Erkab Consulting

Erkab Consulting Erkab consulting for entrepreneurs
& businesses: find personal & organizational sprint solutions

03/04/2025
27/03/2025

አንጥረኞቹ የዕለቱ ሬዲዮ ፕሮግራም ማጠቃለያ
ቀን መጋቢት 18/2017 ዓ.ም
የዕለቱ አጀንዳ: የንግድ ሃሳብ እንዴት እናመንጭ?
ጭብጥ: ካለን ሃብት፣እያጋጠመን ካለ ችግር፣በአካባቢችን ከምናየው ችግር ወይም መስራት በምንፈልገው ነገር ምክንያት የንግድ ሃሳብ ልናመነጭ እንችላለን::
አዋጭነቱን እንዴት እናውቀዋለን በሚለው ጉዳይ በቀጣይ ሳምንት እንመለስበታለን::
የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ቀርበዋል።
አድማጮች የንግድ ሃሳባቸውን አየር ላይ አጋርተዋል፣ምክርና ሸልማት ወስደዋል።
የአድማጮች ተሳትፎ በዕየለቱ እየጨመረ ነው
የዕለቱ ታሪክ
የሃና የተንቀሳቃሽ ቡና ንግድ ሀሳብ ፡ በምልከታ የተገኘ የንግድ ሃሳብ፣ የባለታሪክ ስም ተቀይሯል
በአዲስ አበባ የምትኖረው ሃና የምትባል ወጣት የራሷን ንግድ ለመጀመር ትፈልግ ነበር። ይሁን እንጅ የት መጀመርና ምን መጀመር እንዳለባት አታውቅም ነበር። በአንድ ቢሮ ውስጥ ተቀጥራ የምትሰራ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ተጨማሪ ገቢ ስለማግኘት ስታስብ ቆይታለች። ከቢሮ ስራዋ ጋር በተያያዘ ዕለት ዕለት ወደቢሮ ስትጓዝ ያስተዋለችው ነገር፣ ቢሮ የሚገባው ሰው ራሷን ጨምሮ እንዴት እንደሚጣደፍና ቡና የሚጠጣበት ሰዓት እንደሚያንሰው ነው።
በተደጋጋሚ ትዝብቷን ስትቀጥል ካፌዎችና የቡና መሸጫ ቦታዎች ሁል ጊዜ በተጨናነቁና በሚጣደፉ ሰዎች እንደተሞሉ ነው።
አንድ ቀን ጠዋት፣ ትንሽ ካፌ ውስጥ ወረፋዋን እየጠበቀች ቁጭ ብላ ሳለ፣ በውስጧ እንዲህ አሰበች።
"በጉዞ ላይ ላሉ ሰዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው የኢትዮጵያ ቡና ለማቅረብ ፈጣን መንገድ ቢኖርስ?"
ያ ሀሳብ ቀኑን ሙሉ በአእምሮዋ ሲመላለስ ዋለ። ወደ ቤት ስትሄድ መፍትሄዎችን ማሰብ ጀመረች። ቢሮዎች አካባቢ፣ የታክሲ ጣቢያዎችና የመሳሰሉት ህዝብ የሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ፣ በፍጥነት ቡና የሚያቀርብ የተንቀሳቃሽ የቡና ጋሪ ባዘጋጅስ? ብላ አሰበች
ቡና የሚጠጡ ሰዎች ጊዜያቸውን ከማባከን ይልቅ ፈጣን የኢትዮጵያ ቡና በሚወሰድ ካፕ መውሰድ ይችላሉ። ይህ የበለጠ ምቹና ጊዜንም ይቆጥባል በማለት ምክንያታዊ ለመሆን ፈለገች።
ሃና ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስችላትን መነሻ ሃሳብ አግኝታለች። አሁን ቢዝነሱ ምን ያክል አዋጭ ነው የሚለውን ለማወቅ በጥናት ላይ ትገኛለች።
በየሳምንቱ በትርታ ኤፍ ኤም 97.6 ሐሙስ ከረፋዱ 4-5 ሰዓት ይጠብቁን

On air starting today 10:00 A.M
27/03/2025

On air starting today 10:00 A.M

11/11/2024

የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚደንት እና የዐረብ ሊግ ተጠባባቂ ኃላፊ ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ አባል በምትኾንበት መንገድ ጉዳይ ዙርያ መወያየታቸው ተሰማ ይህን እና የተለያዩ ዜናዎችን በዛሬው ...

05/11/2024

This video helps you to know more about you

03/11/2024

የኑሮ ውድነት ድሮ።ዛሬስ????

28/10/2024

ልማዳችሁን ተጠራጠሩት፣በተመሳሳይ አካሄድ እየሄዱ የተለየ ውጤት አይገኝም

13/09/2024

A testimony from Endalamaw Bogale
ERKAB
Eyosi, my brother! It’s an honor to express my admiration for you and your inspiring journey. As I know you from our childhood to your current success, witnessing your growth has been a privilege.

From the beginning, you stood out as a hardworking student, consistently excelling academically. Your intellect and commitment set a high bar for academic excellence.

Your passion went beyond the classroom, leading you to graduate in Civil Engineering, showcasing both academic and practical skills. This highlights your strong work ethic.

Your drive for excellence also led you into entrepreneurship, where you completed extensive training. This blend of technical and business expertise set the foundation for your ventures.

Today, your successful consulting company is a testament to your entrepreneurial spirit and professional expertise. Your ability to excel in both engineering and business demonstrates a rare combination of skills and relentless pursuit of excellence.

Witnessing your journey from top student to successful entrepreneur is inspiring. Your achievements reflect dedication, hard work, and continuous learning. You are not just a successful professional, but a beacon of inspiration, showing how passion and perseverance can turn dreams into reality. I’m proud of your accomplishments and excited for your future.

Many more success, Many more achievements awaits you

Address

Figa Mazoriya Hintsa
Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Erkab Consulting posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Erkab Consulting:

Share