Zion Gate

Zion Gate perfect , deliver your product on time.

Life changing message is the message of Christ!!!!Get ready@9:00pm
29/04/2020

Life changing message is the message of Christ!!!!
Get ready@9:00pm

17/04/2020

31/03/2020

የዮሐንስ ወንጌል 14
1፤ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።

13/07/2019
19/11/2018
ዕብራውያን 10:17 ብሎ ከተናገረ በኃላ ኃጥአታቸውንና ዓመፃቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል::ስለ እንናተ ባላውቅም ነገር ግን ዕብራውያን 10:17 መልካም ዜና ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን እያለ...
06/09/2018

ዕብራውያን 10:17 ብሎ ከተናገረ በኃላ ኃጥአታቸውንና ዓመፃቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል::
ስለ እንናተ ባላውቅም ነገር ግን ዕብራውያን 10:17 መልካም ዜና ነው
ስለዚህ እግዚአብሔርን እያለ ያለው የትላንትና የዛሬ እንዲሁም ለወደፊት የምትሰሩትን ሀጥያት ደግሜ አላስበውም ነው :: ደግሜ አላስበው የሚለው ቃል በግሪኩ እጥፍ አሉታዊ double negative ነገርን ያመለክታል :: በሌላ ቋንቋ እግዚአብሔር የእናንተን ሀጥያት አያስታውሰውም ::
ታዲያ እግዚአብሔር ራሱን ዝቅ አድርጎ እንዳይመስላችሁ እርሱ ቅዱስ እና ትክክል ነው ::እርሱ ሀጥያትን የሚያስታውሰው ከ 2000 ዓ.ም በፊት በመስቀል ላይ ነው :: ስለዚህ የትኛውም የሰራነው ወይንም የምንሰራው ሀጥያት በክርስቶስ አካል በመስቀል ተከፍሏል አሜን:: ስለዚህ እኛ ላይ የሚያስበው ሀጥያት
የለውም ከዚህ የተነሳ የሀጥያትን አስተሳሰብ አስወግዷቸው:: ሁልግዜ ሀጥያት ስንሰራ
እግዚአብሔር አንድ ነገር እንድናስታውስ ይፍልጋል ;እርሱም ጌታ እየሱስ ሆይ
አሁን ለሰራሁት ሀጥያት አንተ ላይ ተፈርዶብሀል ስለዚህ እግዚአብሔር እኔ ላይ አይፍርድብኝም
እንደውም እንተ ስለ እኔ ተኮንነካል ስለዚህ እግዚአብሔር እኔን አይኮንነኝም ::
መስቀሉን መመልከት ካልቻላችሁ በሀጥያት እሳቤና እግዚአብሔር የሚፍርድባችሁ ወይም የሚኮንናችሁ እየመስላችሁ እንዲው ፍርድን በመጠባበቅ ለሰይጣን እድል ፍንታን ትሰጡታላችሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰራችሁት ሀጥያት የተነሳ ከእናንተ ጋር የተጣላ ይመስላችሀል::
ስለዚህ ሀጥያታችሁ ይቅር እንደተባለ ልታውቁት ና ልታምኑ ወደዚህም መርዳት ልትገቡ ያስፍልጋችሀል ::
ምንም ሀጥያት የለም እናንተን ከእግዚአብሔር በረከት የሚያስቀራችሁ እንዲሁም ምንም ሀጥያት
የለም እናንተን ወደ ገሀነም የሚከታችሁ እናንተ ለዘለዓለም ይቅር ተብላችኃል::
ዕብራውያን 10:12,14 እርሱ ግን ስለ ኃጥአት አንዴ መሰዋት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ .......14,አንድ ግዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን ለዘለዓለም ፍፁማን አድርጎቸዋልና::
እኔ እና እናንተ ለዘለዓለም ፍፁማን ተደርገናል:: ፍፁም በሆነው በመስቀል ስራ በእግዚአብሔር ፍፁማን ተደርገናል :: ስለዚህ የተወደዳችሁ እግዚአብሔር እያላችሁ ያለው ምህረት አድርጌላችኃል :: ኃጥአታችሁንና አመፃችሁን ለዘለዓለም ደግሜ አላስበውም :: አሜን

Address

Dubia

Telephone

+971554299616

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zion Gate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share