CHWEANI IMPORT AND EXPORT PLC

CHWEANI IMPORT AND EXPORT PLC Our company Chweani Import and Export PLC is one of the top leading company in Ethiopia which have Chweani Import and Export Plc.

is established in 2010 GC .by three shareholders and it is one of the leading business company in Ethiopia , Our company has Multi business sector of Import , Export , Manufacturing , Mining , Transportation and more others. we are hardly working and become a sucessesfull company with our customers support and sister company unlimited helps.

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ማርዳ ቀለም ፣ እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች)  ምርትና አገልግሎታቸውን ማዕድን ሚኒስቴር ባዘጋጀው   ላይ በ ሲኤምሲ አዲስ አበባ  ኮንቬ...
15/11/2025

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ማርዳ ቀለም ፣ እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች) ምርትና አገልግሎታቸውን ማዕድን ሚኒስቴር ባዘጋጀው ላይ በ ሲኤምሲ አዲስ አበባ ኮንቬንሽን ማዕከል ለደንበኞቹ በማሳየት ላይ ይገኛል። ዝግጅቱ እስከ ነገ ህዳር- 7/2018 ዓ.ም ስለሚቆይ ይምጡና ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
በ 0991454545/0961454545 ላይ ይደውሉ።

ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ 2018 የኢትዮጵያዊያን አዲሱ ዓመት የሰላም፣የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንላችው በመላው አለም ለምትገኙ እና ይህን አዲስ ዓመት ለምታከብሩ በሙሉ መልካም...
11/09/2025

ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ 2018 የኢትዮጵያዊያን አዲሱ ዓመት የሰላም፣የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንላችው በመላው አለም ለምትገኙ እና ይህን አዲስ ዓመት ለምታከብሩ በሙሉ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

CHWEANI IMPORT AND EXPORT PLC wishes a happy, prosperity and Joyful Ethiopian 2018 new year for all who celebrate this new year around the world.

Happy new year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ  አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ። ይህንን በዓል በመላው አለም ሆናችው ለምታከብሩ በሙሉ በዓሉ የሰላ...
10/09/2024

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጭና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ። ይህንን በዓል በመላው አለም ሆናችው ለምታከብሩ በሙሉ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የብልፅግና ዘመን እንዲሆንላችው በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ስም መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም አዲስ ዓመት።

Our company Chweani Import and Export Pvt. Ltd wishes you a happy Ethiopian 2017 New Year . On the behalf of our company colleagues, we expresses our best wishes for all those who celebrate this holiday all over the world may this new year come with peace, health and prosperity.

HAPPY NEW YEAR

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለድርጂታችን ባልደረቦች በሙሉ  እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡መልካም የትንሳኤ...
04/05/2024

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለድርጂታችን ባልደረቦች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
መልካም የትንሳኤ በዓል!

ዛሬ የሰራተኞችን ቀን ስናከብር፣ ድርጂታችን አጠቃላይ የሰው ሃይላችን እያበረከተ ያለውን አስደናቂ ቁርጠኝነት እና ጥንካሬ በእጅጉ ያደንቃል።  ትጋታችው ሀገራችንንም ሆነ ድርጂታችንን  ወደፊት...
01/05/2024

ዛሬ የሰራተኞችን ቀን ስናከብር፣ ድርጂታችን አጠቃላይ የሰው ሃይላችን እያበረከተ ያለውን አስደናቂ ቁርጠኝነት እና ጥንካሬ በእጅጉ ያደንቃል። ትጋታችው ሀገራችንንም ሆነ ድርጂታችንን ወደፊት ለማራመድ በመሆኑ፣ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እዚህ ጋር በዋጋ የማይተመን አስተዋጾዎን ለማክበር እና ለሁሉም ሰው የሚገባውን የእረፍት ቀን እና እውቅና እንዲያገኝ ከልብ እንሰራለን።

መልካም የሰራተኞች ቀን!!!

To all Muslims around the world, our Business partners and our company employees  Wishing you and your family a joyful E...
09/04/2024

To all Muslims around the world, our Business partners and our company employees Wishing you and your family a joyful Eid-ul-Fitr filled with love, laughter, and blessings. Eid Mubarak!

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እንዲሁም ማርዳ ቀለም፣እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ስም ለመላው የእስልምና  እምነት ተከታዮች  በሙሉ ...
27/09/2023

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እንዲሁም ማርዳ ቀለም፣እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ስም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን እንኳን ለነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እንዲሁም ማርዳ ቀለም፣እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ሰም እንኳን በሰላም እና በጤና ለ2ዐ16 ዓ.ም አደ...
11/09/2023

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እንዲሁም ማርዳ ቀለም፣እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ሰም እንኳን በሰላም እና በጤና ለ2ዐ16 ዓ.ም አደረሳችሁ እያለ ፤ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና እና የብልጽግና ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን ፡፡
መልካም አዲስ ዓመት!!!

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችው። Eid Mubarak
27/06/2023

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችው።
Eid Mubarak

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ የትንሳኤ በዓል በሳም አደረሳችሁ።
15/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ የትንሳኤ በዓል በሳም አደረሳችሁ።

Our Products
01/03/2023

Our Products


እንኳን ለ2015 ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችው Merry Merry Ethiopian Christmas
06/01/2023

እንኳን ለ2015 ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችው
Merry Merry Ethiopian Christmas

Address

Addis Ababa
ADDISABABA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CHWEANI IMPORT AND EXPORT PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to CHWEANI IMPORT AND EXPORT PLC:

Share