀንት አአ እና ሌሎች ቦታዎች ባለሙ ክፍት ቦታዎች ባለሙያዎችን ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል ፈጥነው ይመዝገቡና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
ይደውሉና መረጃዎትን ያስይዙ እኛም መልሰን እንደውልልዎታለን

16/09/2020

Siket Health Professionals Recruiting PLC is a private consultative firm that provide health professionals to different private health institutions, Home-based health care service ,Health related trainings,consultation and conduct health researches.

 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5552 የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5570 ደርሷል...
27/06/2020



ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5552 የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5570 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 8 (1 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 2 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ከዚህ ባለፈ 3 በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡

 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
25/06/2020



ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5175 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 18 (4 ከጤና ተቋም እና 14 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኝበት ናሙና የለም። ከዚህ ባለፈ ሶስት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰማንያ አንድ (81) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሃምሳ ስምንት (58) ሰዎች (44 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከኦሮሚያ ክልል፣ 3 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከደ/ብ/ብ/ሕ ክልል፣ እና 1 ከትግራይ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1,544 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰ...
22/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4,663 ደርሷል።

20/06/2020

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911949908

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tibeb Health research, training and Consultation Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tibeb Health research, training and Consultation Plc:

Share