Ethio - Mix Trading P.L.C

Ethio - Mix Trading P.L.C Ethio - Mix Trading P.L.C is a company which give different broker service for the companies , real-estate.

ኢትዮ-ሚክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማሀበር የእናንተን የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት የቱርክ ስሬት የሆኑ ጫማዎችን በተለያየ ሞዴል እና ቁጥር  በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ እዘዙን የ...
22/10/2021

ኢትዮ-ሚክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማሀበር የእናንተን የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት የቱርክ ስሬት የሆኑ ጫማዎችን በተለያየ ሞዴል እና ቁጥር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ እዘዙን የሚፈልጉትን ጫማዎቸ እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡ ለአከፋፋዮች ተመጣጣኝ የሆነ ልዩ ቅናሸ አዘጋጅቶላችሁዋል ኑ አብረን እንስራ፡፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ፡- 0903515551 ወይም 0115575659 በመደወል መረጃ ማግኘት ትቸላላቹ፡፡

ኢትዮ ሚክስ ትሬዲንግ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር                                                                                             ...
13/10/2021

ኢትዮ ሚክስ ትሬዲንግ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር
ለበለጠ መረጃ
📱ስልክ +2511155575659 ወይም +251903555155
በቴሌግራም http://t.me/ethiomixonline ያገኙናል::

11/10/2021

ኢትዮ ፟ሚክስ ትሬዲንግ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር የፐርፐዝ ብላክን አክሲዮን ለመግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ስለ ፐርፐዝ ብላክ አላማ እና ፕሮጀክቶች በዚህ ቪድዮ መረዳት ትችላላቹ
አክሲዮኖችን ለመግዛት https://www.purposeblacketh.com/pledge-form በሚለው ሊንክ በመግባት REFERENCE ላይ ET30 በማስገባት መመዝገብ
ትችላላቹ፡፡
ለበለጠ መረጃ
📱ስልክ +2511155575659 ወይም +251903555155
በቴሌግራም http://t.me/ethiomixonline ያገኙናል::

ድርጅታችን ኢትዩሚክስ ንግድ ኃላ·የተ የግል ማሀረበር ከፐርፐዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አክሲዩን ማህበር " የአብረን እንስራ“ ዘመቻ አጋር ስንሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው pledge መሰረት ...
07/10/2021

ድርጅታችን ኢትዩሚክስ ንግድ ኃላ·የተ የግል ማሀረበር ከፐርፐዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አክሲዩን ማህበር " የአብረን እንስራ“ ዘመቻ አጋር ስንሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው pledge መሰረት እንዲመዘገብ እየጋበዝን የመመዝገቢያ pledge ቁጥር ET30 ሲሆንhttps://www.purposeblacketh.com/pledge-form ይህንን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ ለበለጠ የጥቅማጥቀም መረጃወች እና አጠቃላይ የቢዝነሱ መዘርዝር ለመረዳት በስልክ ቁ ጥራችን
ሞባይል+251903515551
የቢሮ +251115575659 መጠየቅ ይቻላል።https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.purposeblacketh.com%2Fpledge-form%3Ffbclid%3DIwAR3VPBlcRD0dAKg0PFYgR-B_kCOqy7NB-voE_wJ_QqKCUA4zId6qBhfdXT0&h=AT1CSrBId0n83plQ44jJ7fpXFg4bcdHFCFL_8CAeYob-mpo6Tu9Q81y5VfysgFnX4neVShhv_17xHZP888IM1R5uuRn-jnSXrwtNgq5fdZMcBouKjm0c2oU6lnWN746tcPJs&__tn__=H-R&c[0]=AT3rfD5Ks1qv0gdSCJPXf98BbJgBWKmLtuv77pKecnJsXV4-Qn7ABohr-PBVETKR9SjxvInwG0Ti2bNg6UuISOxqujDnFxWHSy0hyWTyrTAhb9nVBC33GD-cpsR_lrU_cBdEyeFluaxZvRv68gjRc7Am0CFqgBhcTeCIiEQT-N43XJO7QyU4HUr_9wOd7uOUZaPE

The initiative will be based on a vertically integrated end-to-end product-to-consumer (p2c) model where PurposeBlack Africa will directly work with farmers to process farm products and sell the processed products directly to consumers through its ecommerce marketplace and its retail outlets. The pr...

ድርጅታችን ኢትዮ-ሚክስ  ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሶርስ አዉት ማርኬቲንጉን በስፋት ቀጥሎበታል  በዚሁም መሰረት ሂል አፍሪ ሄልዝ ሲቲ አክሲዮን ማህበር ከተሰኘ ሃገር በቀል ድርጅት ጋር ...
06/10/2021

ድርጅታችን ኢትዮ-ሚክስ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሶርስ አዉት ማርኬቲንጉን በስፋት ቀጥሎበታል በዚሁም መሰረት ሂል አፍሪ ሄልዝ ሲቲ አክሲዮን ማህበር ከተሰኘ ሃገር በቀል ድርጅት ጋር በጋራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ በአይነቱና በይዘቱ በሃገራችን ብቻ ሳይሆን በአፍሪካም የመጀመሪያ የሆነና 22 የተለያዩ የህክምና ማዕከላት() ለመገንባት በከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች ህብረት የተቋቋመ አክሲዮን ማህበር ነዉ፡፡
•የዲያሊስስ ህክምና
•የፀጉር ተከላ
•የምርመራ ተቋማት
•የመዳኒት ፋብሪካ
•የስፔሻላይዚሽን እና ሰብ ስፔሻላይዜሽን ማሰልጠኛ ተቋም
•የአእምሮ ህሙማን ማገገሚያ ማዕከልን
የሚያካትት ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ በተያያዥነት ፡-
•የራሱ የሆነ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል
•ሬስቶራንት እና ካፌዎች
•ግዙፍ የገበያ ማዕከላት
•የስፖርት ማዝወተሪያ ማዕከላትን ያካትታል ፡፡
እነዚህን እና ሌሎቸ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችንም እዚሁ በሃገራችን እንዲሆን በማሰብ የ 3 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ለመሸጥ ታስቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ድርጅት ሲሆን ድር ጅታችን ኢትዩሚክስ ይህንኑ ስራ ተቀብሎ የሼር ሽያጭ ሰራ ይሰራል።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥራችን +251903515551 ወይም +251115575659
በአካል ለምትመጡ አድራሻችን ደንበል ጀርባ ጋዜቦ አደባባይ ወረድ ብሎ ሰንዓ ሬስቶራንት ፊትለፊት ስተርሊንግ ህንፃ ቢ.ቁጥር 1-09 በመምጣት መረጃ ማግኘት ትችላላቹ

አዲስ ፖስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች 1- የቀበሌ መታወቂያ 2- የልደት ካርድ3- ጉርድ ፎቶፖስፖርት ለማደስ  የሚያስፈልጉ ሰነዶች 1- የፓስፖርት ኮፒ2- ጉርድ ፎቶ3- የቀበሌ መታወ...
06/10/2021

አዲስ ፖስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1- የቀበሌ መታወቂያ
2- የልደት ካርድ
3- ጉርድ ፎቶ
ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1- የፓስፖርት ኮፒ
2- ጉርድ ፎቶ
3- የቀበሌ መታወቂያ
የጠፋ ፖስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1- መጥፋቱን የሚያረጋግጥ የ ፖሊሲ ጣቢያ ደብዳቤ
2- ጉርድ ፎቶ
3- የቀበሌ መታወቂያ
አስቸኳይ አዲስ ፖስፖርት ፈላጊዎች
በ 3 ቀን አሻራ መውሰድ ይችላሉ
የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1- የቀበሌ መታወቂያ
2- የልደት ካርድ
3- ጉርድ ፎቶ
ለበለጠ መረጃ
📱ስልክ +2511155575659 ወይም +251903555155
በቴሌግራም http://t.me/ethiomixonline ያገኙናል::

05/10/2021

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ፡- +251903515551 ወይም +251115575659
ወይም በኣካል፡- ደንበል ጀርባ ጋዜቦ አደባባይ ከሰንዓ ሬስቶራንት ፊትለፊት ስተርሊንግ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁጥር 1-09

የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ አስታወቀየፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ...
05/10/2021

የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ አስታወቀ
የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሙጅብ ጀማል አስታውቀዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ይህን የተናገሩት ለውጭ ጉዳይ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ ተጠሪ ተቋማት፣ ከመከላከያ ሚኒስቴር እና ከተለያዩ ተጠሪ ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያዎች ኤጀንሲው ከመደበኛው አሰራር በተጨማሪ አሁን ላይ ልዩ ትኩረቶ ሰጥቶ እየሰራበት ስላለው የኦን ላይን አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ስልጠና ሲሰጡ ነው።
በባለፈው ዓመት ከ145ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች የኦን ላይን አገልግሎት ኤጀንሲው መስጠቱን የተናገሩት ዋና ዳይሬክተሩ፤ በሆሳና፣ በጋምቤላ እና አሶሳ አዳዲስ ቅርንጫፎች በመክፈት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን ቁጥር ወደ 12 ማድረሱን ለሰልጣኞች አብራርተዋል።
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከኤጀንሲው የሚፈልጉትን አገልግሎትን ለማግኘት የኦን ላይን አማራጩን በስፋት መጠቀም እንዳለባቸው የተናገሩ ሲሆን ፥ ዲፕሎማቶችም ይህን አሰራር ተደራሽ ለማድረግ መረጃ በመስጠት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ መጠየቃቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

05/10/2021

Address

Sterling Building
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio - Mix Trading P.L.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio - Mix Trading P.L.C:

Share